መስከረም 1ቀን 2004ዓ.ም

Post on 30-Dec-2015

75 Views

Category:

Documents

11 Downloads

Preview:

Click to see full reader

DESCRIPTION

መስከረም 1ቀን 2004ዓ.ም. እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም አሸጋገራችሁ. September 12 2010. Praise our Lord for bringing us to a new year. ቅድስት ሀገራችን Our Holy Country. የጥንት ሥልጣኔ ምንጭ. አክሱም Aksum. Source of Ancient Civilization. ኦሪትና ወንጌልን በምድሯ ላይ ያስተናገደች. ተድባበ ማርያም (አምሐራ ሳይንት፤ወሎ). - PowerPoint PPT Presentation

TRANSCRIPT

መስከረም 1 ቀን 2004ዓ.ም እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ

ዘመነ ዮሐንስ በሰላም አሸጋገራችሁ

September 12 2010Praise our Lord for bringing us

to a new year

ቅድስት ሀገራችንOur Holy Country

የጥንት ሥልጣኔ ምንጭ

Source of Ancient Civilization

አክሱምAksum

ኦሪትና ወንጌልን በምድሯ ላይ ያስተናገደች

Welcomed Both Old and New Testament to their Land

አክሱም ጽዮን ቤ/ ክ፤

Aksum Tsion Church,

ተድባበ ማርያም ( አምሐራሳይንት፤ወሎ)

Tedbabe Maryam, Amhara saynt (welo)

ቅድስት ሀገራችንOur Holy Country

ለዘመናት ያልተቋረጠ በትረ መንግሥት የተፈራረቀባት

Is a place where long succession of modernizing monarchs took part.

ዐፄ ቴዎድሮስEmperor Theodorous

ዐፄ ዮሐንስEmperor Yohanes IV

ዐፄ ምንሊክEmperor Menelik

እቴጌ ጣይቱEmpressTaitu

ንግሥተ ነገሥታትዘውዲቱEmpress Zewditu

ዐፄ ኃይለ ሥላሴEmperor Haile Selassie

በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ንግሥት (ሳባ) ያነገሠች

A place where the first queen (Saba) is crowned

ቅድስት ሀገራችንOur Holy Country

በሌላ ዓለም የሌሉ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናትንያነፀች

ገነተ ማርያም ፤ ሰሜን ወሎ

Genete Maryam in Northern Wolo

ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ ክ፤ላሊበላ

Saint George Church in Lalibela

Excavate rock-hewn Churches which are not found in any other part of the World

ቤተ መድኃኒዓለም፤ላሊበላ

Church of Medhanealem,Lalibela

‘Emekina’(Mother and her Son ) Church, Northern Wolo

ከአፍሪካ በራሷ ቋንቋና ፊደል የምትመራ ብቸኛሀገር

The only country in Africa who have its own alphabets

ጽላተ ሙሴና ግማደ መስቀልን በቅርስነትየያዘች

A place where it holds the ark of covenant and part of the Holy Cross.

ቅድስት ሀገራችንOur Holy Country

በሽታዎችን የሚፈውሱጠበል የሚፈልቅባትሀገር

‘Mayweyni’ Abune Gebremenfes Qdus

Healing Holy water,Tigray

ማይወይኒ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም

የሚገኘው ፈዋሹ ጠበል፤ትግራይ‘Shenkora’ Saint John Healing Holy water,

Shewa ሸንኮራ ቅዱስ ዮሐንስ ፈዋሽጠበል

A place where Healing Holy waters are found

ጠፍተው የነበሩ መጽሐፈ ሔኖክና ኩፋሌ የተገኙባት

Lost books of Henock and Kufalie are found in this Country

ከ41 ጊዜ በላይ በመጽሐፍ ቅዱስ ስሟ የተጠራ ሀገር

its name is mentioned more than 41 times in the Holy Bible

ቅድስት ሀገራችንOur Holy Country

የቤተ ክርስቲያን መቅረዝ የሆነ ቅዱስ ያሬድንያስገኘች

A place where ,the inventor our Church’s music, Saint Yared is born

ለመጀመሪያ ጊዜ የመስቀል ምልክት ያለው ሳንቲምያስቀረጸች

The first who inscribe a cross symbol on a coin

ቅድስት ሀገራችንOur Holy Country

ለአፍሪካ የነፃነት ተምሳሌት የሆነች

An example of independency for Africa

የባዕድ እጅ ያልዳሰሳቸው፣ ዘመናት ያልሻራቸው የኪነ ጥበባት መገኛ

The store house of artistic works

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ባሕልና ስርዓት ያላትሀገር

Has tradition and Principle based on the Holy Bible

ኢትዮጵያችን ናት!…is our Ethiopia

ምንጭ፥- የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት፣በዲ/ ን ሰሎሞንዮሐንስ፣2000ዓ.ም

- ቪሲዲ፣ፍኖተ አበው ወገዳማት ዘኢትዮጵያ ክፍል 2፣3፣4 ፣ 2000ዓ.ም- The Ethiopians, A history by Richard Pankhurst,2008

top related