¡ y’- y`¯ƒ ›ðíìu ማንዋል...2.3. የዲክለራሲዮን ምዝገባና ትመና...

29
¾¨Ü °n‹ ¾Ñ<U\¡ Y’- Y`¯ƒ ›ðíìU ማንዋል D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 0

Upload: others

Post on 18-Feb-2020

9 views

Category:

Documents


0 download

TRANSCRIPT

¾¨Ü °nዎ‹ ¾Ñ<U\¡ Y’-

Y`¯ƒ ›ðíìU ማንዋል

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 0

መግቢያ

Aጠቃላይ

የሀገራችንን Iኮኖሚ ለማሣደግ በመንግሥት ደረጃ የተለያዩ ፖሊሲዎችና ሥትራቴጂዎች

ተነድፈው ተግባራዊ በመደረግ መሆኑና ከEነዚህም ውስጥ ዋነኛው ግብርና መር

የIንዱስትሪ ልማት ሥትራቴጂ /Agricultural Development Lead Industrialization-

ADLI/ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በIንዱስትሪ የልማት ሥትራቴጂ ሠነድ ውስጥ Iንዱስትሪው

ግብርና በሚሰጠው Aጠቃላይ Aመራር ሥር ከIንዱስትሪ ንUስ ዘርፎች ውስጥ የዘርፉን

የልማት ፍጥነትና Aቅጣጫን የሚወስነው የኤክስፖርት Iንዱስትሪ /Export Lead

Industrialization/ መሆኑ በዝርዝር ተጠቅሷል፡፡ በዚሁ መሰርትም የኤክስፖርት

Iንዱስትሪውን ክፍለ Iኮኖሚ የማበረታታትና የመደገፍ ሥራ በመንግስት ደረጃ ከፍተኛ

ትኩረት ተሰጥቶት Eየተካሄደ ይገኛል፡፡

የገቢው ዘርፍም የመንግሥት ሥትራቴጂያዊ ዓላማዎችንና ግቦችን በተለይም

ለIንቨስትምንትን፣ለግብርናንና ለወጪ ንግድን የተሰጠውን ልዩ ትኩረት ከማሣካት Aንጻር

ከፍተኛ የሆነ ኃላፊነት Aለበት፡፡ Aዲሱ የወጪ Eቃዎች የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት Aፈፃፀም

የሥራ ሂደት ዘርፉ Aሁን ያሉትንና ወደፊት የሚኖሩትን ተገልጋዮችን ለማርካት

ስለሚያስችል ይህን ኃላፊነት ለመወጣት ጉልህ ሚና ይኖረዋል፡፡ የሥራ ሂደቱን የመቀየር

ዓላማም ለወጪ ንግድ Aንድቅስቃሴ ቀናና ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር የሀገራችን የወጪ

ምርቶች በቀላሉና በፍጥነት ወደ ውጭ Eንዲላኩና ከወጪ Aንፃርም ተወዳዳሪ Eንዲሆኑ

ለማድረግና በዚህ ረገድ ይታይ የነበረውን ከፍተኛ የሆነ የተገልጋይ Eሮሮና Eንግልት

ለማስቀረት ነው፡፡ የዚህን Aዲስ የAሰራር ሥርዓት/የሥራ ሂደት/ ትግበራ የተሣካና

ውጤታማ ለማድረግ በማኑዋል መደገፍ በማስፈለጉ ይህ የAሠራር ማኑዋል ተዘጋጅቷል፡፡

የማንዋሉ ዓላማ

የዚህ ማኑዋል ዋና ዓላማ ለባለሥልጣኑ ሠራተኞች፣ ለላኪዎችና ጉዳዩ ለሚመለከታቸው

Aካላት የወጪ Eቃዎች የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት Aፈፃፀም በማን፣ Eንዴትና መቼ

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 1

Eንደሚከናወን በማመልከት ወጥ፣ ፍትሃዊና ግልፅነትን የተላበሰ የAሠራር ሥርዓት

መዘርጋት ሲሆን ዝርዝር ዓላማዎችም፡-

• የወጪ Eቃዎች የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓትን ለመፈፀም ባለሙያዎች ሊከተሏቸው

የሚገባቸውን የሥራ ደረጃዎችን በዝርዝር በማሣየት በሁሉም የጉምሩክ ጣቢያዎች ወጥ

የሆነ የAሠራር ሥርዓት መዘርጋት፣

• ባለሙያዎች በየEለቱ ለሚያከናውኗቸው ሥራዎች Aንድ ዓይነት መነሻና ማEቀፍ

Eንዲኖራቸው በማድረግ የተጠያቂነት ሥርዓትን መዘርጋት፣

• ላኪዎች ማሟላት የሚገባቸውን ቅድመ ሁኔታዎችንና ኃላፊነታቸውን ጠንቅቀው

Eንዲያውቁ በማድረግ ግዴታቸውን በAግባቡ Eንዲወጡ ማስቻል፣ Eና

• ጉዳዩ የሚመለከታቸው Aካላት የወጪ Eቃዎችን የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት Aፈፃፀምን

በቀላሉ Eንዲረዱት በማድረግ ቅንጅታዊ Aሠራርን መፍጠር የሚሉት ናቸው፡፡

የማኑዋሉ Aደረጃጀት

ይህ ማኑዋል ሰባት ክፍሎችን የያዘ ሲሆን በመጀመሪው ክፍል ስለወጪ Eቃ ትርጉም፣

የወጪ Eቃ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት Aፈጻጸም የሥራ ሂደት ዓይነቶች፣ ዲክለራሲዮን

የሚቀርብባቸውንና የማይቀርብባቸው ወጪ Eቃዎች፣ ስለወጪ Eቃ ዲክለራሲዮን ምንነት፣

የዲክለራሲዮን ደጋፊ ሰነዶች ምንነት Aና ስለጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም ተዳስሰዋል፡፡

በሁለተኛው ክፍል ስለዲክለራሲዮን ምዝገባና ትመና Aስፈላጊነትና የAፈፃፀም ቅደም

ተከተሎች፣ የዲክለራሲዮን ምዝገባ በማን፣ Eንዴትና መቼ Eንደሚሰራ Eና ስለዲክለራሲዮን

ደጋፊ ሰነዶች Aቀራረብ ተገልጿል፡፡ በሦስተኛው ክፍል የሰነድ የማጣራት ሥራ ተብራርቶ

የተገለፀ ሲሆን በAራተኛው½ በAምስተኛው½ በስድስተኛው Eና በሰባተኛው ክፍሎች

Eንደቅደም ተከተላቸው ስለ መሐል ሀገር Eቃ ፍተሻ ½ ስለ መውጫ ጣቢያ Eቃ ፍተሻ ½

ሰለ Eቃ ከAገር መውጣት ማረጋገጥ Eና ዲክለራሲዮን የማይቀርብባቸው Eቃዎች

ተመልክቷል፡፡

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 2

ክፍል-1-

የወጪ Eቃዎች የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት Aፈጻጸም Aጠቃላይ መግለጫ

(General Description)

1.1 ወጪ Eቃ ማለት ከIትዮጵያ የግዛት ክልል የመጨረሻ መውጫ በሆነ የጉምሩክ

ጣቢያ በኩል በሕጋዊ መንገድ የሚወጣ በጉምሩክ Aዋጅ ለ"Eቃ" የተሰጠ ትርጉምን

የሚያሟላ ማለት ነው፡፡

1.2 የወጪ Eቃ የጉምሩክ ሥነሥርAት Aፈጻጸም የሥራ ሂደት ማለት Aንድ ወደ ውጭ

Aገር የሚላክ Eቃ መረጃው ወይም ሰነዱ ለጉምሩክ ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ ከAገር

መውጣቱ Eስከ ሚረጋገጥ ድረስ ደረጃ በደረጃ የሚከናወኑ ተግባራትን የሚያካትት

ሂደት ሲሆን በዚህ ማኑዋል ውስጥ Eቃው ወደ ውጭ Aገር ከሚላክበት ዓላማ፣

ከሚጠየቁ ቅድመ ሁኔታዎችና ከስራ ፍሰቱ መለያየት የተነሳ የሥራ ሂደቱ በሦስት

ዘርፎች ወይም ገፅታዎች (Process versions) ተከፍሏል Eነዚህም፡-

1.2.1 በመደበኛነት ከAገር የሚወጣ Eቃ (Permanent Export)

በዚህ ዘርፍ ሥር ወደ Aገር የማይመለሱና በዘላቂነት ወደ ውጭ Aገር

የሚላኩ የኤክስፖርት ዓይነቶች በሙሉ ይካተታሉ፣ Eነዚህም፡-

• ቀጥታ/መደበኛ የንግድ ወጪ Eቃዎች፣

• የውጭ ንግድ ማበረታቻ ሥርዓቶች ተጠቃሚ የሆኑ ወጪ Eቃዎች፣

• የግልና የቤት ቁሳቁሶች፣

• የናሙናና የስጦታ Eቃዎች፣

• የጠረፍ ንግድ ወጪ Eቃዎችና

• ሌሎች ተመልሰው የማይመጡ ወጪ Eቃዎች ናቸው፡፡

1.2.2 በጊዜያዊነት ከAገር የሚወጣ Eቃ (Temporary Export)

በዚህ ዘርፍ ስር ለተለየዩ ዓላማዎች በጊዜያዊነት ከAገር የሚወጡ ወጭ

Eቃዎች የሚካተቱ ሲሆን፣ Eነዚህም፡-

• ለግንባታ ሥራዎች በጊዜያዊነት ከAገር የሚወጡ፣

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 3

• ለጥገና ወይም ለመሳሰሉት በጊዜያዊነት ከAገር የሚወጡ፣

• በቱሪስቶች Aማካኝነተ በጊዜያዊነት ከAገር የሚወጡ፣

• ለንግድ ማስፋፊያ ሲባል በናሙና Eና በኤግዚቢዜሽን መልክ በጊዜያዊነት

ከAገር የሚወጡ Eና

• ሌሎች ተመልሰው ለመምጣት ከAገር የሚወጡ Eቃዎች ናቸው፡፡

1.2.3 ተመልሶ ከAገር የሚወጣ Eቃ (Re-export)

ተመልሶ ከAገር የሚወጣ Eቃ ማለት ለተያዩ ዓላማዎች በጊዜያዊነት ወደ

Aገር ውስጥ ገብቶ ከተወሰነ ጊዜ ቆይታ በኋላ ከሀገር የሚወጣ Eቃ ማለት

ነው፡፡ በዚህ ዘርፍ ሥር የሚካተቱ ወጪ Eቃዎች ከዚህ የሚከተሉት ናቸው፡፡

• የግንባታ ሥራዎች ለማከናወን በጊዜያዊነት ገብተው ተመልሰው የሚወጡ፣

• ለጥገና ማከናወኛነት በጊዜያዊነት የገቡና ሳይቀየሩ ተመልስው የሚወጡ፣

• ለጥገና ወይም ለመሳሰሉት ሥራዎች ገብተው ተጠግነው ወይም መጠነኛ

ለውጥ ተደርጎባቸው ተመልሰው የሚወጡ፣

• በቱሪስቶች የገቡና ተመልሰው የሚወጡ፣

• ለንግድ ማስፋፊያ ሲባል በናሙና Eና በኤግዚብሽን መልክ የገቡና ተመልሰው

የሚወጡ፣

• የተከለከሉ በመሆናቸው ወይም ገደብ የተጣለባቸው በመሆናቸው ወይም

ቀረጥና ታክስ በዝቶባቸው ወይም በቀረጥ ነፃ ሱቆችና በቀረጥ ነፃ ዞኖች

ሳይሸጡ በመቅረታቸው ወይም በመሰል ምክንያቶች ከጉምሩክ ወደብ

/መጋዘን/ ተመልሰው የሚወጡ Eቃዎች ናቸው፡፡

1.3. የጉምሩክ ዲክለራሲዩን

የወጪ Eቃ ዲክላራሲዮን ማለት የጉምሩክን የAውቶሜሽን ሲስተም በመጠቀም

በኤሌክትሮኒክ መንገድ ለባለሥልጣኑ የሚቀርብ ሰነድ ወይም Single Administrative

Document (SAD) ማለት ነው፡፡

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 4

1.3.1 ዲክለራሲዮን የሚቀርብባቸውና የማይቀርብባቸው ወጪ Eቃዎች

1.3.1.1 ዲክለራሲዮን የሚቀርብባቸው ወጭ Eቃዎች

ዲክለራሲዮን የሚቀርብበት ወጪ Eቃ ማለት ማንኛውም በንግድም ሆነ በሌላ

ምክንያት ከIትዮጵያ ለመውጣት Eንዲችል የጉምሩክ ዲክለራሲዮን

በኤሌክትሮኒክስ መንገድ ቀርቦበት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት የሚፈፀምበት Eቃ

ማለት ነው፡፡ በዚህ መሠረት በተራቁጥር 1.3.1.2. ላይ ከተዘረዘሩት Eቃዎች

ውጭ ያሉ ወጪ Eቃዎች በሙሉ ዲክለራሲዮን ይቀርብባቸዋል ፡፡

1.3.1.2 ዲክለራሲዮን የማይቀርብበት ወጪ Eቃ

ዲክለራሲዮን የማይቀርብበት ወጪ Eቃ ማለት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት

ለመፈፀም ሲባል በኤሌክትሮኒክስ መንገድ ለባለሥልጣኑ የጉምሩክ ዲክለራሲዮን

የማይቀርብበት Eቃ ማለት ነው፡፡ Eነዚህም፡-

1. ዝርዝራቸው ከዚህ ማኑዋል Aባሪ ሆኖ የተገለጸ Eቃዎች ½

2. የቤት Eንሰሳት/ውሻና ድመት የመሳሰሉ/ ከሚመለከተው Aካል ፈቃድ

ሲቀርብና የንግድ መጠን የሌለው ሲሆን ½

3. የIትዮጵያ ዲፕሎማቲክ ሻንጣዎችና Eሽጎች½

4. ወጪ Eቃ የያዙ ኮንቴነሮች½

5. የAውሮፕላን ወይም የመርከብ ውስጥ መገልገያዎች½

6. ከAገር ውጭ ላለ የIትዮጵያ ሰራዊት የሚላክ Eቃ በመከላከያ ማÙÙዣ

ከAገር ሲወጣ½

Eነዚህን Eቃዎች ወደ ውጭ የሚልኩ የወጪ Eቃ ዲክለራሲዮን የማይሞሉ

ቢሆንም የEቃ መግለጫ ለጉምሩክ ማቅረብ ኣለባቸው፡፡ በቀረበው መግለጫ መሰረት

መረጃው በጉምሩክ ሰራተኛ Aማካይነት በሲስተም ይመዘገባል፡፡ መንገደኛው በEጁ

ይዞት የሚሄድ ከሆነ ለግልና ለቤት ውስጥ መገልገያ Eቃ መግለጫ Eንዲቀርብ

Aይጠየቅም፡፡

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 5

1.4 የዲክለራሲዮን ደጋፊ ሠነድ ማለት የወጪ Eቃን የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ለማስፈፀም

በኤሌክትሮኒክስ መንገድ ከሚቀርበው ዲክለራሲዮን ጋር በኣባሪነት የሚቀርብ

Eንደሁኔታው በባለሥልጣኑ ወይም በላኪው ተደራጅቶ የሚቀመጥ ወጪ Eቃን

በተመለከተ በሌላ ጉዳዩ በሚመለከተው መ/ቤት የተሰጠ ፈቃድ/ማስረጃ Eና በEቃው

ባለቤት የሚቀርብ ተጨማሪ ሰነድን የሚያጠቃልል ነው፡፡

1.5 የጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲሰተም ማለት ወጪ Eቃ ዲክሌር የሚደረግበት፣ የወጪ Eቃ

የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት የሚፈፀምበትና የጉምሩክ መረጃዎች ተሰባስበው የሚያዙበት

በኮምፒዩተር የታገዘ የባለሥልጣኑ ሶፍትዌር ማለት ነው፡፡

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 6

ክፍል -2-

Aዲሱ የወጪ Eቃዎች የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት Aፈፃፀም የሥራ

ሂደት ፍሰት (ሥEላዊ መግለጫ) -To-Be

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 7

ከዚህ በላይ የሰፈረውን የሥራ ሂደት ሙሉ Uደት ተከትለው የሚሰተናገዱ የጉምሩክ

ዲክለራሲዮን የሚቀርብባቸው ወጪ Eቃዎች ናቸው፡፡

2.1. የዲክለራሲዮን ምዝገባና ትመና የሥራ ደረጃ (Step-1)

Aይደለም

Aዎ

ላኪው/ወኪሉ የዲክለራሲዮን መረጃ ወደ Aሲኩዳ ሲስተም ያስገባል፡፡

መረጃ ትክክል ነው?

በሲስተም ውስጥ ትመና ይካሄዳ፡፡

ይህ የሥራ ደረጃ ከAገር የሚወጣው Eቃ ዓይነት፣ የEቃውን ባለቤት/ላኪ Eንዲሁም

ገዢውን የሚመለከቱና ሌሎች መረጃዎች በዲክለራሲዮን ላይ ተሞልተው በጉምሩክ

Aውቶሜሽን ሲስተም የሚመዘገቡበትና በEቃ ላይ ሊከፈል የሚገባው የቀረጥና ታክስ

መጠን የሚተመንበት የሥራ ደረጃ ነው፡፡

2.2. የዲክለራሲዮን ምዝገባና ትመና ሥራ Aስፈላጊነት (Purpose)

የወጪ Eቃ ዲክለራሲዮን ምዝገባና ትመና ሥራ የሚያስፈልገው፡-

- ወደ ውጭ ስለሚላከው Eቃ ዝርዝር መረጃዎችን ለማሰባሰብ Eና

- ወደ ውጭ Aገር በሚላከው Eቃ ላይ ሊከፍል የሚገባው የቀረጥና ታክስ መጠን

ምን ያህል Eንደሆነ ለማወቅ፡፡

2.3. የዲክለራሲዮን ምዝገባና ትመና ሥራ ቅደም ተከተሎች (Procedures)

የዲክለራሲዮን ምዝገባና ትመና ሥራ ተግባራት የሚከናወኑት ከዚህ በሚከተለው

ቅደም ተከተል ነው፡-

1. ወደ ውጭ Aገር ስለሚላከው Eቃ ዝርዝር መረጃዎች በጉምሩክ Aውቶሜሽን

ሲስተም ውስጥ ባለው የዲክለራሲዮን ላይ ይገባሉ ፣

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 8

2. ወደ ሲስተም የገቡ መረጃዎች ትክክለኛነት ከተረጋገጠ በኋላ ሲስተሙ

የተሞላውን ዲክለራሲዮን ይመዘግባል ፡፡ይታዘዛል ፡

3. በዲክለራሲዮን ላይ የተመዘገቡ መረጃዎች ትክክልና የተሟሉ ሆነው

ዲክለራሲዮን በሲስተሙ ተቀባይነት Aግኝቶ ከተመዘገበ በኋላ ትመና ይካሄዳል፣

4. ተመዝግቦ የተተመነው ዲክለራሲዮን ከሲስተም ይታተማል ፡፡

2.4. የዲክለራሲዮን ምዝገባና ትመና ማከናወን

2.4.1. የወጪ Eቃ ዲክለራሲዮን ለመመዝገብና ትመና ለማከናወን የሚያስፈልጉ ቅድመ-

ሁኔታዎች

ዲክለራሲዮን ለመመዝገብና ትመና ለማከናወን የሚያስፈልግ ቅድመ-ሁኔታ ፡-

• ከባለሥልጣኑ ፈቃድ በማግኘት ከጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም ጋር ቀጥታ

ግንኙነት ማድረግ ነው ፡፡

2.4.2. የወጪ Eቃ ዲክለራሲዮን መያዝ ያለበት መረጃ

በEያንዳንዱ Eቃ ዓይነት ግዴታ የሆኑ መረጃዎች በAውቶሜሽን ሲስተሙ ውስጥ

Aስቀድመው የሚገለፁ ስለሆነ የዲክለራሲዮን መዝጋቢው በዲክለራሲዮን ላይ ያሉ

ሳጥኖች የሚጠይቁትን መረጃ በሙሉ ማስገባት Aለበት፡፡ በሳጥኖቹ ውስጥ

መሞላት ካለባቸው መረጃዎች ውስጥ፡-

- የEቃው ባለቤት ስምና Aድራሻ (የታክስ ከፋይነት መለያ ቁጥር)፣

- የገዢው ስምና Aድራሻ፣

- የEቃው ዓይነት (የታሪፍ ቁጥር)፣

- የEቃው መጠን/ብዛት፣

- የEቃው ዋጋ፣

- Eቃው የሚሄድበት ሀገር

- ዲክሌር የተደረገበት የጉምሩክ መቅረጫ ጣቢያ ፣

- የሚፈተሽበት መቅረጫ ወይም መውጫ ጣቢያ ፣

- ከAገር የሚወጣበት ቀን ፣

- ከAገር የሚወጣበት የመተላለፊያ መንገድ ይገኛሉ ፡፡

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 9

2.4.3. የወጪ Eቃ ዲክለራሲዮን የሚቀርብለት የሥራ ክፍል

ዲክለራሲዮን ከማይቀርብባቸው Eቃዎች በስተቀር በማንኛውም ወደ ውጭ Aገር

በሚላክ Eቃ ላይ ዲክለራሲዮን የሚቀርበው ለጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም ነው፡፡

2.4.4. የወጪ Eቃ ዲክለራሲዮን ማቅረቢያ ዘዴ

ዲክለራሲዮን ከማይቀርብባቸው Eቃዎች በስተቀር ለማንኛውም ወደ ውጭ Aገር

ለሚላክ Eቃ የጉምሩክ ዲክለራሲዮን የሚቀርበው በኤሌክትሮኒስ መንገድ ነው

2.4.5. የወጪ Eቃ ዲክለራሲዮን በጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም ውስጥ የሚያስገባው

ማን ነው?

የወጪ Eቃ ዲክለራሲዮን ምዝገባ በጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም የሚከናወነው

Eቃውን ወደ ውጭ Aገር በሚልከው የEቃው ባለቤት ወይም የEቃው ባለቤት

በወከለው ሰው Aማካይነት ነው፡፡

2.4.6. የዲክለራሲዮን መረጃን ወደ ጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም የሚያስገባው ሰው

ያለው ኃላፊነት

ወደ ጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም በገቡ መረጃዎች ትክክለኛነት Eና ዲክሌር

የተደረገው ወጪ Eቃ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ተፈጽሞበት ከሀገር መውጣቱ

Eስከሚረጋገጥ ድረስ ከEቃው ጋር በተያያዘ የሚኖሩ ሁኔታዎችን የመቆጣጠርና

የመከታተል ኃላፊነት በዋናነት የEቃው ባለቤት ሲሆን የEቃው ባለቤትን ወክሎ

ሥራውን ያከናወነ ሰውም ወደ ጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም ለገባ መረጃና

በEቃው Aፈፃፀም ላይ ለሚከሰት ችግር Aግባብ ባለው ሕግ ተጠያቂ ይሆናል፡፡

ስለዚህም የEቃው ባለቤት ወይም ውክልና ወስዶ የሚሰራ ሰው ተገቢ የሆነ

የሙያና የሥነ-ምግባር ጥንቃቄ ማድረግ Aለበት፡፡

2.4.7. የዲክለራሲዮን ትመና (Assessment) ማከናወን

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 10

ወደ ውጭ Aገር በሚላክ Eቃ ላይ ቀረጥና ታክስ የሚተመነው በEቃው ባለቤት

ወይም በEቃው ባለቤት በተወከለ ሰው Aማካይነት ነው፣ ትመና የሚያከናውነው

ሰው ከጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም ጋር ያለውን ቀጥተኛ (Online) ግንኙነት

ተጠቅሞ ባለበት ቦታ ሆኖ ትመና ማድረግና ውጤቱንም ማተም ይችላል፡፡

2.4.8. የዲክለራሲዮን Aባሪ ሠነዶች የሚቀርቡበት የጉምሩክ መቅርጫ ጣቢያ

የወጪ Eቃ የዲክለራሲዮን Aባሪ ሰነዶች ለተጨማሪ Eይታና ለተመዘገበው

ዲክለራሲዮን ተቀባይነት ለመስጠት Eንዲቻል ዲክሌር ለተደረገበት የጉምሩክ

መቅረጫ ጣቢያ መቅረብ Aለባቸው፡፡

2.4.9 ዲክሌር የሚደረግበት መቅረጫ ጣቢያ

- የንግድ Eቃ ከሆነ የላኪው ዋና ጽ/ቤት በሚገኝበት Aካባቢ ባለ የጉምሩክ

መቅረጫ ጣቢያ በኩል ብቻ ዲክሌር መደረግ Aለበት ½

- ተመልሶ ከAገር የሚወጣ Eቃ ከሆነ ወደ Aገር ውስጥ በገባበት መቅረጫ ጣቢያ

በኩል ብቻ ዲክሌር መደረግ Aለበት ፡፡

- ሌሎች ወጪ Eቃዎችን ላኪው ወይም ወኪሉ በመረጠው መቅረጫ ጣቢያ

ዲክሌር ማድረግ ይቻላል ፡፡

2.4.10. የዲክለራሲዮን Aባሪ ሠነዶች በማን ይቀርባሉ?

የዲክለራሲዮን Aባሪ ሰነዶች ለጉምሩክ መቅረጫ ጣቢያ የሚቀርቡት በEቃው

ባለቤት ወይም በሚወክለው ሰው Aማካኝነት ነው፡፡

2.4.11. የዲክለራሲዮን Aባሪ ሠነዶች መቅረብ ያለባቸው ጊዜ

የወጪ Eቃ ዲክለራሲዮን Aባሪ ሰነዶች ዲክለራሲዮን ሲስተም ውስጥ ተመዝግቦ

ትመና ከተከናወነ ከ48 ሰዓታት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ዲክሌር ለተደረገበት

የጉምሩክ መቅረጫ ጣቢያ መቅረብ Aለባቸው፡፡

2.4.12. የዲክለራሲዮን Aባሪ ሠነዶች Aቀራረብ

የዲክለራሲዮን Aባሪ ሰነዶች ለጉምሩክ መቅረጫ ጣቢያ ሲቀርቡ

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 11

1. ዋና (Original) መሆን Aለባቸው፣

2. የተሟሉ (Complete) መሆን Aለባቸው፣

3. የሰጪው Aካል/መ/ቤት ማረጋገጫ/ፊርማና ማህተም/ ያረፈባቸው መሆን

Aለባቸው፡፡

2.4.13. የዲክለራሲዮን ምዝገባና ትመና ሥራ ማጠናቀቂያ ጊዜ

የዲክለራሲን መረጃ ወደ ሲስተም በትክክል ከገባ የምዝገባና ትመና ሥራ

ያለምንም መዘግየት/ወዲያውኑ ይጠናቀቃል፡፡

2.5 የዲክለራሲዮን ምዝገባና ትመና ሥራ ፍሰት

ዲክለራሲዮን

ከሲስተም ማተም፡፡

ትመና በሲስተም ውስጥ ማካሄድ፡፡

ዲክለራሲዮን በሲስተም ውስጥ መመዝገብ፡፡

ክፍል -3-

የሠነድ ትክክለኛነት ማጣራት የሥራ ደረጃ (Step-2)

Aይደለም

Aዎ

ዶኪማ

የሰነድ ትክክለኛነት ይረጋገጣል፡፡

ላኪው ሰነዱ ትክክል

ነው?

የዲክለራሲዩን ተቀባይነት ማግኘት በሲስተም በመመዝገብ ሰነድ ወደ ዶኪማ ማስተላለፍ፡፡

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 12

3.1. የሠነድ ትክክለኛነት የማጣራት ሥራ Aስፈላጊነት (Purpose)

የሰነድ ትክክለኛነት የሚጣራው፡-

• ወደ ውጭ የሚላከው Eቃ Aስፈላጊ የሆኑ ቅድመ-ሁኔታዎች የተሟሉለት

መሆኑን ለማረጋገጥ፣

• ወደ ጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም የገባው መረጃ በትክክል የገባ ለመሆኑ

ለማረጋገጥ፣ Eና Eቃው ከሀገር Eንዲወጣ የተፈቀደ መሆኑን ለማረጋገጥ፡፡

3.2. የሠነድ ትክክለኛነት የማጣራት ሥራ ቅደም ተከተል (Procedures)

• ላኪው የሚያቀርባቸውን የዲክለራሲዮን ደጋፊ ሰነዶችን መቀበል፣

• የሰነዶችን ትክክለኛነትና መሟላት ማረጋገጥ፣

• ላኪው በሲስተም የመዘገበውን ከደጋፊ ሰነዶች ጋር ማመሳከር፣

• ልዩነት ከተገኘ Eንዲስተካከል ሰነዶቹን ለላኪው/ወኪሉ መመለስ፣

• ልዩነት ካልተገኘ ሰነዶቹን ወደ ዶኪማ በመላክ ለቀጣይ ሥራ ዲክለራሲዩን

ተቀባይነት ማግኘቱን በሲስተም መግለጽ፡፡

3.3 የሰነድ ትክክለኛነት የማጣራት ሥራ ቅድመሁኔታዎች

- ዲክለራሲዮን በጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም ተመዝግቦ የተተመነ መሆን Aለበት½

- ከጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም የታተመ ዲክለራሲዮንና ኣባሪ ሰነዶች መቅረብ

Aለባቸው ፡፡

3.4. የሠነድ ትክክለኛነት የሚጣራው በማን ነው?

የሰነድ ትክክለኛነት የሚጣራው በጉምሩክ በተመደበው ሁለገብ ሠራተኛ (Case

Worker) ነው፡፡

3.5. የሠነድ ትክክለኛነት Eንዴት ይጣራል ?

የሰነድ ማጣራት ሥራ የሚከናወነው

• የቀረቡ ሰነዶች ዋና ቅጅ(Original) መሆናቸውን በማረጋገጥ፣

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 13

• የተሟሉ (የሚፈለጉ) ሰነዶች በሙሉ መቅረባቸውን በማረጋገጥ፣

• ሰነዶቹን የሰጠው Aካል (ፈቃድ ሰጪ ወይም ተቆጣጣሪ) በፊርማና ማህተም

ማረጋገጫ የሰጠባቸው መሆናቸውን በማየት Eና

• ሲስተም ውስጥ ከተመዘገበው መረጃ ጋር የሚጣጣሙ መሆናቸውን በማረጋገጥ

ነው፡፡

3.6. የሠነድ ትክክለኛነት የማጣራት ሥራ የሚጠናቀቅበት ጊዜ

የሰነድ ማጣራት ሥራ የሚጀመረው ሰነዶቹ ለጉምሩክ ሁለገብ ሠራተኛ በቀረቡበት

ወቅት ሲሆን የሚጠናቀቀው ሰነዶቹ ከቀረቡበት ጊዜ Aንስቶ ባሉ 3 ደቂቃዎች ጊዜ

ውስጥ ነው ፡፡

3.7. የሠነድ ትክክለኛነት የማጣራት የሥራ ፍሰት

የዲክለራሲዮን ተቀባይነት ማግኘት

በሲስተም መመዝገብ፡፡ ሰነድ ለዶኪማ ማስተላለፍ፡፡

ሰነድ ማጣራት፡፡

ሰነድ ከላኪው/ ወኪሉ መቀበል፡፡

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 14

ክፍል -4-

በመሐል ሀገር የሚደረግ ፍተሻ የሥራ ደረጃ (Step-3)

Aዎ

የለበትም

ይታሸጋል፣ ፍተሻ ውጤቱ በሲስተም ውስጥ ይመዘገባል፡፡

Eቃው ችግር Aለበት?

ለመቅረጫ ጣቢያ Iንፎርስመንት ይተላለፋል፡፡

በስጋት ደረጃ መሠረት ፍተሻ ይካሄዳል፡፡

4.1. በመሐል ሀገር የሚደረግ የፍተሻ ሥራ Aስፈላጊነት (Purpose)

በመሀል Aገር የEቃ ፍተሸ የሚደረገው

- ላኪዎች በፈለጉበት ቦታ Aገልግሎት Eንዲያገኙ ለማድረግ ፣

- በመውጪያ ጣቢያ ለመፈተሽ የማይመቹ ወይም ሊፈተሹ የማይገባ Eቃዎችን

ለመፈተሽ፣

- በመውጪያ ጣቢያ የሚኖር መዘግየትን ለማስቀረት Eና

- በመቅረጫ ጣቢያ በኩል ክትትል የሚደረግባቸውን Eቃዎች ፈትሾ ማረጋገጥ

ስለሚያስፈልግ ነው፡፡

4.2. በመሀል Aገር የሚደረግ የፍተሻ ሥራ ቅደም ተከተል (Procedures)

በዚህ የሥራ ደረጃ ያሉ ተግባራት ቅደም ተከተል ከዚህ Eንደሚከተለው ነው፡፡

• Eቃው በመሀል Aገር Eንዲፈተሸ የተጠየቀ Eና የተፈቀደ መሆኑን ከሲስተም

ማረጋገጥ ፣

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 15

• ሲስተም በመክፈት የስጋት ደረጃውን ማየት ፣

• የስጋት ደረጃው፡-

ሀ. Aረንጓዴ ከሆነ፡

Eቃው በቀጥታ ወደ መውጪያ ጣቢያ Eንዲሄድ ይፈቀዳል፣

ለ. ሰማያዊ ከሆነ፡

Eቃው በቀጥታ ወደ መውጪያ ጣቢያ Eንዲሄድ ይፈቀዳል የሰነድ ምርመራ

በቀጣይ ይከናወናል ፣

ሐ. ቢጫ ከሆነ፡

- Eቃው ከሀገር ከመውጣቱ በፊት ሰነድ ምርመራ ይከናወናል ፣

- ሰነዱ ችግር ከሌለበት Eቃው በቀጥታ ወደ መውጪያ ጣቢያ Eንዲሄድ

ይፈቀዳል ፣

- ሰነዱ ችግር ከተገኘበት ፍተሻ በሚከናወንበት ቦታ በመገኘት በEቃው ላይ

በማሙና(sample) Aካለዊ ፍተሻ ይካሄዳል ፣

- የተፈተሸው Eቃ ችግር ካለበት ለIንፎርስመንት ይተላለፋል፣

- የተፈተሸው Eቃ ችግር ከሌለበት በማሸግ በቀጥታ ወደ መውጪያ ጣቢያ

Eንዲሄድ ይፈቀዳል፣

- የፍተሻ ውጤት ሲስተም ውስጥ ይመዘገባል ፡፡

መ. ቀይ ከሆነ፡

- የEቃው ፍተሻ በሚከናወንበት ቦታ መገኘት ፣

- Eቃው ከሀገር ከመውጣቱ በፊት ሙሉ የሰነድ ምርመራ Eና Aካላዊ

ዝርዝር የEቃ ፍተሻ ይከናወናል፣

- የተፈተሸው Eቃ ችግር ካለበት ለIንፎርስመንት ይተላለፋል፣

- የተፈተሸው Eቃ ችግር ከሌለበት በማሸግ በቀጥታ ወደ መውጪያ ጣቢያ

Eንዲሄድ ይፈቀዳል፣

- የፍተሻ ውጤቱ ሲስተም ውስጥ ይመዘገባል፡፡

4.3. በመሀል Aገር የEቃ ፍተሻ ማከናወን

4.3.1 በመሀል Aገር የሚከናወን ፍተሻ ቅድመ-ሁኔታዎች

- በመሀል Aገር Eንዲፈተሽ Aስቀድመሞ በሲስተም መጠየቅ Aለበት ፣

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 16

- በመሀል Aገር Eንዲፈተሽ የተፈቀደ መሆን Aለበት ፣

- ከጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም የታተመ ዲክለራሲዮን Eና የEቃ ዝርዝር (Packing

list) መቅረብ Aለበት፣

- በመቅረጫ ጣቢያ ሰነድ ማጣራት ተከናውኖ ዲክለራሲዮን ተቀባይነት ማግኘቱን

የሚገልጽ መረጃ ሲስተም ውስጥ መገኘት Aለበት፡፡

4.3.2 በመሀል Aገር ፍተሻ የሚከናወንበት ዘዴ

በመሀል Aገር ፍተሻ የሚከናወነው፡-

- ከAውቶሜሽን ሲስተም ውስጥ የስጋት ደረጃውን በማየት፣

- Eንደ ስጋት ደረጃው በመለየት የሰነድ ምርመራ በማከናወን

- የስጋት ደረጃው ቀይ ከሆነ ዝርዝር የEቃ ፍተሻ በማድረግ፣

- በሲስተም የተገለፀውን ከpacking list ጋር በማመሳከር ፣

- Eቃው ችግር ከተገኘበት ወደ Iንፎርስመንት በማስተላለፍ፣

- Eቃው ችግር ካልተገኘበት በማሸግ ወደ መውጫ ጣቢያ Eንዲሄድ በመፍቀድ Eና

- የፍተሻ ውጤትን በጉምሩክ ሲስተም ውስጥ በመመዝገብ ነው፡፡

4.3.3 በመሀል Aገር ፍተሻ የሚከናወነው በማን ነው?

በመሀል Aገር ፍተሻ የሚከናወነው በመቅረጫ ጣቢያ በሚገኝ የጉምሩክ ሁለገብ

ሠራተኛ ይሆናል፡፡

4.3.4 በመሀል Aገር ፍተሻ የሚከናወንበትና የሚጠናቀቅበት ጊዜ

በመሀል Aገር የሚከናወን ፍተሻ መከናወን ያለበት Eቃው Eና የEቃ ዝርዝር/

packing list/ ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ ሲሆን

የEቃው የስጋት ደረጃው፡-

Aረንጓዴ ከሆነ ወዲያዉኑ

ሰማያዊ ከሆነ ወዲያዉኑ

ቢጫ ከሆነ በ9 ደቂቃ

ቀይ ከሆነ በ12 ሰዓት ጊዜ ውስጥ

ይጠናቀቃል፡፡

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 17

4.4. በመሐል ሀገር የሚደረግ ፍተሻ የሥራ ፍሰት

ክፍል -5- በመውጫ ጣቢያ የሚደረግ ፍተሻ የሥራ ደረጃ (Step-4)

የለበትም Aዎ

ሰነድ

ማጣራት

የስጋት ደረጃውን ከሲስተም ማየት Aረጓዴ ከሆነ የሰነድ

ማጣራት ሳያስፈልግ ሰማዊና ቢጫ ከሆነ

ግንሰነድ በማጣራት ብቻ ያለፍተሻ ወደ መውጫያ ጣቢያ Eንዲሄድ መፍቀድ፡፡

ቀይ ከሆነ Aካላዊ ዝርዝር የEቃ ፍተሸ

ማካሄድ፡፡

ችግር ከተገኘበት ለመቅረጫ ጣቢያ Iንፎርስመንት

ማስተላለፍ ፡፡

ችግር ካልተገኘበት በማሸግ ወደ መውጫ ጣቢያ Eንዲሄድ የትራንዚት ፈቃድ መስጠት፡፡

ችግር Aለበት?

ለመውጫ ጣቢያ Iንፎርስመንት ይተላለፋል፡፡

የመውጫ ፈቃድ ተሰጥቶ የፍተሻ ውጤቱ ሲስተም ውስጥ ይመዘገባል፡፡

ፍተሻ ይከናወናል፡፡

የስጋት ደረጃው በሲስተም ይጣላል፡፡

Eቃው Eንደደረሰ የEቃ ደርሷል መልEክት ለAሲኩዳ ይተላለፋል፡፡

የፍተሻ ውጤቱን ሲስተም ውስጥ መመዝገብ፡፡

5.1. በመውጫ ጣቢያ የሚደረግ ፍተሻ Aስፈላጊነት (Purpose)

በመውጫ ጣቢያ የEቃ ፍተሻ የሚደረገው

- ላኪዎች በመሀል Aገር ፍተሻ በመጠበቅ Eንዳይጉላሉ ለማድረግ ½

- ከAገር Eንዲወጣ ያልተፈቀደ Eቃ Eንዳይወጣ ለመከላከል ½

- ላኪዎች ዲክሌር ያደረጉትን የEቃ መጠንና ዓይነት ብቻ ከAገር ማውጣታቸውን

ለማረጋገጥ ½

- ህገወጥ ንግድን ለመከላከል Eና

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 18

- የተፋጠነ Aገልግሎት ለመስጠት ነው ፡፡

5.2. በመውጫ ጣቢያ የሚደረግ የፍተሻ ሥራ ቅደም ተከተል (Procedures)

በዚህ የሥራ ደረጃ ያሉ ተግባራት ቅደም ተከተል ከዚህ Eንደሚከተለው ነው፡፡

• የመንገድ ወረቀትEና የEቃ ዝርዝር ከAጓጓዡ መቀበል፣

• Eቃው መውጫ ጣቢያ መድረሱን በማረጋገጥ የEቃ ደርሷል መልEክት ለሲስተም

ማስተላለፍ Eና የስጋት ደረጃ ከሲስተም ማየት፣

• የEቃው የስጋት ደረጃ፡-

ሀ. Aረንጓዴ ከሆነ፡

Eቃው በቀጥታ ከAገር Eንዲወጣ ይፈቀዳል፣

ለ. ሰማያዊ ከሆነ፡

Eቃው በቀጥታ ከAገር Eንዲወጣ ይፈቀዳል፣

ሐ. ቢጫ ከሆነ፡

- Eቃው ከሀገር ከመውጣቱ በፊት በማሙና(sample) Aካላዊ የEቃ ፍተሻ

ይከናወናል ፣

- የተፈተሸው Eቃ ችግር ካለበት ለIንፎርስመንት ይተላለፋል፣

- የተፈተሸው Eቃ ችግር ከሌለበት ከAገር Eንዲወጣ ይፈቀዳል፣

- የፍተሻ ውጤት ሲስተም ውስጥ ይመዘገባል ፡፡

መ. ቀይ ከሆነ፡

- Eቃው ከሀገር ከመውጣቱ በፊት Aካላዊ ዝርዝር የEቃ ፍተሻ ይከናወናል

- የተፈተሸው Eቃ ችግር ካለበት ለIንፎርስመንት ይተላለፋል፣

- የተፈተሸው Eቃ ችግር ከሌለበት ከAገር Eንዲወጣ ይፈቀዳል፣

- የፍተሻ ውጤት ሲስተም ውስጥ ይመዘገባል ፡፡

5.3. በመውጫ ጣቢያ የሚከናወን ፍተሻ

5.3.1 በመውጫ ጣቢያ የሚከናወን ፍተሻ ቅድመ-ሁኔታዎች

- ከጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም የታተመ ወይም በላኪው የተዘጋጀ የመንገድ ወረቀት

Eና Packing list በAጓጓዥ መቅረብ Aለበት፣

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 19

- በመቅረጫ ጣቢያ ሰነድ ማጣራት ተከናውኖ ዲክለራሲዮን ተቀባይነት ማግኘቱን

የሚገልጽ መረጃ ሲስተም ውስጥ መገኘት Aለበት ፣

- ዲክሌር ሲደረግ በሚፈትሸው መውጫ ጣቢያ በኩል ከAገር Eንደሚወጣ የተገለጸ

መሆን Aለበት ፡፡

5.3.2 በመውጫ ጣቢያ ፍተሻ የሚከናወንበት ዘዴ

በመውጫ ጣቢያ ፍተሻ የሚከናወነው

- ከAውቶሜሽን ሲስተም ውስጥ የስጋት ደረጃውን በማየት፣

- ስጋት ደረጃው ቢጫ ከሆነ ናሙና(sample) ወስዶ የEቃ ፈተሻ በማድረግ፣

- ቀይ ከሆነ ዝርዝር የEቃ ፍተሻ በማድረግ፣

- በሲስተም የተገለፀውን በAጓጓዡ ከቀረበው የመንገድ ወረቀት Eና ከpacking list ጋር

በማመሳከር ፣

- Eቃው ችግር ከተገኘበት ወደ Iንፎርስመንት በማስተላለፍ፣

- Eቃው ችግር ካልተገኘበት ወደ ውጭ Eንዲወጣ በመፍቀድ Eና

- የፍተሻ ውጤት በጉምሩክ ሲስተም በመመዝገብ ነው፡፡

5.3.3 በመውጫ ጣቢያ ፍተሻ በማን ይከናወናል ?

በመውጫ ጣቢያ የመንገድ ወረቀት ከAጓጓዡ ከመቀበል ጀምሮ የEቃ ፍተሻ

Aከናውኖ ውጤቱን ወደ ሲስተም Eስከ ማስገባት ያለው ሥራ በጉምሩክ ሁለገብ

ሠራተኛ ይከናወናል፡፡

5.3.4 በመውጫ ጣቢያ የሚከናወን ፍተሻ የሚከናወንበትና የሚጠናቀቅበት የጊዜ ገደብ

በመውጫ ጣቢያ የEቃ ፍተሻ የሚከናወነው Eቃው ፣ የመንገድ ወረቀት Eና የEቃ

ዝርዝር ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ ሲሆን የEቃ ደርሷል መልEክት ከማስተላለፍ Aንስቶ

ፍተሻን Eስከ ማጠናቀቅ የሚፈጀው ጊዜ የስጋት ደረጃው፡-

Aረንጓዴ ከሆነ በ2 ደቂቃ

ሰማያዊ ከሆነ በ2 ደቂቃ

ቢጫ ከሆነ በ6 ደቂቃ

ቀይ ከሆነ በ12 ሰዓት ነው፡፡

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 20

5.4. በመውጫ ጣቢያ የሚደረግ ፍተሻ የሥራ ፍሰት

Aረንጓዴ Eና ሰማያዊ ከሆነ ያለፍተሻ Eንዲወጣ መፍቀድ፡፡

ቢጫ Eና ቀይ ከሆነ Aካላዊ የEቃ ፍተሸ ማከናወን፡፡

ችግር ከተገኘበት ለጣቢያው Iንፎርስመንት ማስተላለፍ፡፡

ችግር ካልተገኘበት Eንዲወጣ ፈቃድ

መስጠት፡፡

የፍተሻ ውጤቱን ሲስተም ውስጥ መመዝገብ፡፡፡

የሰጋት ደረጃውን ከሲስተም ማየት፡፡

የEቃ ደርሷል መልEክት ሊስተም

ማስተላላፍ፡፡

የመንገድ ወረቀትና የEቃ ዝርዝር መቀበል፡፡

ክፍል -6-

Eቃ ከሀገር መውጣቱን የማረጋገጥ የሥራ ደረጃ (Step-5)

Eቃው ከAገር መውጣቱን በማረጋገጥ መረጃውን ወደ ሲስተም ማስገባት

Eቃ ከሀገር መውጣቱን የማረጋገጥ የሥራ ደረጃ ለጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም

ዲክሌር ተደርገው ወደ ውጭ ሀገር በሚላኩ Eቃዎች ላይ ሁሉ የሚፈፀም ሲሆን

ለጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም ዲክሌር ተደርጎ ከሀገር ስለመውጣቱ ማረጋገጫ

ያልተሰጠበት Eቃ ከሀገር Eንዳልወጣ ይቆጠራል፡፡

6.1. Eቃ ከሀገር መውጣቱን የማረጋገጥ ሥራ Aስፈላጊነት (Purpose)

የዚህ የስራ ደረጃ Aስፈላጊነት ከAገር ይወጣል ተብሎ ዲክሌር የተደረገ Eቃ ዲክሌር

በተደረገው መሠረት ከAገር መውጣን ለማረጋገጥ ነው፡፡

6.2. Eቃ ከሀገር መውጣቱን የማረጋገጥ ሥራ ቅደም ተከተል (Procedures)

Eቃ ከሀገር መውጣቱን በማረጋገጥ የሥራ ደረጃ ላይ የሚከናወኑ ተግባራት ቅደም

ተከተል ከዚህ Eንደሚከለተው ነው፡፡

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 21

1. Eቃው ከAገር Eንዲወጣ በመውጪያ ጣቢያ የተሰጠ የፈቃድ ሰነድን ከAጓጓዡ

ወይም ከሲስተም መቀበል፣

2. ጭነቱ ከIትዮጵ የግዛት ክልል መውጣቱን ማረጋገጥ፣

3. Eቃው ከሀገር መውጣቱን የሚገልጽ ማረጋገጫ ወደ ጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም

ማስገባት፣

4. ከAጓጓዡ የተቀበለውን የመውጪያ ፈቃድ Aያገለግልም /Void/ በማለት ፋይል

Aድርጎ ማስቀመጥ፣

6.3 Eቃ ከAገር መውጣቱን የማረጋገጥ ሥራ ቅድመ ሁኔታ

Eቃ ከAገር መውጣቱን የማረጋገጥ ኃላፊነት ያለበት Aጓጓዥ ድርጅትም ሆነ የጉምሩክ

ሁለገብ ሰራተኛ Eቃው ከAገር Eንዲወጣ በጉምሩክ መውጪያ ጣቢያ የተፈቀደ

መሆኑን የሚገለጽ መረጃ ከጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም ወይም ከAጓጓዡ በሰነድ

Aስቀድሞ ማግኘት Aለበት፡፡

6.4. Eቃ ከሀገር መውጣቱ የሚረጋገጠው በማን ነው ?

የEቃ ከሀገር መውጣት የሚረጋገጠው ፡-

1. Eቃው በAየር የሚጓጓዝ ከሆነ የAየር ማጓጓዣ ድርጅቱ ያረጋግጣል፣

2. Eቃው በባቡር ወይም መኪና የሚወጣ ከሆነ በሀገሪቱ ግዛት የመጨረሻ መውጫ

ጣቢያ ወይም በጎረቤት Aገር ወደብ የሚገኝ የጉምሩክ ሁለገብ ሠራተኛ ያረጋገጣል፡፡

6.5. Eቃው ከሀገር መውጣቱ Eንዴት ይረጋገጣል ?

- ከጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም ወይም ከEቃው ጋር ከሚቀርብ ሰነድ Eቃው ከAገር

Eንዲወጣ በጉምሩክ መውጫ ጣቢያ ፈቃድ የተሰጠው መሆኑን በማረጋገጥ ፣

- Eቃው ከሀገር መውጣቱን በማየት Eና

- መረጃውን በጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም ውስጥ በመመዝገብ Eቃ ከAገር

መውጣቱ ይረጋገጣል፡፡

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 22

6.6. Eቃ ከሀገር ለመውጣቱ ማረጋገጫ መስጫ ጊዜ

Eቃ ከሀገር መውጣቱን የማረጋገጥ ኃላፊነት ያለበት Aጓጓዥ ድርጅት(Aየር መንገድ)

ወይም ሁለገብ የጉምሩክ ሰራተኛ ማረጋገጫውን Eቃው ከሀገር ከወጣ በኋላ ባሉ Aራት

ሰዓታት ጊዜ ውስጥ ወደ ጉምሩክ Aውቶሜሽን ሲስተም ማስገባት Aለበት፡፡

6.7. Eቃ ከAገር መውጣቱን የማረጋገጥ ሥራ የሚጠናቀቅበት የጊዜ ገደብ

Eቃ ከAገር መውጣቱን የማረጋገጥ ሥራ በ2 ደቂቃ ጊዜ ውስጥ ያጠናቀቃል ፡፡

6.8. Eቃው ከሀገር መውጣቱን የማረጋገጥ የሥራ ፍሰት

ከሀገር Eንዲወጣ የተፈቀደ መሆኑን

ማረጋገጥ

ከሀገር መውጣቱን የሚገልጽ መረጃ ሲስተም

ውስጥ ማስገባት

ከሀገር መውጣቱን ማረጋገጥ

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 23

ክፍል-7-

ዲክለራሲዮን የማይቅብባቸው ወጪ Eቃዎች Aዲስ የሥራ ሂደት

ፍሰት፣

በዚህ የሥራ ሂደት የሚስተናገዱት ዝርዝራቸው በተራቁጥር 1.3.1.2 ላይ የተገለጸወጪ

Eቃዎች ብቻ ናቸው ፡፡

7.1. የሥራ ሂደቱ የመጀመሪያ ደረጃ (Step-1)

የሥራ ሂደቱ ያለው Aንድ ደረጃ ብቻ ነው፣ በዚህ የመጀመሪያ ደረጃ የEቃ ፍተሻ

ተከናውኖ በውጤቱ መሠረት Eርምጃ ይወሰዳል፡፡

7.2. የሥራ ደረጃው Aስፈላጊነት (Purpose)

የሥራ ደረጃው የሚያስፈልገው

- መንገደኞችንና ላኪዎችን በፍጥነት ለማስተናገድ Eና

- የተከለከሉ ወይም ገደብ የተደረገባቸው Eቃዎች ከAገር Eንዳይወጡ ለመከላከል ነው ፡፡

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 24

7.3. የሥራ ደረጃው የAፈፃፀም ቅደም ተከተል (Procedures)

በዚህ የሥራ ደረጃ የሚከናወኑ ተግባራት ቅደም ተከተል Eንደሚከተለው ነው

1. በጉምሩክ ሁለገብ ሠራተኛ መንገደኛው ወይም ላኪው ያቀረበው Eቃ ይፈተሻል፣

2. በህግ Eና ደንብ የተከለከለ Eቃ ከሆነ ለጣቢያው Iንፎርስመንት Eቃውና Aምጪው

ይተላልፋል፣

3. በህግ Eና ደንብ ያልተከለከለ ሆኖ ወደ ውጭ ለመላክ ከሚፈቀድ መጠን/ብዛት በላይ

ከሆነ Aምጪው Eቃውን ይዞ Eንዲመለስ ይደርጋል፣

4. በህግ፣ደንብና መመሪያ ያልተከለከለና የተፈቀደ መጠን ከሆነ Eቃው ከሀገር

Eንዲወጣ ይፈቀዳል፣

7.4. የሥራ ሂደቱ ቅድመ-ሁኔታዎች

በዚህ የሥራ ሂደት ለማስተናገድ የሚከተሉት ቅድመ-ሁኔታዎች ይጠየቃሉ

1. Eቃው በህግ፣ በደንብ ወይም በመመሪያ የተፈቀደ መሆን Aለበት፣

2. የፈቃድ ሰጪ ወይም የተቆጣጣሪ Aካላት ፈቃድ Eንዲመጣለት የሚጠበቅ /ገደብ

የተደረገበት Eቃ መሆን የለበትም ፣

3. ለግል መገልገልገያነት በመንገደኛ Eንዲያዙ ከሚፈቀዱ Eቃዎች ውጭ ላሉት

የEቃውን ዓይነት ½ መጠን/ብዛት ½ ላኪውን Eና የሚሄድበትን Aገር የሚያሳይ

በላኪው/በወኪሉ የተሞላ መግለጫ መቅረብ Aለበት፡፡

7.5. የሥራ ሂደቱ የሚጠናቀቅበት ጊዜ

በዚህ የሥራ ሂደት ለመስተናገድ የሚመጣ መንገደኛ ወይም ላኪ በ5 ደቂቃ ጊዜ ውስጥ

Aገልግሎቱን Aግኝቶ መሄድ Aለበት፡፡

7.6. የሥራሂደቱ የሚከናወነው በማን ነው ?

በዚህ የሥራ ደረጃ ያሉ ተግባራት የሚከናወኑት በሁለገብ የጉምሩክ ሠራተኛ ነው፡፡

7.7. የሥራ ሂደቱ ፍሰት

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 25

በህግ የተከለከለ ከሆነ ወደ Iንፎርስመንት መላክ ፡፡

ከተፈቀደው በላይ ከሆነ ለAቅራቢው ተመላሽ ማድረግ ፡

የተፈቀደ መጠን ከሆነ Eንዲወጣ መፍቀድ ፡፡

ፍተሻ ማከናወን

ህጋዊነቱን ማረጋገጥ

7.8- ዲክለራሲዮን ለማይቀርብበት Eቃ በEቃው ባለቤት ወይም በወኪሉ የሚሞላ የEቃ

መግለጫ ቅጽ የቀረበበት ቀን------------------- ለ -------------------------------------- ጉምሩክ መቅረጫ ጣቢያ ፡፡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ Eቃዎችን ወደ ----------------------- Aገር ለAቶ/ወይዘሮ/ት------------- ለመካክ ያቀረብኩ ስለሆነ Aግልግሎት Eንዲሰጠኝ Eጠይቃለሁ ፡፡ ተ/ቁ የEቃው ዓይነት የEቃው

መለኪያ የEቃው ብዛት

የEቃው ባለቤት ወይም የወኪል ስም -------------------------------- ፊርማ ------------------------- በጉምሩክ ሁለገብ ሰራተኛ የተሰጠ ውሳኔ መግለጫ ፡፡ ------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------ ስም------------------------------ ፊርማ ----------------------------ቀን -------------------------

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 26

Aባሪ Aንድ ዲክለራሲዮን የማይቀርብባቸው ወጪ Eቃዎች ዝርዝር ተራ.ቁ.

የEቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

1 1.1 1.2 2 2.1 2.2 2.3 2.3.1 2.3.2 2.4 2.4.1 2.4.2 2.5 2.5.1

የግል መገልገያ Eቃዎች የመንገደኛ የግል መገልገያ Aልባሳት ፡ ጫማዎች Eና የመሳሰሉ የንግድ መጠን የሌላቸው ፡፡ የመንገደኛ የግል መገልገያ መዋቢያ Eቃዎች የንግድ መጠን የሌላቸው ፡፡ የስጦታ Eቃዎች ከEጸዋት የተሰሩ የባህል Eቃዎችና Aልባሳት ከEያንዳንዱ ዓይነት ፡፡ የደንና የዱር Aራዊት ውጤቶች ከEያንዳንዱ ዓይነት ፡፡ የEጸዋትና የAዝርEት ውጤቶች ለምግብነት የሚውሉ ቅመማ ቅመም ከEያንዳንዱ ዓይነት ፡፡ ሌሎች የEጸዋትና የAዝርEት ውጤቶች ከEያንዳንዱ ዓይነት ፡፡ የEንሰሳት ውጤቶች የቆዳ Aልባሳት ፡ጫማዎች፡ ቦርሳዎች፡ ከበሮዎች ወዘተ ከEያንዳንዱ ዓይነት ፡፡ ቅቤ፡ ማር፡ kንጣ ወዘተ ከEያንዳንዱ ዓይነት ፡፡ የመዋቢያ Eቃዎች ከEያንዳንዱ የመዋቢያ Eቃ ዓይነት ፡፡

ኪሎ/ቁጥር በቁጥር በቁጥር በቁጥር በኪሎ ኪሎ/ሊትር በቁጥር በኪሎ በቁጥር

በሙሉ በሙሉ 5 3 1 5 2 5 2

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 27

ተራ.ቁ.

የEቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

2.6 2.6.1 2.7 2.7.1 2.8 2.8.1 2.8.2 2.9 2.9.1 2.9.2 2.10

የቤት ውስጥ መገልለያ Eቃዎች ከEያንዳንዱ የመገልለያ Eቃ ዓይነት ፡፡ የግድግዳ ጌጣጌጦች ከEያንዳንዱ የግድግዳ ጌጣጌጥ ዓይነት ፡፡ የAምልኮ Eቃዎችና ቅዱሳን መጻህፍት ቁርዓን Eና መጽሃፍ ቅዱስ ፡፡ ጽናጽል ፡ ጃንጥላ፡ ምርኩዝ ወዘተ ከEያንዳንዱ ዓይነት ፡፡ የህትመት ውጤቶች ጋዜጦች ፡ መጽሃፍት Eና መጽሄቶች ከEያንዳንዱ ዓይነት ፡፡ ደምጽ የተቀረጸባቸው ካሴቶች ከEያንዳንዱ ዓይነት ፡፡ ሌሎቸ ያልተከለከሉ Eቃዎች ከEያንዳንዱ ዓይነት ፡፡

በቁጥር በቁጥር በቁጥር በቁጥር በቁጥር በቁጥር በቁጥር

2 4 በሙሉ 3 10 10 1

ማሳሰቢያ 1 . ሁሉም ገደብ የተደረገባቸው Eቃዎች በዚህ ዝርዝር ውስጥ Aይካተቱም ፡ 2 . ቡና ፡ ጫት ፡ ወርቅና የጌጣጌጥ ማEድናት በዚህ ዝርዝር ውስጥ Aይካተቱም ፡

D:\abebeh\My Documents\Export Manual.doc 28