awde ethiopia special issue 1 final draft ሀብታሙ aመንሲሣ 30 oሮምያ ጥይት 26...

12
ወደ ገጸ 5 ዞሯል ልዩ Eትም 1 ግንቦት 15 2008 ሀገራችን Iትዮጵያ፤ ከሶስት ሺህ ዓመት በላይ A ኩሪ ታሪክ ያላት ሀገር ናት። A ክሱም ስልጣኔ ከዓለም ቀደምት ስልጣኔዎች ተርታ የሚሰለፍና ሀገራችንንም ልዩ ስፍራ ያሰጣት ነው። በዛ ዘመን Iትዮጵያ በንግድና በዲፕሎማሲ ከሌሎች የሰለጠኑ ሀገራትና መንግስታት ጋር ግንኙነት ነበራት። ሀገራችን A ፍሪቃ የራስዋ ፊደል ያላትና ለስልጣኔዋም AስተዋîO ያበረከተ ለመሆኑ ምሁራን ይስማሙበታል። Iትዮጵያ የክርስትናንና E ስልምናን ሀይማኖቶች ከተቀበሉት ሃገራት መካከል ቀደምትነት E ንዳላትም ታሪክ ዘግቦታል። A ስተዳደርም፤ በዘመኑ ሚዛን ሲለካ፤ የሰለጠነ ሊባል የሚችል A ስተዳደር ዘርግታ፤ ቀረጥ ትሰበስብና ህዝብዋን ታስተዳድር ነበር። የቅርብ ጊዜ ታሪካችንም፤ በተለይም ሉዓላዊነታችንን፤ A ንድነታችንንና ዳር ድንበራችንን ከውጭ ወራሪ በመከላከል ረገድ E ጅግ ውጤታማ የሆነ ድንቅ ታሪክ ባለቤት ነን። O ግራፋያዊ A ቀማመጥዋ፤ የተፈጥሮ ሀብትዋ፤ የዓባይ ወንዝ ባለቤትነትዋ A ጠቃላይ ሀገራችንን የቅርብና ሩቅ ጠላቶች የሚመኝዋት፤ ምኞታቸውንም E ውን ለማድረግ በተግባር ወረራ የቃጡባት ሀገር ናት። ይሁንና በህዝብዋ፤ ቆራጥ ተጋድሎ ዳር ድንበርዋና A ላዊነትዋ፤ ከትውልድ ወደ ትውልድ E ስከ A ሁን ድረስ E ንደተከበረ ይገኛል። Iትዮጵያቸን 80 በላይ የሚሆኑ ብሔር ብሔረሰቦች የሚኖሩባትና E ጅግ በርካታ ዎች የሚነገሩባት ነች። E ነዚህ ብሔር ብሔረሰቦች፤ በየ A ከባቢያቸው የየራሳቸው ባህልና A ኖኖር ልምድ ያላቸው ሲሆን፤ በድምር Iትዮጵያን E ጅግ በርካታና የዳበሩ ባህል ሀገር ያደርግዋታል። O ሮሞው ገዳ ስርዓት፤ መሪዎቹን በየስምንት ዓመቱ የሚመርጥ ሲሆን፤ በምርጫው ላይ የህዝብ ተሳትፎ ያለበትና A ንድ መሪ ከስምንት ዓመት በላይ መመረጥ A ለመቻሉ A ሁኑ ዘመን ስሌት ከሞላ ጎደል ዲሞክራሲያዊ ሊያሰኘው የሚችል ስርዓት ነው። በሌሎችም የሃገራችን ክፍሎች በብዛትና በስፋት ሰፍኖ የሚሰራበት የሽምግልና ስርዓት A ንዱ A ኩሪ ባህላችን ê ነው። Iትዮጵያ ከግንቦት Eስከ ግንቦት ይህ ሁሉ ሁኖ ሳለ፤ Iትዮጵያ ህዝብ፤ በተለይ በቅርብ ጊዜ ታሪኩ የሚፈልገውን መሪ መርጦ ስልጣን ላይ ያወጣበትም ሆነ የማይፈልገውን መሪ ከስልጣን ያወረደበት ወቅት የለም። A ሃይለ ስላሴ ዘመነ መንግስት፤ የንጉሰ ነገስቱ የስልጣን ምንጭ ከሰማይ ቤት ነው ተብሎ የሚታሰብ ሲሆን፤ A ስተዳደራቸውም፤ በይፋ ተቃውሞ A ይገጥመውም ነበር። E ስከነተረቱም ሰማይ A ይታረስ ንጉስ A ይከሰስ ነበር የሚባለው። የንጉሱ A ገዛዝ ያንገሸገሸው ህዝብ፤ A ê ንጉሳዊ ስር A A ቱን ለመጨረሻ ጊዜ ቢያስወግድም፤ ህዝባዊው ድል በወታደራዊ ጁንታ ተነጥቆ E ራሱን ደርግ ብሎ የሰየመ ወታደራዊ ቡድን ለስልጣን በቃ። ይህ ወታደራዊ ቡድን ሀገራዊ ስልጣንን የጨበጠው፤ A ጋጣሚ E ንደመሆኑ፤ A መራር ዝግጁ A ልነበረም። የስልጣን ምንጩ ጠመንጃ E ንደመሆኑ መጠን፤ ለህዝብ ጥያቄ መልሱ A ብዛኛው ጠመንጃ ነበር። ህዝብ ተገደለ፤ ታሰረ፤ ተፈናቀለ፤ ተሰደደ። ይህ ሁሉ ያስመረረው ደግሞ በቡድን በቡድን E የሆነ ጥራኝ ጫካው፤ ጥራኝ ዱሩ ብሎ ጫካ ከተተ። ከነዚህ መሃከል፤ በጣት ቁጥር የማይሞልቱ፤ በትግራይ ተራሮች ውስጥ መሸጉ። 17 ዓመት የትጥቅ ትግል በኃላ፤ በለስ ቀንቶት፤ በህዝብ ፈቃድ ሳይሆን E ሱን E ንደቀደመው ሃይል፤ በጠብ መንጃ ሃይል ስልጣን ለመያዝ በቃ። ወያኔ /IA ዴግ ድፍን Iትዮጵያን ተቆጣጥሮ ስልጣን ላይ ከተቆናጠጠ E ነሆ 17 ዓመታት A ለፉ። E ንግዲህ Iትዮጵያ ውስጥ ስልጣን የጨበጡት፤ ቢያንስ ያለፉት ሶስት መንግስታት፤ በህዝብ የተመረጡ A ልነበሩም። A ራዊ መልኩ ቢለያዩም፤ ሶስቱም መንግስታት ህዝብ የሚመኘውን ሰላም፤ መረጋጋት፤ E ድገትና ብልጽግናን Iትዮጵያ ሊያስገኙ A ልቻሉም። A ንጻራዊ መልኩ ይለያዩ E ንጂ፤ ሶስቱም መንግስታት Iትዮጵያ ውስጥ የህግ የበላይነትና የህዝብ E ኩልነትን ሊያሰፍኑ A ልቻሉም። A ንጻራዊ መልኩ ይለያዩ E ንጂ ሶስቱም መንግስታት Iትዮጵያን ህዝብ ሰብ A ዊና ተፈጥሯዊ መብቶች ሊያከብሩና ሊያስከብሩ A ልቻሉም። በኣሳዛኝና A ሳሳቢ መልኩ ደግሞ፤ ህዝብ E ነዚህን መንግታት E ንቢኝ በቃችሁኝ ብሎ ከስልጣን ሊያወርድ A ልቻለም። Iትዮጵያ ሕዝብ ዲሞክራሲን ህጋዊ መንግሥትንና ፍትሃዊ ስርዓትን የመጠየቅ መብት Aለው! አንብበው ለወገን ያሰተላልፉ አውደ ኢትዮጵያ አውደ ኢትዮጵያ የወያኔ /IA ዴግ መንግስት ከቀደምቶቹ መንገስታት የሚለየው ደግሞ፤ የሀገሪቱን A ንድነትና ሉዓላዊነት በጥያቄ ውስጥ E ንዲወድቅ በማድረጉ ነው። ሰፊውን Iትዮጵያ ህዝብ፤ በብሄርና በቋንቋ ከፋፈለ። ኤርትራን A ስገነጠለ፤ ሀገሪቱን ያለ ባህር በር A ስቀረ። ይህ ሁሉ ድርጊት፤ በዚህ ጽሁፍ ጸሃፊ A መለካከት፤ የሀገር ክህደት /Treason/ ወንጀል ነው። ይህም A ልበቃ ብሎ፤ Iትዮጵያና ኤርትራ የድንበር ግጭት ሰበብ በብዙ A ስር ሺህ የሚቆጠሩ ወጣቶችን በጦር ሜዳ ማግዶ A ስጨፈጨፈ። በብዙ የህይወት መስዋ E ትነት ተገኝቶ የነበረውንም ድል A ልጀርሱ ሜዳ ቀለበሰው። ባድመ ለኤርትራ ተወሰነች። ውሳኔውን A ክብር A ላከብርም፤ ከኤርትራና A ለማቀፉ ድርጅት ጋር A ሁን ፍጥጫ ተገብ ል። ይህ ሁሉ በድምሮ፤ የወያኔ /IA ዴግ መንግስት ዓላማ ምንድነው፤ ብሎ ለመፈተሽ ይጋብዛል። የወያኔ /IA ዴግ መንገስት የተሳሳተ የውጭና የሀገረ ውስጥ ጉደይ ፖሊሲዎች፤ Iትዮጵያን ከሉA ላዊነትና A ንድነት መከበር A ንጻር፤ ከሰላም ፀጥታና መረጋጋት መከበር A ንጻር፤ E ድገትና ብልጽግና መምጣት A ንጸር ሲገመገም፤ ከቀደሙት መንግስታት ደረጃ E ጅግ ወደ ኃላ ያንደረደራት ናቸው። Iትዮጵያ ህዝብም በተለያዩ ወቅቶች፤ በተለያየ ስልት ተቃውሞዉን ለመግለጽ ሞክሯል። በሁሉም ወቅቶች ግን፤ ከመንገስት የተሰጠው ምላሽ፤ ብሶቱን ማዳመጥና ችግሩን ለመፍታት መሞከር ሳይሆን፤ የሀይል E ርምጃ ነበር። E ንዲህ E ንዲህ E ያለ፤ ህዝቡ ከሞቱት በላይ፤ ከሚኖሩት በታች በሆነ የግፍ ኑሮ E የገፋ ከረመ። ዓመት ዓመትን ወልዶ፤ ከወር ወር ተሸጋግረን፤ ግንቦት 97 ደረስን። ይህ ወቅት፤ በተለይ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፤ በሃያላን ሀገር መንግስታት መሪዎች፤ Eንደ Aንድ ተስፋ የሚጣልበት A ፍሪቃ ዲሞክራሲያዊ መሪ የሚታዩበት ወቅት ነበር። ከዚያም ባሻገር፤ የወቅቱ E ንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ቶኒ ብሌር፤ የወቅቱ A ውሮፓንና የቡድን 8 ሀገራትን መሪነት በጥምር የያዙበት ወቅት ነበር። ይህንንም A ጋጣሚ

Upload: duongnhan

Post on 10-Apr-2018

291 views

Category:

Documents


7 download

TRANSCRIPT

Page 1: Awde Ethiopia special issue 1 final draft ሀብታሙ Aመንሲሣ 30 Oሮምያ ጥይት 26 ዳዊት ፍቃዱ ፀጋዬ 19 A/A ጥይት 27 ገዛኸኝ መንገሻ ገረመው

ወደ ገጸ 5 ዞሯል

ልዩ Eትም 1 ግንቦት 15 2008

ሀገራችን Iትዮጵያ፤ ከሶስት ሺህ ዓመት በላይ Aኩሪ ታሪክ ያላት ሀገር ናት። የAክሱም ስልጣኔ ከዓለም ቀደምት ስልጣኔዎች ተርታ የሚሰለፍና ሀገራችንንም ልዩ ስፍራ ያሰጣት ነው። በዛ ዘመን Iትዮጵያ በንግድና በዲፕሎማሲ ከሌሎች የሰለጠኑ ሀገራትና መንግስታት ጋር ግንኙነት ነበራት። ሀገራችን በAፍሪቃ የራስዋ ፊደል ያላትና ለስልጣኔዋም AስተዋîO ያበረከተ ለመሆኑ ምሁራን ይስማሙበታል። Iትዮጵያ የክርስትናንና የEስልምናን ሀይማኖቶች ከተቀበሉት ሃገራት መካከል ቀደምትነት Eንዳላትም ታሪክ ዘግቦታል። በAስተዳደርም፤ በዘመኑ ሚዛን ሲለካ፤ የሰለጠነ ሊባል የሚችል Aስተዳደር ዘርግታ፤ ቀረጥ ትሰበስብና ህዝብዋን ታስተዳድር ነበር። የቅርብ ጊዜ ታሪካችንም፤ በተለይም ሉዓላዊነታችንን፤ Aንድነታችንንና ዳር ድንበራችንን ከውጭ ወራሪ በመከላከል ረገድ Eጅግ ውጤታማ የሆነ ድንቅ ታሪክ ባለቤት ነን። ጂOግራፋያዊ Aቀማመጥዋ፤ የተፈጥሮ ሀብትዋ፤ የዓባይ ወንዝ ባለቤትነትዋ በAጠቃላይ ሀገራችንን የቅርብና ሩቅ ጠላቶች የሚመኝዋት፤ ምኞታቸውንም Eውን ለማድረግ በተግባር ወረራ የቃጡባት ሀገር ናት። ይሁንና በህዝብዋ፤ ቆራጥ ተጋድሎ ዳር ድንበርዋና ሉAላዊነትዋ፤ ከትውልድ ወደ ትውልድ Eስከ Aሁን ድረስ Eንደተከበረ ይገኛል። Iትዮጵያቸን ከ80 በላይ የሚሆኑ ብሔር ብሔረሰቦች የሚኖሩባትና Eጅግ በርካታ ቋንቋዎች የሚነገሩባት ነች። Eነዚህ ብሔር ብሔረሰቦች፤ በየAከባቢያቸው የየራሳቸው ባህልና የAኖኖር ልምድ ያላቸው ሲሆን፤ በድምር Iትዮጵያን የEጅግ በርካታና የዳበሩ ባህል ሀገር ያደርግዋታል። የOሮሞው ገዳ ስርዓት፤ መሪዎቹን በየስምንት ዓመቱ የሚመርጥ ሲሆን፤ በምርጫው ላይ የህዝብ ተሳትፎ ያለበትና Aንድ መሪ ከስምንት ዓመት በላይ መመረጥ Aለመቻሉ በAሁኑ ዘመን ስሌት ከሞላ ጎደል ዲሞክራሲያዊ ሊያሰኘው የሚችል ስርዓት ነው። በሌሎችም የሃገራችን ክፍሎች በብዛትና በስፋት ሰፍኖ የሚሰራበት የሽምግልና ስርዓት Aንዱ የAኩሪ ባህላችን ገêታ ነው።

Iትዮጵያ ከግንቦት Eስከ ግንቦት ይህ ሁሉ ሁኖ ሳለ፤ የIትዮጵያ ህዝብ፤ በተለይ በቅርብ ጊዜ ታሪኩ የሚፈልገውን መሪ መርጦ ስልጣን ላይ ያወጣበትም ሆነ የማይፈልገውን መሪ ከስልጣን ያወረደበት ወቅት የለም። በAጤ ሃይለ ስላሴ ዘመነ መንግስት፤ የንጉሰ ነገስቱ የስልጣን ምንጭ ከሰማይ ቤት ነው ተብሎ የሚታሰብ ሲሆን፤ Aስተዳደራቸውም፤ በይፋ ተቃውሞ Aይገጥመውም ነበር። Eስከነተረቱም ‘ሰማይ Aይታረስ ንጉስ Aይከሰስ’ ነበር የሚባለው። የንጉሱ Aገዛዝ ያንገሸገሸው ህዝብ፤ በAመê ንጉሳዊ ስርAAቱን ለመጨረሻ ጊዜ ቢያስወግድም፤ ህዝባዊው ድል በወታደራዊ ጁንታ ተነጥቆ Eራሱን ደርግ ብሎ የሰየመ ወታደራዊ ቡድን ለስልጣን በቃ። ይህ ወታደራዊ ቡድን ሀገራዊ ስልጣንን የጨበጠው፤ በAጋጣሚ Eንደመሆኑ፤ ለAመራር ዝግጁ Aልነበረም። የስልጣን ምንጩ ጠመንጃ Eንደመሆኑ መጠን፤ ለህዝብ ጥያቄ መልሱ በAብዛኛው ጠመንጃ ነበር። ህዝብ ተገደለ፤ ታሰረ፤ ተፈናቀለ፤ ተሰደደ። ይህ ሁሉ ያስመረረው ደግሞ በቡድን በቡድን Eየሆነ ‘ጥራኝ ጫካው፤ ጥራኝ ዱሩ’ ብሎ ጫካ ከተተ። ከነዚህ መሃከል፤ በጣት ቁጥር የማይሞልቱ፤ በትግራይ ተራሮች ውስጥ መሸጉ። ከ17 ዓመት የትጥቅ ትግል በኃላ፤ በለስ ቀንቶት፤ በህዝብ ፈቃድ ሳይሆን Eሱን Eንደቀደመው ሃይል፤ በጠብ መንጃ ሃይል ስልጣን ለመያዝ በቃ። ወያኔ/IህAዴግ ድፍን Iትዮጵያን ተቆጣጥሮ ስልጣን ላይ ከተቆናጠጠ Eነሆ 17 ዓመታት Aለፉ። Eንግዲህ ፤ Iትዮጵያ ውስጥ ስልጣን የጨበጡት፤ ቢያንስ ያለፉት ሶስት መንግስታት፤ በህዝብ የተመረጡ Aልነበሩም። በAንጻራዊ መልኩ ቢለያዩም፤ ሶስቱም መንግስታት ህዝብ የሚመኘውን ሰላም፤ መረጋጋት፤ Eድገትና ብልጽግናን በIትዮጵያ ሊያስገኙ Aልቻሉም። በAንጻራዊ መልኩ ይለያዩ Eንጂ፤ ሶስቱም መንግስታት Iትዮጵያ ውስጥ የህግ የበላይነትና የህዝብ Eኩልነትን ሊያሰፍኑ Aልቻሉም። በAንጻራዊ መልኩ ይለያዩ Eንጂ ሶስቱም መንግስታት የIትዮጵያን ህዝብ ሰብAዊና ተፈጥሯዊ መብቶች ሊያከብሩና ሊያስከብሩ Aልቻሉም። በኣሳዛኝና በAሳሳቢ መልኩ ደግሞ፤ ህዝብ Eነዚህን መንግታት Eንቢኝ በቃችሁኝ ብሎ ከስልጣን ሊያወርድ Aልቻለም።

የIትዮጵያ ሕዝብ ዲሞክራሲን ህጋዊ መንግሥትንና ፍትሃዊ ስርዓትን የመጠየቅ መብት Aለው!

አንብበው ለወገን ያሰተላልፉ

አውደ ኢትዮጵያአውደ ኢትዮጵያ

የወያኔ/IህAዴግ መንግስት ከቀደምቶቹ መንገስታት የሚለየው ደግሞ፤ የሀገሪቱን Aንድነትና ሉዓላዊነት በጥያቄ ውስጥ Eንዲወድቅ በማድረጉ ነው። ሰፊውን የIትዮጵያ ህዝብ፤ በብሄርና በቋንቋ ከፋፈለ። ኤርትራን Aስገነጠለ፤ ሀገሪቱን ያለ ባህር በር Aስቀረ። ይህ ሁሉ ድርጊት፤ በዚህ ጽሁፍ ጸሃፊ Aመለካከት፤ የሀገር ክህደት /Treason/ ወንጀል ነው። ይህም Aልበቃ ብሎ፤ በIትዮጵያና ኤርትራ ‘ የድንበር ‘ ግጭት ሰበብ በብዙ Aስር ሺህ የሚቆጠሩ ወጣቶችን በጦር ሜዳ ማግዶ Aስጨፈጨፈ። በብዙ የህይወት መስዋEትነት ተገኝቶ የነበረውንም ድል ፤ በAልጀርሱ ሜዳ ቀለበሰው። ባድመ ለኤርትራ ተወሰነች። ውሳኔውን Aክብር Aላከብርም፤ ከኤርትራና ከAለማቀፉ ድርጅት ጋር Aሁን ፍጥጫ ተገብቷል። ይህ ሁሉ በድምሮ፤ የወያኔ/IህAዴግ መንግስት ዓላማ ምንድነው፤ ብሎ ለመፈተሽ ይጋብዛል። የወያኔ/IህAዴግ መንገስት የተሳሳተ የውጭና የሀገረ ውስጥ ጉደይ ፖሊሲዎች፤ Iትዮጵያን ከሉAላዊነትና Aንድነት መከበር Aንጻር፤ ከሰላም ፀጥታና መረጋጋት መከበር Aንጻር፤ ከEድገትና ብልጽግና መምጣት Aንጸር ሲገመገም፤ ከቀደሙት መንግስታት ደረጃ Eጅግ ወደ ኃላ ያንደረደራት ናቸው። የIትዮጵያ ህዝብም በተለያዩ ወቅቶች፤ በተለያየ ስልት ተቃውሞዉን ለመግለጽ ሞክሯል። በሁሉም ወቅቶች ግን፤ ከመንገስት የተሰጠው ምላሽ፤ ብሶቱን ማዳመጥና ችግሩን ለመፍታት መሞከር ሳይሆን፤ የሀይል Eርምጃ ነበር። Eንዲህ Eንዲህ Eያለ፤ ህዝቡ ከሞቱት በላይ፤ ከሚኖሩት በታች በሆነ የግፍ ኑሮ Eየገፋ ከረመ። ዓመት ዓመትን ወልዶ፤ ከወር ወር ተሸጋግረን፤ ግንቦት 97 ደረስን። ይህ ወቅት፤ በተለይ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፤ በሃያላን ሀገር መንግስታት መሪዎች፤ Eንደ Aንድ ተስፋ የሚጣልበት የAፍሪቃ ዲሞክራሲያዊ መሪ የሚታዩበት ወቅት ነበር። ከዚያም ባሻገር፤ የወቅቱ የEንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ቶኒ ብሌር፤ የወቅቱ የAውሮፓንና የቡድን 8 ሀገራትን መሪነት በጥምር የያዙበት ወቅት ነበር። ይህንንም Aጋጣሚ

Page 2: Awde Ethiopia special issue 1 final draft ሀብታሙ Aመንሲሣ 30 Oሮምያ ጥይት 26 ዳዊት ፍቃዱ ፀጋዬ 19 A/A ጥይት 27 ገዛኸኝ መንገሻ ገረመው

በበረሀና በዱር ጠመንጃ Aንግቦ፤ Eየተፋለመው ይገኛል። በሌላ በኩል፤ በህዝባዊ ሰላማዊ Eንቅስቃሴዎች፤ በመሃል ሀገር ገዢውን ፓርቲ ህዝብ ወጥሮ ይዞታል። ሁለቱም የትግል ስልቶች፤ መንግሰትን በየጊዜው ሊያንገዳግዱት ቢችሉም ሊጥሉት ግን Aልቻሉም። የመንገስት ለውጥ ሳይሆን የሥርዓት ለውጥ ለማምጣት የሚደረገው ትግል ግን Eጅግ ብዙ ይቀረዋል።

ቅንጅት ለAንድነትና ዲሞክራሲ ፓርቲ፤ ከግንቦት 97 ቀደም ብሎ በመመስረት፤ የህዝባዊ ሰላማዊ ትግሉ መሪ ለመሆን ችሎ ነበር። ባልተጠበቀ መልኩም፤ የትግሉን ሂደት Eጅግ ከፍተኛ ደረጃ ላይ Aደርሰውታል። የIህAዴግን የውሸት ዲሞክራሲ ካባ Aወላልቀው ጥለው Eውነተኛ ማንነቱ፤ በተለይ በምEራባውያን Aይን Eንዲታወቅ Aድርገውታል። ለዚህም ነው፤ IህAዴግ ጠብ መንጃውን የሙጥኝ ብሎ፤ Aይኑን በጨው ታጥቦ፤ ስልጣን ከህዝብ ነጥቆ፤ ተመረጥኩኝ ያለው።

ከግንቦት 97 በላ፤ ያለው የIህAዴግ Aካሄድ በጠቅላላ የሚያመላክተው የሰላማዊ ትግል መድረኩን በተቻለው መጠን ጠርቅሞ ለመዝጋት የተለመ ነው የሚመስለው። በሰላማዊ መንገድ IህAዴግን Eንታገላለን፤ ያሉትን Eያዋከበ ይገኛል። የቅንጅትን ስም ነጥቆ፤ ታማኝ ላላቸው ሰዎች ሰጧል። ዓርማውንም Eንዲሁ። ቅንጅት ስሙን ቀይሮ፤ Aንድነት ብሎ ለመንቀሳቀስ ተገዷል። በሌላ ወገን ደግሞ በረሃና ዱር የገቡቱ፤ ትግሉን Aፋፍመውታል። ከግንቦት 97 ወዲህ፤ Oብነግ፤ በምስራቁ የሀገራቸን ክፍል፤ ለIህAዴግ ፈተና ሆኖበታል። Oነግና የAርበኞች ግንባርም የቦዘኑ መስለው Aይታዩም። ቀድሞ የቅንጅት ከፍተኛ የAመራር Aባላት የነበሩ ደግሞ፤ ከሰሞኑን፤ ከቅንጅት/Aንድነት ተለይተናል፤ IህAዴግ የሰላሙን በር ጥርቅም Aድርጎ ዘግቶታልና ስለትግል ስልት Eንነጋገር ሲሉ Eየተደመጡ ነው።

ሰሞኑን ደግሞ፤ IህAዴግ በምEራቡ የሀገሪቱ ክፍል ሌላ የጦርነት ግንባር

አውደ ኢትዮጵያ ገጽ 2

ተው ስማኝ ሀገሬ! Eያንዳንዱ ህዝብ የሚገባውን መሪ ያገኛል የሚባል Aባባል Aለ። መሪው Aምባገነን ከሆነ ህዝቡ በበቂ ስላልታገለውና፤ በAምባገነንነቱ Eንዲቀጥል ስለፈቀደ ነው ለማለት ነው። የIትዮጵያ ህዝብ፤ ለዘመናት ከAምባገነን መሪዎች ጋር በተለያየ ስልት ሲታገል መቆየቱ Eሙን ነው። ያለመታደል ሆኖ፤ በተለይ በቅርብ ጊዜ ታሪኩ፤ የፈቀደውን መሪ ወደ ስልጣን ለማውጣት Aልተሳካለትም። ይህ ሆኖም ቢሆን፤ ተስፋ ቆርጦ፤ ሰጥ ለጥ ብሎ ተገዝቶ ግን Aያውቅም።

ንጉሰ ነገስቱን በህዝባዊ Aብዮት ማEበል Aጥለቅልቆ ከስልጣን ማስለቀቅ ብቻ ሳይሆን፤ የስርዓት ለውጥም ለማምጣት ችሏል። መሬት ላራሹ፤ የሚለውን መፈክር Aንግቦ የተነሳው ህዝብ፤ በተወሰነ መልኩ ዓላመው ግቡን መቷል ለማለት ይቻላል። ይህ ስኬት ግን ያለመስዋEትነት የተገኘ Aልነበረም። የብዙ ንì<ህ Iትዮጵያውያን ህይወት Aልፏል፤ ደም ፈስዋል። ከሁሉም የሚያሳዝነው ግን፤ ይህ በብዙ መስዋEትነት የተገኘ የህዝብ ድል፤ በጥቂት ጠመንጃ ያነገቡ ወታደራዊ ቡድን /ደርግ/ በሃይል መነጠቁ ነው።

ህዝብ ደርግን የታገለው፤ በየAቅጣጫው በረሃና ዱር ገብቶ ጠመንጃ በማንገብ ነበር። በቀበሮ ጉድጓድ መሽጎ፤ ጉሮሮ ለጉሮሮ በመተናነቅ Eልህ Aስጨራሽ የትጥቅ ትግል Aድርጎ፤ የብዙ ሺህ ወጣት Iትዮጵያውያን ሕይወት ለህልፈት ተዳርጎ በመጨረሻ ደርግ ሊወገድ ችሏል። ከዚህ ሁሉ መስዋEትነት በኃላ፤ Eጅግ በሚያሳዝን መልኩ፤ ወያኔ/IህAዴግ የህዝብን ድል ቀልብሶ፤ ከደርግ በባሰ መልኩ Aምባገነን ሆነ። መንግስት መቀየር ቢቻልም፤ ስርዓት ለመቀየር ግን ሳይቻል ቀረ።

ትግሉ ግን ቀጠለ። ህዝብ IህAዴግን፤

ለመክፈት Eየተንደረደረ ነው። ከሱዳን ጋር የሚያዋስነንን 1600 ኪ.ሜ. ርዝመትና 30 ኪ.ሜ. ስፋት ያለውን የIትዮጵያን ክልል ለሱዳን Aሳልፎ ሰጧል። ሱዳን ጦሩን በዚህ መሬት ላይ ማስፈር ብቻ ሳይሆን፤ በቦታው የነበሩትን Iትዮጵያውያን ገበሬዎች ገድሏል። ገበሬዎቹ በምላሹ፤ ከሱዳን ጋር ተኩስ ገጥመዋል። IህAዴግን ጣልቃ ትገባና፤ ወይንም ከሱዳን ጋር ትወግንና ውርደ ከራስ ብለውታል።

በጥቅሉ፤ IህAዴግ፤Iትዮጵያ ውስጥ ከየትኛውም የህብረተሰብ ክፍል ድጋፍ የለውም። በስልጣን ላይ የተቆናጠጠው በጉልበት ነው። በጉልበት ስልጣን የያዘ ማንኛውም ሀይል፤ በህዝብ Aመî ከስልጣን መልቀቁ Aይቀሬ ነው። Aሁን ጥያቄ ውስጥ የወደቀውና፤ በንግግር ላይ ያለው፤ የትግል ስልቱ ምን ይሁን የሚለው ነው። ቅንጅት/Aንድነት ለዚህ ጥያቄ ግልጽና የማያሻማ ምላሽ Aለው። ትግሉ መንገስትን በሌላ ሀይል የመተካት ትግል ሳይሆን መንግስታትን ወደስልጣን የማውጣትና ከስልጣን የማውርድ ስልትን ከመሰረቱ መቀየር ነው። ለዚህም ነው፤ በሰላማዊ ትግል ብቻ፤ መስዋEትነቱ ምንያህል የከፋና የበዛ ቢሆንም Eንክዋን፤ IህAዴግን Eታገላለሁ ያለው። ይሁን Eንጂ፤ ዱር ቤቴ ብለው የከተቱ ሀይሎችና፤ ስለሰላማዊ ትግሉ ውጤት ሁለቴ ማሰብ የጀመሩ ክፍሎች በቀላሉ የሚቆጠሩ Aይደሉም። ዋንኛው ሃላፊነት ያለው መንገስት ላይ ነው። መንግስት Aርቆ Aሳቢና Aስተዋይ መካሪዎች ያስገልጉታል።

የAውደ መልEክት ግን ፤ ተው ስማኝ ሀገሬ ተው ስማኝ ሀገሬ፤ የደም መፋሰሱ ይበቃሃል ዛሬ። የሚል ነው።

ርEሰ - Aንቀጽ

Page 3: Awde Ethiopia special issue 1 final draft ሀብታሙ Aመንሲሣ 30 Oሮምያ ጥይት 26 ዳዊት ፍቃዱ ፀጋዬ 19 A/A ጥይት 27 ገዛኸኝ መንገሻ ገረመው

አውደ ኢትዮጵያ ገጽ 3

1997 ምርጫ ምክንያት የጠፋዉ 193 ሕይወትና 763 የቆሰሉ ዜጎች ፍርድ ይጠብቃል

ወደ ገጸ 4

ተራ የሟች ስም

Eድሜ ክልል

የሞተበት መሳርያ

1 ረቡማ Eሸቴ Aርጋታ 34 A/A ሠደፍ

2 መልሳቸው ደምሴ Aለምነው 16 A/A ጥይት

3 ሀድራ ሽኩራ Uስማን 22 A/A ጥይት

4 ጃፈር ሰይድ Iብራሂም 18 A/A ጥይት

5 —- 17 A/A ጥይት

6 —- 27 A/A ጥይት

7 በሐሩ ምንላርግህ ደምለው 17 A/A ጥይት

8 ፍቃዱ ነጋሽ 25 A/A ጥይት

9 Aብርሃም ይልማ 17 A/A ጥይት

10 ያሬድ በላቸው Eሸቴ 23 A/A ጥይት

11 ከበደ ወልዴ ገ/ህይወት 17 A/A በዱላ

12 ማቴዎስ ግርማ ፍልፍሉ 14 A/A በዱላ

13 ጌትንት Aያሌው ወዳጆ 48 A/A ጥይት

14 Eንዳልካቸው መገርሳ ሁንዴ 18 A/A ጥይት

15 ቃሲም Aሊ ረሺድ 21 A/A ጥይት

16 Iማም Aሊ ሸውሞሌ 22 A/A ጥይት

17 Aልዩ ዩስፍ Iሣ 20 A/A ጥይት

18 ሳምሶን ንጉሤ ያEቆብ 23 A/A ጥይት 19 Eሱባለው Aሸናፊ Aበበ 18 A/A ጥይት

20 በልዩ ባዩ ዘA 18 A/A ጥይት

21 ዩሱፍ Aብደላ ጀማል 23 A/A ጥይት

22 Aብርሃም ስሜ ወ/Aገኘሁ 23 A/A ጥይት 23 መሓመድ ሁሰን ብካ 45 ደ/ብ/ብ ጥይት 24 ረደላ ከንባዱ Aወል 19 A/A ጥይት

25 ሀብታሙ Aመንሲሣ 30 Oሮምያ ጥይት 26 ዳዊት ፍቃዱ ፀጋዬ 19 A/A ጥይት

27 ገዛኸኝ መንገሻ ገረመው 15 A/A ጥይት 28 ዮናስ Aሰፋ Aበራ 24 Aማራ ጥይት 29 ግርማ Aለሙ ወልዴ 38 A/A ጥይት 30 ወ/ሮ ደስታ Uማ ብሩ 37 A/A ጥይት 31 ለገሠ ቱሉ ፈይሳ 60 A/A ጥይት 32 ተስፋዬ ድልገባ ቡሽራ 19 A/A ጥይት 33 ቢንያም ደንበላ ደገፉ 18 A/A ጥይት

34 ሚሊዮን ከበደ ሮቢ 32 A/A ጥይት 35 ደረጀ ዳመና ደኔ 24 A/A ጥይት 36 ነቢዩ Aለማየሁ ሀይሌ 16 A/A ጥይት 37 መትኩ Uድማ ሟለንዳ 24 A/A ጥይት 38 Aንጥር ከያር ሱፋር 22 A/A ጥይት 39 ንጉሤ ዋበኘ 36 A/A ጥይት 40 ዙልፋ ሉሩር ሀሰን 50 A/A ጥይት 41 ዋስሁን ከበደ 16 A/A ጥይት 42 ኤርምያስ ፈቃዱ ከተማ 20 A/A ጥይት 43 00428 25 A/A ጥይት 44 00429 26 A/A ጥይት 45 00430 30 A/A ጥይት 46 Aዲሱ በላቸው 25 A/A ጥይት 47 ደመቀ ካሣ Aበበ _ A/A ጥይት 48 00432 22 A/A ጥይት 49 00450 20 A/A ጥይት

ተራ የሟች ስም

Eድሜ ክልል

የሞተበት መሳርያ

50 13903 25 _ ጥይት

51 00435 30 _ "

52 13906 25 _ "

53 ተማም ሙክታር (00438) 25 _ " 54 በየነ ኑር በዛ 35 A/A "

55 ወሰን Aሰፋ 25 A/A "

56 Aበበ Aንተነህ 30 _ "

57 ፍቃዱ ሓይሌ 25 _ "

58 ኤልያስ ጎልጤ 25 A/A "

59 ብርሀኑ Aሸሞ ወረቃ _ " "

60 Aሸብር Aየለ መኩሪያ _ " "

61 ዳዊት ፈቃዱ ሰማ _ " "

62 መርሃፅድቅ ሲራክ 22 " " 63 በለጠ ጋሻውጠና _ " "

64 በሓይሉ ተስፋዬ 20 " " 65 21760 18 _ "

66 21523 25 _ "

67 11657 24 _ "

68 21520 25 _ " 69 21781 60 _ " 70 ጌታቸው Aዘዘ 45 A/A በስለት

71 21762 75 _ በጥይት

72 11662 45 _ "

73 21763 25 _ "

74 113087 30 _ " 75 21571 25 _ "

76 21761 21 _ " 77 21569 25 _ " 78 13088 30 _ "

79 Eንዳልካቸው ወ/ገብርኤል 27 ትግራይ ጥይት

80 ሐይለማርያም Aምባዬ 20 _ ጥይት

81 መብራቱ ወብሸት ዘውዱ 27 A/A ጥይት

82 ስንታየሁ Eስጢፋኖስ በየነ 14 A/A ጥይት

83 ታምሩ ኃ/ሚካኤል _ _ ጥይት

84 Aድማሱ ተገኝ Aበበ 45 A/A ጥይት

85 Eቴነሽ የማም 50 A/A ጥይት

86 ወርቄ Aበበ 19 A/A ጥይት

87 ፍቃዱ ደግፌ 27 A/A ጥይት

88 ሸምሱ ካሊድ 25 _ ጥይት

89 Aብዱ ዋሂብ Aህመዲን 30 _ ጥይት

90 ታከለ ደበሌ 20 _ ጥይት

91 ታደሰ ፈይሳ 38 _ ጥይት 92 ሠለሞን ተስፋዬ 25 _ ጥይት 93 Eንዳልካቸው ወርቁ 25 _ ጥይት 94 ቅጣው ወርቁ 25 _ ጥይት 95 ደስታ Aያሌው ነጋሽ 30 A/A ጥይት 96 የለፍ ነጋ 15 A/A ጥይት 97 ዮሐንስ ኃይሉ 20 A/A ጥይት

98 በኃይሉ ተሾመ ብርሃኑ 30 A/A ጥይት 99 ሙሉ ኩመላ ሶሬሣ 50 A/A ጥይት 100 ቴዎድሮስ ግደይ ኃይሉ 23 A/A ጥይት 101 ደጀኔ የልማ ገብሬ 18 A/A ጥይት 102 ፀጋሁን ወ/ገብርኤል 18 A/A ጥይት 103 ደረጀ ማሞ ሃሰን 27 A/A ጥይት

ቁጥር የሟች ስም

Eድሜ ክልል

የሞተበት መሳርያ

104 ረጋሣ ጉተታ ፈይሣ 55 A/A ጥይት

105 ቴዎድሮስ ገ/ወልድ 28 " "

106 መኮንን ደስታ ገ/EግዚAብሔር 20 " "

107 ኤልያስ ጎA ጊዮርጊስ 23 " "

108 Aብርሃም Aሰፋ መኮንን 21 " "

109 ጥሩወርቅ ገ/ፃዲቅ 41 " "

110 ሄኖክ ቀፀላ መኮንን 28 " "

111 ጌቱ ሸዋንግዛው መረታ 24 " "

112 ወ/ሮ ከብነሽ መልኬ ታደሰ 52 " "

113 መሣይ Aዲሱ ስጦታው 29 " "

114 ሙሉዓለም ንጉማ ወየሣ 15 " "

115 Aያልሰው ማሞ 23 " "

116 ስንታየሁ ውበት መለሰ 24 " "

117 ወ/ሮ ፀዳለ Aለሙቢራ 50 " " 118 Aባይነህ ሣራ ሰዴ 35 " " 119 ፍቅረማርያም ቁምቢ ተሊላ 18 " "

120 Aለማየሁ ገርባ 26 " "

121 ጆርጅ ጌትዬ Aበበ 36 " "

122 ሃብታሙ ዘገዬ ቶላ 16 " "

123 መትኩ ዘለቀ ገ/ሥላሴ 24 " "

124 ትEዛዙ ወልዴ መኩሪያ 24 " " 125 ፍቃዱ Aመሌ ዳሊጌ 36 A/A ጥይት

126 ሸዋጋ በቃለ ወ/ጊዮርጊስ 38 " " 127 Aለማየሁ Iፋ ዘውዴ 32 " " 128 ዘላለም ቀፀላ ገ/ጻዲቅ 31 " " 129 መቆያ መብራቱ ታደሰ 19 " " 130 ሀይልዬ ግርማ ሁሴን 19 " " 131 ወ/ር ፍስሀ ጣሰው ውሩፋ 23 " " 132 ወጋየሁ ዘሪሁን Aርጋው 26 " " 133 መላኩ መኮንን ከበደ 19 " " 134 Aባይነህ ደዴ Oራ 25 " " 135 ወ/ሮ Aበበች በቀለ ሁለቱ 50 " " 136 ደመቀ Aነጀ ጀንበሬ 30 " " 137 ክንዴ መለሰ ወረሱ 22 " " 138 Eንዳለ Eውነቱ ገ/መድኅን 23 " " 139 Aለማየሁ ተሾመ ወልዴ 24 " " 140 ብሥራት ተስፋዬ ደምሴ 24 " "

141 መስፍን ገ/ወልድ ኃ/ጊዮርጊስ 23 " " 142 ወሊዮ ዩሴን ዳሪ 18 " " 143 በሀይሉ ግርማ ገ/መድህን 20 " " 144 ሰራጅ ኑሪ ሰይድ 18 " " 145 Iዮብ ገ/መድኀን 25 " " 146 ዳንኤል ወርቁ ሙሉጌታ 25 " " 147 ቴዎድሮስ ከበደ ደገፋ 25 " " 148 ጋሻው ታደሰ ሙሉጌታ 24 " " 149 ከበደ በዳሴ Iርኮ 22 " " 150 ለቺሳ ከፈና ፋታሣ 21 " " 151 ጃጋማ በዳኔ በሻህ 20 " " 152 ደበላ Oሊቃ ጉታ 15 " "

153 መላኩ ተረፈ ፈይሣ 16 " "

Page 4: Awde Ethiopia special issue 1 final draft ሀብታሙ Aመንሲሣ 30 Oሮምያ ጥይት 26 ዳዊት ፍቃዱ ፀጋዬ 19 A/A ጥይት 27 ገዛኸኝ መንገሻ ገረመው

አውደ ኢትዮጵያ ገጽ 4

1997 ምርጫ ምክንያት የጠፋዉ...

የጠፋዉን ሕይወት ለመሸፈን የተደረገው

ቁጥር የሟች ስም

Eድሜ ክልል

የሞተበት

መሳርያ

154 ወ/ሮ Eልፍነሽ ተክሌ 45 ደ/ብ/ብ/ሕ ጥይት

155 Aቶ ሃሰን ዱላ 64 ደ/ብ/ብ/ሕ ጥይት

156 ሁሴን ሀሰን ዱላ 25 ደ/ብ/ብ/ሕ ጥይት

157 በላይ ደጀኔ ደምሴ 15 ደ/ብ/ብ/ሕ ጥይት

158 ስሙ ያልታወቀ (ቁ.2) Aማራ Aልተረጋገጠም

159 ስሙ ያልታወቀ Aማራ ታንቆ የመጣ

160 ስሙ የማይታወቅ Aማራ ጥይት

161 ዘመድኩን Aግደው 18 Aማራ ጥይት

162 ጌታቸው Aፈወርቅ/ፈለቀ

ተፈሪ 16 Aማራ ጥይት

163 ደለለኝ ክንዴ ዓለሙ 20 Aማራ ጥይት

164 ዮሴፍ መሐመድ Uመር 20 Aማራ ጥይት

165 መኩሪያ ተፈሪ ተበጀ 22 Aማራ ጥይት

166 ባድመ ሞገስ ተሻማሁ 20 Aማራ ጥይት

167 Aምባው ጌታሁን 38 Aማራ ጥይት

168 ተሾመ Aዲስ ኪዳነ 65 Aማራ በፖሊስ መኪና

169 ዮሴፍ ሙሉጌታ ረጋሣ _ A/A ጥይት

170 Aብዩ ንጉሤ _ A/A ጥይት

171 ታደለ ሽሬ በሐጋ _ A/A ጥይት

172 ኤፍሬም ጥላሁን ሻፊ _ A/A ጥይት

173 Aበበ ሐርቆ ሓማ _ A/A ጥይት

174 ገብሬ ሞላ _ A/A ጥይት

175 ሰይድ ኑረዲን _ A/A ጥይት

176 Eንየው ጌታቸው ፀጋዬ 32 A/A ጥይት

177 Aብዱራህማን ሁሴን

ፈረጅ 32 A/A ጥይት

178 Aምባው ለገሠ ብጡል 60 A/A ጥይት

179 Aብዱልመናን ዜኑ ሁሴን 28 A/A ጥይት 180 ጅግሣ ቶላ ሰጠኝ 18 A/A ጥይት

181 Aሰፋ Aብሽሮ ነጋሣ 33 A/A ጥይት

182 ከተማ ኬቦ Uንኮ 23 A/A ጥይት

183 ክብረት Eድሉ Eልፍነህ 48 A/A Eርግጫ

184 Iዮብ ገዛኸኝ ዘመድኩን 24 A/A ሰደፍ

185 ተስፋዬ ብርሃኔ መንገሻ 15 A/A ጥይት

186 ሻ/ል ደነሣ ሰርቤሳ ቶለሣ 58 A/A ዱላ

187 ትንሣኤ መንግሥቱ ዘገዬ 14 A/A ጥይት

188 ኪዳኔ ገብሬ ሽኩሮው 25 A/A ጥይት

189 AንዱAለም ሺበለው 16 A/A ጥይት

190 Aዲሱ ዳኘ ተስፋሁን 19 A/A ጥይት

191 ካሣ በየና የሮረ 28 A/A ጥይት

192 ይታገሱ ሲሳይ 22 A/A ጥይት

193 ስሙ ያልታወቀ የካ.ቁጥር

A-192/98 22 Aማራ ጥይት

ይህ ስም ዝርዝር 1997 በየአጣሪ ኮሚሽን የተዘገጀ ነዉ

ከገጽ 3 የዞረ ገለሰቦች ብቻ ቀሩ። ክትትሉን ለመጀመር ኮሚሽኑ በህዝብ ምክርቤት የተሰጠው ስልጣን በሚከተሉት ሶስት መርሆዎች እንዲሠራ ነው።

ሀ. ሕግ ተጥስዋል ወይ? ለ. ንብረት ወድሟል ወይ? ሐ. መንግስት በ ሰኔ እና በ ሕዳር ግድያዎች ላይ ከመጠን ያለፈ ሐይል ተጥቅሙዋል ወይ? እነዚን ጥያቄዎች ለመመለስ እና ክትትላቸንን ለመቀጠል የመርማሪ ኮሚቲ አባላት ምረመራችንን በአዲስ አበባ በመጀመርን ወደ ክፍለ ሀገሮች ማስረጃ ለማሰባሰብ ጉዞዋቸንን ጀመረን። በዚህ ስራ ላይ እያለን የመርማሪ ኮሚሽኑች ከመንግስት መልክተኞች የስልክ ጥሪ ያገኙ ነበር። መልክተኞቹ የመጨረሻው ዘገባ “የኢትዮጵያ መንግስትን ስም እንዳያበላሽ” ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበት የሚያሳስቡና የሚያስፈራሩ መልእክቶች ነበሩ።” ሊቀመንበሩ ዳኛ ፍሬህይወት ሳሙኤል ሲናገሩ “በየቀኑ ስልክ እየተደወለልነና ፊት ለፊትም እያገኙን ውሳኒያችን ላይ ጫና ያደርጉብን ነበር። እኔ እራሴ እንደ ሊቀ መንበርነቴ የሞቱትን ሰዎች ቁጥር ቅነሳ እንዳስብበት በግል ተነግሮኛል። ውሳኒያችው መንግስትን የሚያመረቃ ከሆነ ለሁለም በርካታ ስጦታዎች እንደሚያገኙ ቃል ተገባላቸው። በእኔ በኩል ብዙ ጊዜ የእያንዳንዱን አባል አስተሳሰብ ከጠቅላላው ኮሚሽን ጋር በማስተያየት ልዩነታቸውን እንዳቀርብ ተጠይቄ ነበር። ነገር ግን የበርካታው አባሎች አስተሳሰብ የተመሳሰለ ነበር። ከብዙ ሰዓታት ክርክር በኋላ የመርማሪ ኮሚቲ አባላት በሶስቱ መርሆች ላይ ለውሳኔ ደረስን። ሀ. የተደመሰሰ ንብረት የለም ለ. ከሰልፈኞች ውስጥ አንድም ሰልፈኛ መሳሪያ ወይንም ፈንጂ (መንግስት የጦር መሳሪያና ፈንጂ ይዘዋል ባለው መሰረት) የያዘ አለመኖሩ ሐ. የመርማሪ ኮሚሽኖች የተስማሙት የመንግስት ወታደሮች ጥይት የተኮሱት ህዝቡን ለመበተን ሳይሆን እራስ እና ደረት ላይ በማነጣጠር ለመግደል የተተኮሱ ጥዮቶች መሆኑን ነው። በነዚህ ከላይ በተጠቀሱ ምክንያቶች የመንግስት ወታደሮች ህግን እንደተላለፉ እና ከመጠን ያለፈ ሐይል እንደተጠቀሙ ግልፅ ሆነ። ይህ ውሳኔ የተላለፈው 8 – 2 በሆነ ድምፅ ነበር።” የአጣሪ ኮሚሽኑ ውሳኔ ላይ በደረሰ ማግስት ለአቶ መለሰ ዝናዊ ልዩ አማካሪ ከሆነው ከሐይለማርያም ደሳለኝ እና ከወንድሙ ገዛኸኝ የስልክ ጥሪ ደረሰኝ። የደወሉት ሰዎች ኮሚሽኑ የደረሰበትን ውሳኔ እንዲቀይር ጫና ለማድረግ ነበር። በተለይ ሐይለማርያም ደሳለኝ “የኮሚሽኑ ውሳኔ መንግስትን የሚያሳፍር እንዳይሆን” ብሎ አስጠነቀቀኝ። ከዚህ በኋላ የኮሚሽኑ አባላት አዋሳን ለቀው ወደ አዲስ አበባ ሄደው መለስን እንዲያነጋግሩ ተነገረን። አቶ መለስ በግሉ ደግሞ የመጨረሻ ውሳኔያቸውን በሱ ገለፃና ማስረጃ መሰረት እንዲቀይሩ ጠየቁን። ለሁለት ሰዓታት ያህል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ህጉን እንዴት መተርጎም እንዳለብን ሊያስረዱንም ሞከሩ። ቀጥሎም “ከመጠን ያለፈ ሀይል’ የሚለውን ቃል እንድናነሳ እና የጋምቤላ ኮሚሽን ያወጣውን ሰነድ እንደ ጥሩ ምሳሌ ተጠቅመን ፓርላማ ከረዥም እረፍት በኋላ (በመጪው አመት) እንደገና ሲሰበሰብ ውሳኔያችንን ቀይረን እንድንቀርብ ተነገረን። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት ከወጣን በኋላ በአካባቢው ውሳኔውን ይጠባበቁ ለነበር የህዝብ ተወካዮች እና ሆን ተብሎ ያለጊዜው ቀደም ብለው ከፓርላማ ወደየቤታቸው እንዲሄዱ ለተደረጉ አንዳነድ አባሎች የመርማሪ ኮሚሽን የደረሰበትን ውሳኔ ማስታወቃቸውን ተናገሩ። ዶክተር ገመቹ መገርሳ ይህ ሪፖርት መቃጠል እንዳለበት ተናግሮ ከቅርብ ጊዜ በኋላ የመርማሬ ኮሚሽኖች ተናጋሪ እንዲሆን ተደረገ። ቀጥሎም የመርማሪ ኮሚሽን ውጤት ነው ያለውን የሃሰት ሪፖረት ለፓርላማ አቀረበ።”

የ193 ጥፋት የሌለባቸው ሙታንና የ763 ቁስለኞች ጉዳይ ፍትህ ሳያገኝ፣ ቀደም ሲል ምርመራ እንዲያካሂዱ የተመረጡት አካሎች ጉዳዩን መርመረው ያቀረቡት ሰነድ፤ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ትእዛዝ ተቀይሮ በመንግስት ቁጥጥር ለሚንቀሳቀው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሀሰት መዝገብ በማቅረብ ጉዳዩ ተዘግቶ አነሆ ሶስት አመት ሊሆነዉ ነዉ። ወያኔ/ኢሃድግ እንደጋመቤላው፤ እነደአዋሳዉና አሁንም በኡጋዴንና በተለያዩ ክልሎች እንደሚደረገዉ ተጠያቂነት የሌለበት ግድያ፤ አሰራ፤ህዘብ ማነገላታትና እራስ ፈላጭ ቆራጭና ፈራጅ መሆን ቀጥሏል። ግነቦት 1997 ስናስታዉስ ወያኔ ዜጎች ላይ ያደረሰዉ ጭፍጨፋና የአለምን ህብረተሰብ “የነጻ” ኮምሽን አቋቁሜ አታልላለዉ ብሎ ጥሪ ያደረገላቸዉ ሰላማዊ ዜጎች አዉነቱን ሲያወጡ አልቀበልም ብሎና አስፈራርቶ ብዙዎቹን ለስደት ጋርዶ የራሱን ሪፖረት አዉጥቶ ያፈሰሰዉን ደምና ያጠፋዉን ህይወት መቀለጃ አደርጎ እነሆ የተመረጥኩኝ መንግስት ነኝ እያለ ህዘብ ላይ ያፊዛል። ግንቦት 1997 የሚያሰተምረን አንድ ትልቅ ነገር ቢኖር ለጊዜዉ ባይታየንም የወገን ጥቃትና በደል የኔ ብለን ካልተቆረቆርን እያንዳነዳችን ዜጎች በቅርቡም ሆነ ወደፊት የአመባገነን እራት እነደምነሆንና ለራሳችንም ለወገናችንም ሳነሆን እንደምንቀር ነዉ። ይህም በጅምላ የሞቱና የቆሰሉ ዜጋዎች ደም አቤት ተፋረዱኝ ሲል ዝም ማለት ለራሳችንም ለሃገራችንም አይበጅም። አሁንም ወደፊትም ነፍስ ያጠፋ ግለሰብም ሆነ መንገስትን የወከለ ቡድን ፍርድ ፊት መቀረብ አለበት የሚባለዉ ለድርድር አይቀርብም ወነጀሉነም ፈጽመዋል የተባሉትም ፈራጅ ሊሆኑ አይችሉም። ስለዚህም በኢትዮጵያ ዉስጥ ከዚህ በፊት የተደረገዉ ሆነ ወደፊት ለሚደረግ ግድያ ተጠያቂነት ከወንጅለኞቹ አይወርድም። በመሆኑም ለጊዜዉ ተጠያቂነት ያለዉ ስርአት ባይኖርም የህዘብ መንግስት መጥቶ ስርሃት እስኪዘረጋ ድረስ ጠበቃ ለሌላቸዉ ሟቾች ሁላችንም ጠበቃ መሆን ይገባናል። ከግንቦት 1997 ምርጫ አያይዞ የተሰዉት ንጹህ ዜጋዉች ስም ዝርዝር ያሰባሰቡት የመርማሪ አባላት ቤተሰብና አገር ጥለዉ የሸሹት ለህሊናቸዉ እዉነቱን ስላወጡ ብቻ ነዉ አልያ አንደማንኛዉም ህሊና የሌለዉ የተባሉቱን ተቀብሎ መኖር ይችሉ ነበር። እንዳሉትም የተሰጣቸዉ ሀላፊነት ጠባብ ነዉ አንጂ የጠፈዉ ህይወት ብዛት ቤቱ ይቁጠረዉ። እነኝህ ዜጎች የዜግነታቸዉን ግዴታ ቢወጡም፤ ለአላምም ህብረተሰብም አቤት ቢሉም የወያኔ/ኢሃድግ መንግስትን ካዚህ በፊትም በጋሜቢላ፤ በአዋሳና በተለያዩ ክልሎች ያጠፋዉን ህይወት ከግንቦት 1997 ምረጫ ጋር ተያይዞ እዚህ ስም ዝረዝራቸዉ የተጠቀሱት ዜጎች ግድያ እሰካሁን የጠየቀዉም ሃላፊነትም እንዲወስድ ያሰስገደደዉም የለም፤ እንዲያዉም ካላረፋችሁ እነደገና አገላለሁ እያለ አስፈራርቶ ተመራጭ ነኝ ብሎ ተመቻችቷል። ይህ ታሪካዊ መዘገብ የመርማሪ ኮሚሽኑ ያቀረበዉ ሪፖርት እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ማወቅ ይገባዋል፤ ከዚህ በታች የቀረበዉ የመርማሪዉ ኮሚሽን ሊቀመንበር ዳኛ አቶ ፍሬህይወት ሳሙኤል ለአሜሪካ ኮንግረስ ካቀረቡት ሲሆን፤ በተለያየ ጊዜ ለአወሮፓ ህብረትና ለተላያዩ የመንግስት፤ የሲቪክና የአገር ወዳድ ህብረተሰብ አቀርበዋል። የመርማሪ ኮሚሽን ሊቀመንበር ዳኛ ፍሬህይወት ሳሙኤል ለአሜሪካ ኮንገረስ ካቀረቡት ቃል ፡ “በቅድሚያ የአጣሪ ኮሚሽን አባልነት በሀይማኖት፣ በፆታ እና በዘር እንዲሆን ተወስኖ ነበር። ነገር ግን በርካታ ለቦታው የታጩ ሰዎች በኮሚተው ውስጥ ለመስራት ቅሬታ እያሰሙ ባለመግባታቸው እና እራሳቸውን በማግለላቸው 8

Page 5: Awde Ethiopia special issue 1 final draft ሀብታሙ Aመንሲሣ 30 Oሮምያ ጥይት 26 ዳዊት ፍቃዱ ፀጋዬ 19 A/A ጥይት 27 ገዛኸኝ መንገሻ ገረመው

የኑሮ ውድነት፤ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ደረጃ ሲደርስ፤ የህዝቡ የገቢ መጠን ደግሞ Eያሽቆለቆለ ይገኛል። የነዳጅ ዋጋ ከAቅም በላይ ነው። የEህል ዋጋ የEግዜር ያለህ ያሰኛል። ኑሮው በAጠቃላይ በቸርነቱ ነው። በሌላ በኩል፤ የቡሽ Aስተዳደርን ድጋፍ ላለማጣት ሲባል፤ ወያኔ/IህAዴግ ጦሩን ሶማልያ ልክዋል። በAንድ ሳምንተ፤ ለቆ ይወጣል፤ በAንድ ወር ለቆ ይወጣል፤ ሲባል የነበረው ጦር፤ Eስከ Aሁን ድረስ፤ በየቀኑ Eየሞተ ይገኛል። Eንደ ዓለም ዓቀፍ ዜና ዘጋቢዎችና የሰብAዊ መብት ተከራካሪ ድርጅቶች Aባባል፤ ይኸው ሰራዊት፤ ይገላል፤ ያፍናል፤ ግፍ ይፈጽማል። በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ደግሞ፤ የጦርነት ጥሩንባው ከፍ Eያለ ይሰማል። ሰራዊት ሰፍሯል፤ የቃላት ጦርነቱ ተጧጡፏል። በቅርቡ ደግሞ፤ የምEራብ ግንባር Aይነት የተፈጠረ ይመስላል። IህAዴግ፤ በማንAለብኝነት፤ 1600 ኪ.ሜ. ርዝመትና 30 ኪ.ሜ. ስፋት ያለውን የIትዮጵያና ሱዳን ድንበር ለሱዳን Aሳልፎ ሰጥ…ል። የሱዳን ሰራዊት በቦታው ሰፍሯል። በዚህ ሁሉ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ጉዳዮች ምስቅልቅል፤ IህAዴግ የIትዮጵያ ህዝብ ባለፈው ምርጫ መረጠኝ፤ የሚል Aስቂኝ ቀልድ Aስደምጦናል።

Eንግዲህ፤ Iትዮጵያችን፤ ከሞላ ጎደል፤ ከግንቦት Eስከ ግንቦት ይህን ትመስል ነበር። ትምህርት የሚቀስም ካለ፤ የተማርነው ትምህርት ፤ የIትዮጵያ ህዝብ ለዲሞክራሲያዊ Aመራር ዝግጁ መሆኑን ብቻ ሳይሆን፤ ያለዲሞክራሲያዊ Aመራር ሰላም፤ Eድገትና ብልጽግና የቁም ቅዠት መሆናቸውን ነው። በርግጥ ገዥው ፓርቲ፤ 10%ና 11% Aድገናል፤ ከ15 – 20 ዓመታት ጊዜ ውስጥ ደግሞ የመካከለኛ ገቢ ሀገር Eንሆናለን Eያለ፤ Eራሱ የተደነጋገረበትን Aሃዝ ቢያሰማም፤ Eውነታው ግን ጉዞው ቁልቁል መሆኑን ነው። ሌላው ሊጤን የሚገባው ትምህርት ደግሞ፤ IህAዴግን ወደሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ Aስተሳሰብ ለማምጣት የሚደረገው ጥረት ቀላል Aለመሆኑን ነው። Aንድ Aንድ ሰዎች፤ የሰላማዊው መንገድ የተዘጋ ነው፤ ሌላ Aመራጭ Eንፈልግ Eያሉ ሲሆን፤ Aብዛኛዎቹ የሚስማሙበት ግን፤ መጭው ጊዜ Eጅግ ፈታኝ መሆኑን ነው። EግዚAብሄር Aምላክ ፤ Iትዮጵያን ይጠብቃት። Aሜን።

አውደ ኢትዮጵያ ገጽ 5

Iትዮጵያ ከግንቦት...

በመጠቀም፤ Aፍሪቃን የመጥቀም ትልም ነድፈው፤ የኛውኑ ጠቅላይ ሚኒስትር Aፍሪቃን በመወከል የኮሚሽኑ Aባል Eንዲሆኑ Aደረጉ። ይህ ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ የግል ዝና ትልቅ ቦታ የተሰጠው ነው። ይህንን ዝናቸውን ለማስከበር፤ በEራሳቸው Aገላለጽ Calculated Risk ወስደው በከፊል ነጻ ሊባል የሚችል ምርጫ ተካሄደ።

በግንቦት 97 የምርጫ ወቅት ገዥው መንግስት፤ በተለይም ገበሬው በማዳበርያና በቀረጥ Eዳ ተቀፍድዶ የተያዘ በመሆኑ ደፍሮ ተቃዋሚዎችን Aይመርጥም፤ ከዚያም በላይ በሀገሪቱ ነጻና ግልጽ የሆነ ምርጫ ተደርጎ ስለማያውቅና ልምዱም ስለሌለ፤ ህብረተሰቡ በምርጫ መንገስት መቀየር ይቻላል ብሎ ስለማያምን፤ ድምጽን ለተቃዋሚዎች ይሰጣል ብሎ Aላመነም ነበር። በAንጻሩ፤ የተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ የህዝቡን የልብ ትርታ በማዳመጥ፤ ፍላጎቱን በመረዳት፤ በAጥጋቢ ደረጃም ባይሆን፤ መተባበር ጀመሩ። ቅንጅትና ህብረት የዚህ ውጤቶች ናቸው። ቅንጅት ለAንድነትና ዲሞክራሲ በጣም Aጭር በሆነ ጊዜ ውስጥ፤ ከAራት የተለያዩ ፓርቲዎች ተመሰረተ። ከEነዚህ ውስጥ Aንዳንዶቹ፤ የተደራጁና በገጠርና በከተማ በሚልዮን የሚቆጠሩ Aባላትና ደጋፊ ለማሰባሰብ የቻሉ ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ Aዲስና Aባላትም ያልነበራቸው ናቸው። መንግስት፤ የህዝቡን ድምጽ Eንደማያጣ Eጅግ በመተማመኑ፤ የምረጡኝ የምርጫ ቅስቀሳ ባጥጋቢ ደረጃ ያላደረገ ሲሆን፤ ተቃዋሚዎች፤ በተለይም ቅንጅት የምርጫ ማኒፈስቶ በማውጣት Eራሱን፤ ዓላማውንና ራIውን ለIትዮጵያ ህዝብ ከዳር Eስከ ዳር Aስተዋወቀ። ከዚያም በተጨማሪ ከመንግስት ቱባ ቱባ ባለስልጣናት ጋር በተለያዩ መድረኮች በቴሌቪዥን መስኮት በቀጥታ በሚተላለፉ ክርክሮች ላይ ቀረቡ። ህብረተሰቡ ከነዚህ ክርክሮች የተገነዘበው፤ በIህAዴግና በተቃዋሚዎች መካከል ያለውን የዓላማ የችሎታና የራEይ ልዪነቶች ብቻ ሳይሆን፤ Eነዚያን ቱባ ቱባ ባለስልጣናት በAደባባይ ትክክል Aይደላችሁም መባል መቻሉን ነው። ይቻላል የሚለውን መፈክር በማንገብ፤ ቅንጅት፤ ህብረተሰቡን፤ ደምጽ በምትሰጥበት ወቅት የሚያይህ Eራስህና የምታምነው ፈጣሪህ ብቻ ነው ብለው በመቀስቀሰ፤ የፍርሃት ድባቡን ገፈፉለት።

የዚህ ሁሉ ዘመቻ ውጤት፤ ተቃዋሚዎቹም፤ መንግስትም፤ የውጭ ሀገር ታዛቢዎቹም ባልጠበቁት መልኩ የIትዮጵያ ህዝብ ተቃዋሚዎቹን በጥምር ፤ ቅንጅትን ደግሞ በግል መረጠ። ከሁሉም በላይ Aስገራሚ የነበረው ግን፤ ህዝቡ ምን ያህል የሰለጠነ Eንደሆነና፤ Eድሉን ካገኘ የፓርቲዎችን ፕሮግራምና ራEይ፤ በሚገባ መርምሮ የሚበጀውን መምረጥ Eንደሚችል በማያወላዳ መልኩ ማስመስከር መቻሉ ነበር። ምEራባውያን መንግስታት፤ የAፍሪቃ ህዝብ

ከገጽ 1 የዞረ

ዲሞክራሲን ያልተለማመደ ስለሆነ የዲሞክራሲያዊ ምርጫ መመዘኛ ዝቅ ያለ መሆን Aለበት ሲሉ፤ የIህAዴግ መንግስት ደግሞ ህዝቡ ዲሞክራሲ ይሰራል ብሎ ስለማያምን በፍርሀት IህAዴግን የመርጣል ብሎ ገምቶ ነበር። ተቃዋሚዎቹም ቢሆኑ፤ ከነበራቸው Aደረጃጀትና Aቅም በመነሳት፤ ያን ያህል ድጋፍ Eናገኛለን ብለው Aልገመቱም ነበር። Iሄን ሁሉ ግምት ውድቅ በማድረግ ሰፊው የIትዮጵያ ህዝብ በዲሞክራሲያዊ መንገድ ይበጀኛል ያለውን መረጠ። በሚያዝያ መጨረሻ ላይ፤ ድፍን የAዲስ Aበባ ህዝብ ከዳር Eስከ ዳር፤ ግልብጥ ብሎ ወጥቶ ለገዥው መንገስትና ደጋፊዎቹ ምEራባውያን Aስደንጋጭ መልEክት Aስተላለፈ። ይህ ሰልፍ ፍጽም ሰላማዊ የነበረ ሲሆን፤ Eንደ ህዝቡ ብዛት Aንድም ዓይነት የሰውም ሆነ የንብረት Aደጋ Aለመድረሱ Eጅግ Aስገራሚ ነው። Aንድ ጥይት Aልጮኸም፤ Aንድ ድንጋይ Aልተወረወረም፤ Aንድም ሰው Aልተጎዳም የወደመ ንበረትም የለም። Eነዲያውም፤ Aንድ የቅንጅት ከፍተኛ ባለስልጣን Eንደገለጹት፤ የወደቀ ሴልፎን በንጋታው ባለቤቱ ተገኝቶ ተመልሏል። ይህ የሚያመላክተው ነገር ቢኖር፤ የIትዮጵያ ህዝብ ምEራብያውያንን፤ ወያኔ/IህAዴግን Eንዲሁም ተቃዋሚዎችን ጭምር በልጦ፤ ረጅም ርቀት መ ጓዝ መቻሉን ነው።

ከዚህ ሁሉ በኃላ ነበር ገዢው ፓርቲ በመጠኑም ቢሆን ገርበብ Aድርጎት የነበረውን የዲሞክራሲ በር ጥርቅም Aድርጎ መዝጋት የጀመረው። ከ30 ዓመታት በላይ የሰለጠነበትንና የስልጣኑ መከታ የሆነውን ጠብመንጃ Aንስቶ፤ ድንበር ይጠብቅ ዘንድ ይጠበቅ የነበረውን፤ Aጋዚ የሚባለውን ሰራዊት፤ በየከተማው በማሳማራት፤ ጠብ ያለሽ በዳቦ ማለትን ተያያዘው። በምርጫ ኮሮጆ የቀጣውን ህዝብ፤ በAደባባይ፤ በማንAለብኝነት፤ በጥይት ቆላው፤ Aሰረው ኣሳደደው። መሪዎቹን፤ Aንድ በAንድ Eስር ቤት ወረወረ፤ ከነሱም ጋር Aብሮ፤ ፍትህን ዲሞክረሲን ነጻነትን Aሰረ። የቅንጅት መሪዎች በቃሊቲ ጠባቡ የEስር ቤት ሲከረቸሙ፤ ቀሪው የIትዮጵያ ህዝብ በሰፊው ሀገር Eስር ገባ። መጻፍ፤ መናገር፤ መሰብሰብ፤ መጠየቅ፤ ማሰብ፤ መተሳሰብ፤ ባጠቃላይ ፍርደ ገምድል ፍርድ የሚያሰጡ ወንጀል ሆኑ። ይህ Eንግዲህ ግንቦት 97 ነው።

Aሁን ግንቦት 2000 ላይ Eንገኛለን። ታስረው የነበሩ የቅንጅት መሪዎች “ይቅርታ” ጠይቀው ከEስር የተፈቱ ቢሆንም፤ ሰፊው ህዝብ ግን Aሁንም በEስር ላይ ይገኛል። Aሁንም መቃወም፤ መደገፍ፤ መናገር መሰብሰብ የመሳሰሉት መብቶች ከEስር Aልተፈቱም።

Page 6: Awde Ethiopia special issue 1 final draft ሀብታሙ Aመንሲሣ 30 Oሮምያ ጥይት 26 ዳዊት ፍቃዱ ፀጋዬ 19 A/A ጥይት 27 ገዛኸኝ መንገሻ ገረመው

በዚህ ወር ህይወታቸውን ካጡት ስማAታት ውስጥ ግንቦት30/1997 Eኩለ ቀን በ/ት/ቤቱ ደጃፍ ላይ Eንደነበረ ባልታወቀ ወታደር በተተኮሰ ጥይት ተመትቶ ለጋ ህይወቱ የተቀጠፈቺው ነብዩ Aለማየሁ የ14 Eመት ልጅ ይገንኝበታል።

የግንቦት ወር ጥንሥሥ Eየተብላላ ለስኔ ወር ደም መፍሰስ Aይነተኛ ምክንያት ሆነ የIትዮጵያ ህዝብ በትግሉ ያገኛቸውን ድሎች Aናስነጥቅም በማለት በየAቀጣጫው በራስ ተነሳሽነት ብሶቱን ለማሰማት ሆ ብሎ ወጣ በምላሹ ያገኘው ግን ከAብራኩ በወጡ ሰራዊት ለሀገር መከላከያ ተብሎ የተደራጀ ጦር በገዛ ወገኑ ላይ ጥይት Eንደ ቆሎ Aርከፈከፈበት በታሪክም በትውልድም ሊርሳ የማይችል፣ፋሺስት Iጣሊያን Eንኳን ሀገራችንን በወረረበት ግዜያልተደረገ ጭካኔ ተፈጸመ ምንም Aይነት መከላከያ መሳሪያ በሌላቸው ሰላማዊ ሰዎች ላይ የAጋዚ ሰራዊት ጭፍጨፋ Aካሄደ የዜጎች ደም Eነደውሀ ፈሰሰ Aካላቸው በጥይት ተበሳሳ።

ከEንደዚህ Aስከፊ ስርAት ለመውጣት ይረዱናል ያላቸው መሪዎች ወደ Eስር ቤት ተጋዙ Eንዲሁም በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ የለውጥ Aርበኞችና ደጋፊዎች በሀገሪቱ ባሉ Aስከፊ Eስር ቤቶች ታጎሩ ገሚሶቹም የAዞ Eራትና የተለያዩ በሽታዎች ሰለባ ሆኑ።

የEነዚህ የንጹህ ዜጎች የፈሰሰው ደም፣በግፍ በEስር የተንገላቱና በEስር የማቀቁ ሁሉ በታሪክ መዝገብ ስማቸው በወርቅ ቀለም ይጻፋል ታሪክም ሁልጊዜ ሲዘክራቸው ይኖራል።

ዛሬም Eንደገና ይህ የግንቦት ወር ምን ይዞልን መጥቶል?

የAምባገነኑና ዘረኛው መንግስት የምርጫ ቦርድ ለገዥው መንግስት የቀን ህልም የሆነበትን ቅንጅት የሚባል መንፈስ ከIትዮጵያ ህዝብ ለማጥፋት ስያሜውን ለማይመለከተው፣የመለያ Aርማውን ደግሞ ቅንጅት ከምስረታው ጀምሮ በውስጡ ሆኖ ሲያደማ ለነበረ ግለሰብ ለሚመራው ፓርቲ በመስጠት Aፍራሽ ዘመቻ Aካሄዷል። ይህ ብዙሀን የህይወት መሰዋትነት የከፈሉበት Aካላቸውን ያጡበት፣ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉበት ፓርቲን የማፈራረስ Eኩይ ተግባር ግን ፓርቲው የተነሳበት Aላማና መንፈስ ምንጊዜም ከህዝብ ዘንድ ማጥፋት Aልቻልም።

አውደ ኢትዮጵያ ገጽ 6

ወርሃ ግንቦት ከሳሙኤል በልሁ

በየAመቱ ወርሃ ግንቦት ሲገባ ብዙ የሚያስታውሰን ትዝታወች ይኖሩታል በግንቦት ወር Aመተ-ምህረቱ ይለያይ Eንጂ በIትዮጵያ ታሪክ ሲወሱ የሚኖሩ ታሪካዊ ክስተቶች ተፈጽመዋል ከEነዚህም መካከል ጢቂቱን ለመጥቀሰ Eወዳልሁ። ሃገራችን በወታደራዊ መንግስት Aስተዳደር በነበረችበት ወቅት የተሻለ ሰርAት Eናመጣለን ብለው በትጥቅ ትግል ተሰማርተው የሰረAቱን መለወጥ ያበሰሩት በዚሁ ወር ነበር ታዲያ Eውነት የተሻለ ሰርAት ይዘው መጡ? ወይስ የባሰ የመከራ ቀንበር ለህዝባችን ጣሉበት? ይህን ወደ ሆላ Eመለስበታለሁ፡ ግንቦት20/1983 ዓ/ም በዛሬው Eለት ሆኜ ሳስታውሰው የወታደራዊ መንግስት ስርAት መውደቅ የተበሰረበት ብቻ ሳይሆን ሃገሪቱን በመበጣጠስ፣ ህዝቡን በዘርና በሃይማኖት በመከፋፈል የመከራ፣የስቃይ፣የችግር ስርAት የተጠነሰሰበት ቀን ነው ለማለት ሙሉ በሙሉ ያስደፍረኛል። በርግጥም ነው ታዲያ በዚያን Eለት የሬድዮን ጣቢያ የተቆጣጠረው ወያኔ የAሸናፊነቱንና ድል ማድረጉን የገለጸበትን ጎልዳፋ Aንደበት ምንግዜም Aልረሳውም።

ግንቦትን ገዢው መደብና የገዢው መደብ ርዝራዞች ለራሳቸው Eንደተመቻቸው ሲዘክሩት ዘመናት ተቆጥሯል፤ ሰፊው የIትዮጵያ ህዝብ ደግሞ ይህ ወር በመጣ ቁፕር የመከራው ቀንበር መቼ Eንደሚወርደለትና መልካም Aስተዳደር በሀገራችን Eነደሚሰፈን፣ በዘር በሀየማኖት ያልተከፋፈለች በAንድነት የጸናች የበለጸገችና ዲሞክራሲያዊ ስርAት የሰፈነባት ሀገር የምትሆንበትን ቀን ይናፍቃል።

ናፍቆትም ብቻ ሳይሆን ባገኘው Aጋጣሚ ተጠቅሞ በተግባር ለመለወጥ ነበር በ 1997 ዓ/ም በግንቦቱ ምርጫ ኣንድ ሆኖ የተነሳው ይህ ቀን የIትዮጵያ ህዝብ በታሪኩ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ስልጣንን በድምጽ መስጫ ወረቀት ማምጣት Eንደሚቻልና ማንኛውንም Aምባገነን የሆነ Aገዛዝና ስራAትን መለወጥ Eንደሚቻል ያረጋገጠበት ወቅት ነው። Eንዳለመታደል ሆኖ በስልጣን ላይ ያለው ዘረኛና Aምባገነን መንግስት የIትዮጵያ ህዝብ በትግሉ ያገኘውን ህዝባዊ ስልጣን ባለው የታጠቀ ሀይልና በሚቆጣጠራቸው የመገናኛ መሳሪወች በመጠቀም የAሽናፊነቱን ድል የተነጠቀበትም ወር ነው።Aባገነን መንግስት ባለበት የሀገሪቱ ህግና-ደንብ Eንዲሁም የህግ Aስፈጻሚዎችና የተለያዩ ተቋማት ለገዥው መደብ የስልጣን ዘመን Eድሜ ማራዘሚያ የሚያመቻቹና የሚተገብሩ መሆናቸው Eሙን ነው።

የወጣው ህገ- መንግስትና ደንብ የወርቀት ነብር የሆነ ሲያስፈልግም በAንድ ጀንበር Aዳዲስ ህግና ደንብ ለAገዛዝ Eንዲመቹ ተደርገው የሚወጡ መሆናቸው፣በዚህም ምክንያት ህዝቡ መብቱን ለማስከበር ህጋዊ Aካል መፍትሄ የማይሰጠው መሆንኑን በመገንዘብ በተገኘው Aጋጣሚና ህዝባዊ ስብሰባ ድምጻችን ይከበር የፈልግነውን መርጠናል ወደፊትም በሀገሪቱ Aስተማማኝ መረጋጋት፣ሰላም ዲሞክራሲና ፍትህ Eነዲሁም ብልጽግናን ያመጣል ብሎ ለደገፈው ፓርቲ በጽናት መቆሙን ያረጋገጠው በዚሁ ወር ነበር። ታዲያ ለራሱ የስልጣን ጊዜ መራዘምና በዙሪያው ላሉ Aጋሮቹና ለራሱ ኑሮ መደላደል ብቻ Eንጂ የህዝቡን ስሜት የማያዳምጠው Aምባገነኑ የወያኔ መንግስት በምንም መልኩ ህዝብ ለመብቱ Eንቅስቃሴ ቢያደርግ ማንኛውንም Eርምጃ Eንደሚወስድ ጊዚያዊ Aዋጅ ያወጣው በግንቦት ወር ነበር።

በህዝቡ ውስጥ Eንደተዳፈነ Eሳት ረምጥ ሆኖ ተቀምጦል።

ይህን የተዳፈነ Eሳት ከዳር Eስከዳር በማቀጣጠል በሀገራችን የዲሞክራሲይዊ ስርAትና የህግ የበላይነትን በማስፈን ዜጎች በነጻንት Eንዲንቀሳቀሱና ህገ- መንግስታዊ መብታቸውን በAግባቡ መጠቀም Eንዲችሉ ለማድርግ ወደ ትግሉ ጎዳና ይዞ የሚመራንን ፓርቲ በAዲስ ስያሜ ለማስመዝገብ ዝግጅቱን Aጠናቑል።

ቅንጅት የምንወደውና ብዙ መሰዋት የተከፈለበት የፓርቲያችን ስም ቢሆንም ያለው Aማርጭ ስሙን ብቻ በመለወጥ መንፈሱ Eንዳለ ሆኖ ያሚተዳደርበትን ደንብ Aሻሽሎ Aንድነት ለዲሞክራሲና ለፈትህ/Aንድነት በመባል ተመዝግቦ በዚህ ፓርቲ ጥላ ስር ሆነን Eንድንታገል የ 2000ዓ/ም ወረሀ ግንቦትደግሞ ይህንን በርከት ይዞልን መጥቶል።

ይህንን የግንቦት ወር ታዲያ ምን ይሉታል? ታስቦበት ይሆን ወይስ የተነገረለት ጉዳይ ይኖር?

የዘንድሮውን የግንቦት ወር ለየት የሚያደርገው የፓርቲያችን ምስረታ የሚካሄድበት፣ ያለፈውን የትግል ጉዞ በመዘከር ጎታችና ዃላቀር Aስተሳሰብን Aሽቀንጥረን የምንጥልበት በAዲስ መንፈስ፣ በግልጽነት፣ በAሳታፊነት ሀገራችንን ወደ ዲሞክራሲያዊ ስርAት ለማምጣት የምንታግልበት ወቅት መሆኑ ነው። ታዲያ ወደፊት በምናደርገ የትግል ጉዛችን መልስ ልንሰጥባቸው ይገባሉ ያልኮቸውን ለመጥቀስ ይፈቀድልኝ � ኛ ራሳችንን በግል ፈትሸን ምን ያሀል ለተነሳንበት ዓላማ ዝግጁ ነን? � ኛ ካለፈው የጅምላ ህብረትና ውህደት ካስከተለው ችግር ተሞክሮ ትምህርት በመውሰድ ተጠያቂነትና ሀላፊነት ከጎደላቸው ድርጅቶች ጋር ሳንወግን ከስሜታዊነት ወጥተን ድርጅቶች ያላቸውን ተጠያቂነትና ሀላፊነት Eንዲሁም የAቅም ግንባታቸውን በመገምገም ፓርቲው ያወጣውን መተዳደሪያና ህገ- ደንብ በየትኛውም የስልጣን ደረጃ ላይ ተግባራዊ ለማድረግ ከተዘጋጁት ጋር Aብሮ ለመስራት ምን ያህል ዝግጁ ነን? � ኛ ከባላንጣችን ጥንካሬና ድክመት በመነሳት ብቻ ሳይሆን የራሳችንን የድርጅት ጥንካሬና ድክመት የመገምገም ባህል በማዳበር ራሳችንን ፈትሸን ወደፊት በምናገኛቸው Aነስተኛ ህዝባዊ ድሎች ሳንዘናጋና ለሚደርስብንም ሽንፈት ተስፋ ሳንቆርጥ የትግል Aቅጣጫዎችን ለመቀየስ ዝግጁ ነን ወይ?

በመጨረሻም የተንሳንብትን ዓላማ ከግብ ለማድረስ ዋነኛ ባለቤቱ ህዝብ ስለሆነ ህዝቡን ስለ ሰላማዊ ትግል ጠቃሚነትና ስለሚይስከፍለው መሰዋትነትና ስለውጤቱ ለማስተማር ተዘጋጅተናል ወይ?

ፓርቲያችንና የትግሉ ደጋፊዎ Eነዚህን ነጥቦችና በሂደት በትግሉ ለሚከሰቱት ችግሮች ሁሉ ተገቢውን ምላሽ መስጠት ከቻልን መጪው የ2001 ግንቦት ወር የፓርቲያችንን የመጀመሪያ Aመት ልደት የምናከብርበት፣ በጥንካሬና በጽናት በመቆም ዘርኛና ጨቆኝ Aምባገነን የሆነውን መንግስት ለAንዴና ለመጨርሻ ለማስወገድ የምንዘጋጅብት ወር Eደሚሆን ፅኑ Eምነቴና ምኞቴ ነው።

EግዚAብሄር Iትዮጵያን ይባርክ!!

Page 7: Awde Ethiopia special issue 1 final draft ሀብታሙ Aመንሲሣ 30 Oሮምያ ጥይት 26 ዳዊት ፍቃዱ ፀጋዬ 19 A/A ጥይት 27 ገዛኸኝ መንገሻ ገረመው

ትኩረት የተሰጣቸው። ወደተግባራዊ ስራ E የ ገ ባ ን E ን ገ ኛ ለ ን ፤ የ ት ኩ ረ ት Aቅጣጫችንም Aስቀምጠናል። ራሳችንን ዲሞክራሲያዊ ከማድረግ በተጨማሪ በድርጅት ውስጥ Eየሰራን ያለነው የAቅም ግንባታ ላይ ነው ። የተለያዩ ዘርፎች Aሉን ዋናዋናዎቹ ሶስት ሲሆኑ በ ቅ ር ቡ ም A ራ ተ ኛ ዘ ር ፍ ጨ ም ረ ና ል ። E ነ ሱ ም የ ህ ዝ ብ ግንኙነት፣የድርጅት ጉዳይ፣የሎቢና የውጭ ግንኙንት ዘርፍ በቅርቡም የጥናትና ምርምር ዘርፍ ጨምረናል።በተለይ በEነኚህ ዋናዋና ዘርፎች ውስጥ ሰፋ ያለ ስራ Eየተሰራ ነው ያለው። በድርጅት ጉዳይ የAባላት ምልመላ ሰንዶች Eየተዘጋጁ ናቸው።በህዝብ ግንኙነት ደግሞ የተለያዩ ጽሁፎች ጋዜጣዎች በራሪ ጽሁፎች የዊብሳይት ስራዎች በያንዳንዱ የድጋፍ ድርጅቶች Eየተሰሩ ነው። በውጭ ግንኙነት በኩል ጠንካራ የሆነ የሮድ ማፕ በባለ ሙያዎች መሰርት ባለው መንገድ ተዘጋጅትዋል። ባጠቃላይ የድርጅታችንን ጥንካሬ በሚያመጡ ነጥቦች ዙሪያ ላይ ትኩረት Aድርገን በመስራት ላይ ነው ያለነው። Aውደ፡- የድርጅት ጥንካሬ ከሚለካባቸው መንገዶች Aንዱ የAባላቶች በብዛትና ጥራት ነው። ከዚህ Aንጻር ሲታይ ጥንካሬው ምን ይመስላል? ‘ሳይለንት ማጆርቲ’ Eየተባለ የሚጠራውን ህዝብ ወደትገል ለማምጣት ምን Eየተደረገ ነው? Aቶ Aክሎግ፡- Eኛ ከስህተቶች ነው ተነስተን Eየተማርን ያለነው፤ በተለይ ሁሉም Eንደሚያውቀው መሪዎቻችን በታሰሩበት ወቅት በስፋት የህዝብ ድጋፍ ድርጅታችን ነበረው። በሀገር ውሰጥም በውጭ ሀገርም። ይህንን የህዝብ ድጋፍ ወደ ድርጅት የመቀየር ስራ ተሰርቶበታል ወይ: ተብሎ ቢጠየቅ በEኔ Aመለካከትና ግምት Aልተሰራበትም ነው የምለው:: ከሀገር ውጭ በAንድ ወቅት ለተቃውሞ ሰልፍ የወጣው ቁጥሩ 20 000 ይድርስ ነበር። ያ ሁሉ ሰው ወጥቶ Eኛ ምን ያህሉ ነው Eንደ ባህል Aድርገን ወደ ድርጅት ሀይል የቀየርነው? ለምንስ ነው መቀየር ያልቻልነው? የሚለው ጥያቄ ውስጥ የወደቀ ነው። ያም ሊሆን ያልቻለው የድርጅት ሀይል ስለሌለን ነው።ህዝብም ቀድሞ ከድርጅት በፊት

አውደ ኢትዮጵያ ገጽ 7

ስናከብረው ማነው ድሉን የተጎናጸፈው? ለ ም ሳ ሌ ወ ያ ኔ የደርግ መንግስትን በሀይል ሲገለብጥ የገለበጠበትን ቀን Eንደ ድል በዓል ይቆጥረዋል። ይህ E ን ደ ተ ር ጎ ሚ ው ነው። ወያኔ Iሀድግ Eንደ ድል በዓል ሊቆጥረው ይችላል።

የIትዮጵያ ህዝብ ድል ግን Aልነበረም። በወቅቱ ኤርትራን በማስገንጠሉ ህዝቡ ከፍተኛ Eሮሮ Eያሰማ ነበር። በEኔ Eምነት ድል ማለት ህዝብ ምን Aገኘ ነው? ድል ከህዝብ ጋር የተያያዘ ነው።ስለሆነም ህዝብ የሚፈልገውን መናገሩ ድል ነው ብዬ A ም ና ለ ሁ ። ፓ ር ቲ ዎ ች ለ ስ ል ጣ ን መድረሳቸው በሁለተኛ ደረጃ ሊታይ ይችላል። ህዝብ ግን Eራሱን መግልጽ መቻሉ ዲሞክራሲያዊ ድል በመሆኑ Eንደ ድል ሊቆጠር ይገበዋል ነው የምለው በግሌ።

Aውደ፡- ከ1997 ምርጫ በኋላ ቅንጅት ሰሜን Eሜሪካ ባዲስ መልክ መዋቀሩ ይታወቃል። ጠቅለል Aድርገው ማህበሩ ያለበትን ደረጃና የትግሉን ሂደት ቢያብራሩልን። በሀገርቤት ያለውን ትግል Eገዛ ለማድረግ የድጋፍ ድርጅቱ ጥንካሬ ምን ያህል ነው?

A ቶ A ክ ሎ ግ ፡ - ብ ዙ ዎ ቻ ች ን Eንደምናስታውሰው በሰሜን Aሜሪካ ብዙ ች ግ ሮች ነ በ ሩ ። ቅ ን ጅ ት ይ ዞ ቸው የተነሳቸውን በተግባር መተርጎም Aለባቸው በሚሉና Eኛ በምንናምንበት ነው የምንሂደው በሚሉ ሁለት ቡድኖች መካከል ያሚኪያሂድ የEርስ በርስ ትግል ነበር።ፓርቲው ባወጣው መመሪያና ራEይ ራሱን የማጥራት ሥራ መካሄድ Aለበት የሚለው ወገን በAሸናፊነት ተወጥቶ ዲሞክራሲያዊነትን ተጎናጽፎል።ራሳችንን ዲሞክራሲይዊ ካደረግን በኋላ Aኪያሄዳችንስ በትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ስርEትን ለማምጣት ምን ያህል ዋጋ ያስክፍለናል? Eንዴትስ ነው የምንታገልው? ከሁን በፊት በነበሩ የትግል Aኪያሄዶችስ ምን ችግር Aጋጠመን? Eንዴት ነው የምንታገለው?የ ነ በ ሩ ችግሮችን ስ E ንዴት ነው የምናስወግደው በሚሉትና በጽናት የመታገል Aካሂድ የመሳሰሉት ላይ ነው

ይህንን ቃለ-ምልልስ ያደረጉት ከቅጅት ሰሜን Aሜሪካ የህዝብ ግንኙነት በተደረገላቸው ጥሪ መሰረት ነው። Aውደ ፡- ቅንጅት ሰሜን Aሜሪካ የድጋፍ ድርጅት በ17ቱ ግዛቶች ውስጥ በግንቦት ወር ውስጥ የተለያዩ ህዝባዊ ስብሰባዎችን ለማድረግ Aቅድዋል። የEነዚህ ስብሰባዎች ዋና ዓላማ ምንድን ነው። Aቶ Aክሎግ ፡-ይህ የግንቦትን ወር ዝግጅት ስናዘጋጅ ሶስት ዋና ዋና Aላማዎች Aሉ። 1ኛ ለባላንጣዎቻችን ለAምባገነኖች የIትዮጵያ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ትግል Eንደ ኩራዝ Aንዴ የሚበራ ደግሞ የሚጠፋ ሳይሆን Eኛ በውጭ የምንገኝ የትግሉ ደጋፊዎች የግንቦትን ድል በመንከባከብ Eስከመጨረሻው ድረስ ዲሞክራሲዊ ሥርAት Eስኪሰፍን ድረስ ለዲሞክራሲይዊ ስ ርAት ግንባታ የምናደረገው ድጋፍ የሚቀጥል መሆኑን ነው የምናመላክተው።

2ኛ ለIትዮጵያ ህዝብ ደግሞ የIትዮጵያ ህዝብ የዲሞክራሲያዊ ሥርAትን ለማምጣት በሚያደርገው ትግል ለህዝባችን ለወገናችን Aለኝታነታችንና ሁልጊዜም Aብ ረ ና ቸው የ ም ን ቆም መሆ ኑ ን ማሳየታችን ነው።

3ኛ Eነዚህ በየደረጃው የሚኪያሂዱት ስብሰባዎች በAመራርና በAባላት ደረጃ ወጥነት ያለው Aስተሳሰብ፣ወጥነት ያለው Aኪሄድ የትግሉን ርዝመት፣በጽናት የመታገል ቁርጠኝነት ማምጣት በጋራ የመስራት ባህሎችን በማዳበር ያለፉ ስህተቶችን በመገምገም ስህተቶችንም ላለመድግም ከደጋፊዎችና ከAባላት ጋር በ ው ይ ይ ት E የ ሰ ራ ን ት ግ ሉ ን የምናኪሄድብት ወቅት መሆኑን ምላሽ ለመስጠት Eየተንቀስቀስን ያለነው።

ኣውደ፡- Aንዳንድ ወገኖች ጥያቄ ያነሳሉ፤ ብዙዎቹ Eንደሚስማሙበት በEርግጥ ቅንጅት Aሸናፊ ሆኖ ወጥቶል። ይሁን Eንጂ Aሁን በሥልጣን ላይ ያለው ተሸናፊው Aካል ነው፤ ታዲያ Eንደ ድል በAል ይህን በAል ማክበር ይቻላል?

Aቶ Aክሎግ፡- የድል በዓል Eንግዲህ የህዝብ በዓል ነው። Eንደ ድል በዓል

ቆይታ ከሰሜን አሜሪካ የቅንጅት ለአንድነትና ዲሞክርሲ ድጋፍ ድርጅቶች ማህበር ሊቀመንበር ከአቶ አክሎግ ልመንህ ጋር

ወደ ገጸ 8 ዞሯል

Page 8: Awde Ethiopia special issue 1 final draft ሀብታሙ Aመንሲሣ 30 Oሮምያ ጥይት 26 ዳዊት ፍቃዱ ፀጋዬ 19 A/A ጥይት 27 ገዛኸኝ መንገሻ ገረመው

በAግባቡ Eየተንከባከብን ለቀጣይ ድሎች መንቀሳቀስ ነው።ትግል ደግሞ Eንቅፋት ከሌለው የምንታገልው ነገር ከሌለ ትግል ማለት ምኑ ላይ ነው? IሀAዴግ መንገዱን ሁሉ Aልጋ በAልጋ ሊያደርግልን ይገባል ብዬ Aላምንም መንግስት ነው ሥልጣንን መያዝ ይፍልጋል። በባህሪው ደግሞ Aምባገነን የሆነ መንግስት ነው። በEርግጥ IሀAዴግ Aጥቅቶናል፤ ከሱ ጥቃት ሌላ ራሳችንንም Aጥቅተናል፤ የተባበረ ጥቃት ድርብ ምት ነው የተመታነው። IህAዴግ መሪዎችን ሲያስር ቅንጅትን Aጠናከረው Eንጂ Aላደከመውም። በEኔ Eምነት ቅንጅትን ያዳከሙት የቅንጅት መሪዎች ናቸው። የሀገራችን ፖለቲካ ሁልጊዜ የኛ ፖለቲከኞች ወይም Eኛ ስናወራ Iሀድግ Aጠቃን ብለን ነው የምናወራው Eንጂ Eኛ ራሳችን Aደረግን የምንለው ነገር Aይገልጽም።ያንን ባህል መስበር Aለብን። ዛሬ መርጠናቸው በፖለቲካው መሪ ላይ ቁጭ ብለው ሊመሩን የሚፈልጉ ሰዎች ተጠያቂ Eንደሆኑ የሚገባው ዛሬ ነው ብዬ Aምናለሁ። ትግሉ በጣም ትኩረት የሚሰጠው ስራ ነው፤ ህይወትን ንብረትን ሁሉንም ነገር ሊያሳጣ የሚችል ነው። የምለው ጽናት ያስፈልጋል ጽናት ከሌለን በጽናት Eነዚህን መከራ ተቋቁመን ካላለፍን Aናሸንፍም። Aውደ፡- በሳል መልክት ነው ያስተላለፉት Aሁን ደግሞ Iትዮጵያ ውስጥ ስላለው ቅንጅት ፓርቲ ቢነግሩን የስራ ግንኙነቱ ምን ይመስላል?ቅንጅት ስሙን በመቀየር Aንድነት በመባል ለመመዝገብ ዝግጅቱን Aጠናቋል ይህንን ሰምተናል በሰሜን Aሜሪካ ቅንጅት ስሙን ተከትሎ ለውጥ ያመጣል? ከፓርቲውስ ትዛዝ ይቀበላል?

Aቶ Aክሎግ፡ - የድጋፍ ድርጅቶች የሚደራጁት በሚደግፉት ፓርቲ ጥላ ሥር ነው።Aባልትም በዚሁ ነው ድጋፋቸውን በገንዘብም በጉልበትና ሌሎች AስተዋጽO የሚያደርጉት።በስራ Aኳያ ቀጥታ ግንኙነት Aለን፤ በፓርቲው የውጭ ግንኙነት በኩል Eንገናኛለን ከሌሎችም Aመራሮች ፓርቲው የሚስፈልጉትን ገንዘብ በEውቀት በዲፕሎምሲ ስራ ማንኛውንም Aስፈላጊ ነገር በቅርበት Eየተከታተልን ሁሉን በጋራ Eያከናወንን ነው ያለነው።በውጭ የሚገኙ የድጋፍ ድርጅት ሰጪ Aባላት የፓርቲው ህዝባዊ Aባላት ነው የሚባሉት።Aባል መሆን የሚፈልግ የፓርቲ Aባል መሆን ይችላል። Iትዮጵያ Eስከ ሄደ ድረስ በውጭ የሚገኝ ሰው ወደAገር ቤት ገብቶ የፓርቲ Aባል በመሆን በምርጫም መወዳደር ይችላል። ከሀገር ውጭ የፓርቲ Aባል የለም። ከፓርቲው መመሪያ ወይም ትEዛዝ

ይቀበላል ወይ ስለተባለው፤ Eኛ የፓርቲ Aባል ስላልሆንን በቀጥታ ከፓርቲው ትዛዝ Aንቀበልም። የድጋፍ ሰጪ ድርጅቶች ተጠሪነታቸው ለመረጣቸው Aባላት ነው። ነገር ግን የምንደግፍውን ፓርቲ ፕሮግራምና ፖሊሲዎች Eናከብራልን። ህዝቡም ድጋፍ የሚሰጠው ይህንን በመመልከት ነው። የራሳችን Eቅድና Aካሄድ Aሉን ፓርቲውን በመደገፍ ነው የምንቀስቀሰው የስም ለውጥን በተመለከተ ሙሉ በሙሉ ስሙ ሲቀየር Aንድነት ሲባል Eኛም Eንቀይራለን። Aውደ፡- Aሁን በIትዮጵያ ውስጥ Eየተመሰረተ ስላለው Aንድነት ፓርቲ ስንነጋገር ፓርቲው ከቅንጅት ወደ Aንድነት ስሙን ሲቀይር ከሀገርቤትም ሆነ በውጪም ትንሽ ብዥታ Aለ ይህንን በተመለከተ ስም ብቻ ነው ወይስ የተለወጡ ነጥቦች Aሉ? ከቅንጅትስ የሚለየው ነጥብ Aለ? የስም ለውጥስ ለምን Aስፈለገ?

Aቶ Aክሎግ፡- የስም ለውጥ ያስፈለገበት፤ ምክንያት ብዙዎቹ ወይም ማንኛውም Iትዮጵያዊ Eንደሚያውቀው IሀAዴግ ቅንጅትን በመፍራት ስሙን የመታገያ Aጀንዳ Aደረገ። የቅንጅትን ስም Eንዲሁም የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቱን ለተለያየ ሰው በመስጠቱ ፤ትክክለኛው ቅንጅት ይህን የትግል Aጀንዳ Aድርጎ በየፍርድ ቤቱ Eንካ ሰላምትያ መስጠት ስላልፈለገ፤ የቅንጅት ፓርቲ ሲጠቀምበትን የ ነ በ ረውን ፕሮግራም መሰረታዊ ለውጥ ሳያደርግ፤ Aንዳንድ ሁኔታዎችን በማሻሻል Eንዲሁም በመተዳደሪያ ደንቡ ውስጥ የነበሩ ችግሮችን በመቅርፍ በAንድነት ስም በመቀየር ለመታገል ወስነ። የስም ጉዳይ ችግር ይፈጥራል ብዬ Aላምንም ከዚህ Aኳያ የተፈጠረ ችግር የለም። Aንዳንድ ሰዎች ብዥታ ፈጥሮባቸው ከሆነ Aሁን በቅርቡ የወረዳና የማሞያ ምርጫ ነበር፤ ለህዝቡ በቅንጅት ስም የሚወዳደሩ Eጩዎች ቀርበውለት ነበር፤ ስሙ ወስኝ ቢሆን ኑሮ ይመርጡ ነበር፤ ነገር ግን ህዝቡ Aልመረጣቸውም። ስሙን ሳይሆን ህዝቡ የሚመለከተው ራEዩን ነው የሚያውቀው። Aውደ፡- ሰሞንን ፤ቢያንስ በትግል ስልት ልዩነት ያሳዩ ፤በፊት ግን በቅንጅት ስር በ ነበሩበት ወቅት ከፍተኛ ሚና የነበራቸው Aምስት ግለሰቦች፤ መግለጫ

አውደ ኢትዮጵያ ገጽ 8

ሊቀመንበር...

ተንቀሳቅሶ ሄዶል።Eንግዲህ ይህ ከAሁን በፊት ተፈጥሯል Aሁን በድጋሚ E ን ዲ ፈ ጠ ር A ን ፍ ል ግ ም ። E ኛ የድርጅታችንን ጥንካሬ Eናመጣለን ስንል ከቁጥር ይልቅ ጥራት ያላቸው Aባላትን በየድርጅት ውስጥ በማምጣት ነው የምናምነው:: በIትዮጵያ ውስጥ ያለው ፓርቲ መሰረታዊ ችግር Eንዳለበት Eናምናልን ችግሮቻቸውን Eያስተካከሉ ናቸው Eኛም Eያስተካከልን ነው።ዘለቄታዊ መፍትሄ የሚመጣው Eነዚህ ሁለት ነገሮች ሲስተካከሉ ነው የሚመጡ ድጋፎችንም መጠቀም የሚቻለው። ጥንካሬው ምን ይመስላል ለተባለው Eኔ ቀደም ሲል በድርጅት ታቅፌ ስታገል ነበር ከEዚህ Aኮያ ከሚገባው በላይ በጥንካሬ Eየታገልን ነው ብዬ Aምናለሁ።በቅንጅት የፖልቲካ ሁኔታ ይህ ወቅት ፈታኝ ወቅት ነው።ግን በየግዛቱ የሚገኙ Aብረን የምንሰራ ሰዎች በውስጣቸው ያለው የመንፈስ ጥንካሬ ሀይልና Eምነት ነው።ትላንት ቅንጅት Eዚህ ደረጃ ላይ Eንዲደርስ Eኔ በመIAድ ውስጥ ነበር የታገልኩት የተወሰኑ የድጋፍ ድርጅቶች ብቻ ነበር በጣም ጥቂት ሰዎች ነበርን።ዛሬ ግን በሁሉም ግዛት ውስጥ ብዙ Aባላት በጣም ጠንካራ የሆኑ ሰዎች ሀይልና ብቃት ያላቸው Aሉ።ይህ ቀላል Eንቅስቃሴ Aይደለም የሚያመጣውም ውጤት ዘለቄታ ውጤት ነው።በዚህ ፈተና ወቅት ይህን ያህል ጥንካሬ ካለን ሁኔታዎች Eየተቀያየሩ በሚሄዱበት ጊዜ የድል ባለቤት ስንሆን ብዙ ደጋፊዎችን Eንደምናሰባሰብ ምንም ጥርጣሬ የለኝም።

Aውደ፡- ዝምታን የመረጡና ከEዚህ በፊት በትግሉ የነበሩና የሸሹትን Aንዳንዶቹን ሳነጋግር ሁለት ነጥቦችን ይጠቅሳሉ። Aንደኛው IሀAዴግ በጉልበት ትግሉን ደምሥሶታል፤ በAሁኑ ወቅት ሀገር ቤት መፈናፈኛ የለም ስለዚህ ከንቱ ልፋት ነው የሚሉና ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ያደረባቸው Aሉ። ሁለተኛው ደግሞ ቅንጅት በተለያዩ ግሩፕ ተከፋፍሎ፤ ነገሩ ሁሉ ተስፋ Aስቆራጭ ነው የሚሉ Aሉ። ለEንዲህ መሰል ሰዎች ምን መልክት Aሎት።

Aቶ Aክሎግ፡- Eኔ Eንደሚመስለኝ ትግሉን በቅጡ ያለመረዳትን ነው የሚመስልኝ በትግል ውስጥ፤ ማሸነፍና መሸነፍ Aለ። ስንሸነፍ ሽንፈትን Aምኖ ስህተትን Aርሞ በተሻለ ሁኔታ Eንደገና መንቀሳቀስ ስናሸንፍ በAሸናፊነታችንና በምናገኛቸው ድሎች ሳንኩራራ የተገኙትን ድሎች

ከገጽ 7 የዞረ

ወደ ገጸ 9 ዞሯል

Page 9: Awde Ethiopia special issue 1 final draft ሀብታሙ Aመንሲሣ 30 Oሮምያ ጥይት 26 ዳዊት ፍቃዱ ፀጋዬ 19 A/A ጥይት 27 ገዛኸኝ መንገሻ ገረመው

Aጀንዳ ሆኗል። Aስፈላጊ ነው ብለው መብታቸው የተነካባቸው ወገኖች የትጥቅ ትግል Eያካሄዱ ነው። ሰላማዊ ትግል ይሻላል የምንል የራሳችንን በሽታ Aክመን ራሳችንን Aደራጅተን የምንጎዝ ከሆነ ለድል Eንበቃለን።የፓርቲ Aመራር የነብሩ ግለሰቦች ከፕርቲ Aመራር ስለወጡ፤ ፓርቲው Aይዳከምም።

Aውደ፡- የድርጅትን ጥንክሬ Aስመልክቶ Aንድነት ፓርቲ ፊርማ Aሰባስቦ ጠቅላላ ጉበኤ በመጥረት ሂደት ላይ ነው። Iትዮጵያ ውስጥ ያለው Aንድነት ፓርቲ ጥንካሬው ምን ያህል ነው?

Aቶ Aክሎግ፡- ትግሉ ተደጋጋፊ ነው። ፓርቲው ራሱን የማደራጀት ሥራና ራሱን ዲሞክራሲይዊ የማድረግ፣ የጋራ Aመራርን መተግበር በፕሮግራሙና በራEዩ ዙሪያ ህዝብን የማስተማር ስራ ከዚያም ውጭ Aደረጃጀትን በብዛት ሳይሆን በጥራት የመሥራት ሥራ ቅድሚያ በመስጠት Eየተንቀሳቀሰ ነው። ፓርቲው ከEኛ ይበልጠ ለድል ሊያበቃ ይችላል በሚለው Aደረጃጀት ጊዜውን በሙሉ ወስዶ ስለሚንቀሳቀስ በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል። Aውደ፡- Aንድነት የፊርማ ማሰባሰቢያውን ጨርሶ ፓርቲውን ለማስመዝገብ ወደምርጫ ቦርድ Eንደሚሄድ ተገልጾል ምናልባት የምዝገባ ሰርተፊኬት ባይሰጠው Aበቃለት ማለት ነው? ቢሰጠውስ የተወሰነ ደረጃ ተሸጋገረ ማለት ነው? Aዲሱ የምርጫ ህግስ Eንዴት ያስኬዳል?

Aቶ Aክሎግ፡- IሀAዴግ ህግ Aውጥቷል። ፓርቲው በሰላማዊ ትግል ስለሚጓዝ ምዝገባውን ለማስፍጸም ይንቀሳቀሳል። የፓርቲው የመመዝገብና ያለመመዝገብ ጉድይ Aይደለም ይህንን ትግል መታገል ያለብን። ህጉን ሳይሆን ይህንን ህግ Eንዲያወጣ የመሰረተውን የምርጫ ቦርድ የሚባል ድርጅት Aለ። ከምርጫ ቦርዱ ሌላ ቦርዱንም የፈጠረ መንግስት Aለ። ይህንን ሥርAት ለመለወጥ ነው ትግላችን። IሀAዴግ Aጀንዳ Eየፈለገ የፈለገውን ህግ Eየጻፈ የሚያወጣው ታጋዩን ህዝብ ተስፋ ለማስቆረጥ የሚያደርገው ጥረት ነው። Eዚህ ትግል ውስጥ የገቡ Aባልትና ደጋፊ ዲሞክራሲዊ ሥርAትን ለማምጣትና ጨቆኝ ሥርAትን የመለወጥ ትግል ነው። IህAዴግ ህግ Aይደለም ታንክ ቢያሰልፍ ፊቱን የማይመልስ የህዝብ ሀይል Aደራጅቶ ማንበርከክ Eንዲቻል ህዝብን በማደራጀት ሥራ ትኩረት ስጥቶ መሥራት ነው Eንጂ በIሀድግ የስልጣን Aጀንዳ ላይ የምንታገል ከሆነ Eጅ Eንሰጣለን።

Aውደ፡- በAሁን ወቅት የህዝብ መንፈስ

በህገር ቤት ውስጥ ምን ይመስላል? Eርሶ ባሎት መረጃ።

Aቶ Aክሎግ፦ ለAንድ ትግል መሰረቱ ህዝብ ለነጻነት ያለው ተነሳሽነት ነው። ህዝብ ለነጻነት ያለው ተንሳሽነትን Eኛ የ ተ ቃ ዋ ሚ ፓ ር ቲ ደ ጋ ፊ ዎ ች ከምናስተምረው ይልቅ IሀAዴግ የሚሰራው ሥራ ህዝቡን ለተቃውሞ የሚያነሳሳው ነው። ህዝብ ይህንን Eያየ ለ ት ግ ል A ይ ነ ሳ ሳ ም ማ ለ ት ያስቸግራል።ህዝብ የሚፈልገው Aቅጣጫ የሚያሳየው የተደራጀ ድርጅት ብቻ ነው ። IህAዴግ ሰልፍ በጠራ ማግስት ቅንጅት በጠራው ሰልፍ የታየውን ተAምር ማስታወስ ተገቢ ነው። በብዙዎቻችን ይህንን ያህል ሰው ይወጣል ብለን Aልገመትንም። ታዲያ ዛሬ IሀAዴግ ምን Aድርጎለት ነው IሀAዴግን የሚደግፈው? ዛሬ ብዙ ህዝብ ተርቦል በህመምም ይሰቃያል፣ መናገር መጻፍ ማንበብ Aይችልም። ድንበራችንም Eይተቆረሰ ይገኛል። ታዲያ ይህንን Eያደረገ IሀAዴግን ሊደገፍ ይችላል የሚል ካለ በውጭው Aለም ተቀምጦ የራሱን ኑሮ ብቻ የሚመለከት ነው።

Aውደ፦ IሀAዴግ የማሞያና የወረዳ ምርጫ Aኬሄዶ 99% Aሸናፊ ሆኛለሁ ብሏል። በEነዚህ በተካሄዱት ምርጫዎች ላይ በጣም የሚያስቁ ነ ገ ሮች ተደምጠዋል። ለምሳሌ 4 ሚሊዮን ተመራጮች Aቅርቤያለሁ ማለቱና 26 ሚሊዮን መራጭ መርጦል መባሉ፤ ይህ ምን ማለት ነው? Eውነት 4 ሚሊዮን Iሀድግ Aለ? በሌላ በኩል ትንሽ ፈገግ የሚያሰኘው Aንድ ወንበር Aሸነፈ የተባለው የነAቶ Aየለ ጫሚሶ ቅንጅት ተወዳዳሪ ግለሰብ በህይወት የሌሉ መሆኖቸው ነበር። ይህ ተAማኝነቱን ምን ያስመስለዋል? በEዚህ ላይ ትንሽ ማብራሪያ ቢሰጡን?

Aክሎግ፦ ጠቅለል Aድርጎ ለመናገር ምርጫ የሚባል Aልነበረም። ምርጫ ማለት ብዙሀን በሚወክሏቸው ፓርቲዎች ተወክ ለው ፓርቲዎች ባ ሏቸው ፕሮግራሞች ላይ ክርክር Aድርገው ነጻና ገለልተኛ የምርጫ Aስፈጻሚ ቦርድ ሲኖር Eንዲሁም የምርጫ ታዛቢዎች ባሉበት ህዝብ የሚፈልገውን ሲመርጥ ነው፤ ምርጫ ሊባል የሚችለው። ነገር ግን ይህ ባለትሞላበት የሚደርግ ምርጫ Aይባልም።ቀደም ሲል የተነሳው

አውደ ኢትዮጵያ ገጽ 9

ሊቀመንበር...

Aውጥተዋል። የሰላማዊም ትግል ሂደት Aሁን በስልጣን ላይ ያለው መንግስት ለመታገልና ዲሞክራሲያዊ ሥርAት ለማምጣት ብዙም A ላ ስኬደንም፤ የራሳችንን የትግል Aማርጭ ይዘናል በማለት። ይህስ የትግሉን ሂደት ጉዳት ላይ ይጥለዋል?

Aቶ Aክሎግ፡- ትግሉ የህዝብ ትግል ነው። ሁላችንም ስ ንደግፍና ስ ንታገል፤ የምንደግፈው Eዚያ ውስጥ ያሉ Aመራሮችን ፤ ወይንም የፓርቲው ስም ማራኪ ስለሆነ፤ ወይም በዘመድ Aዝማድና በዘር ቁርኝት ሳይሆን ፓርቲው ይዞት የተነሳውን የትግል ራEይና Eንቅስቃሴ ነው። በፓርቲው ውስጥ ያሉ Aመራሮችም ሆኑ ግለሰቦች የፈለጉትን የትግል ስልት መምረጥ መብት Aላቸው። መለስ ብለን ስንመለከተው ፓርቲው የትግል ስልት ችግር Aለበት ወይ? Eኔ በራሴ Aመለካከት የሀገራችንን ፖለቲካ ስገምግምው የትግል ስልት ችግረ Aለበት ብዬ Aላምንም። ከዘውድ ሥርAት በኋላ Eስካሁን ድረስ የመጡት በዲሞክራሲ ስም Eየማሉ በመሳሪያ ሀይል የመጡ ናቸው። E ያ ን ዳ ን ዳ ቸ ው በ ህ ዝ ብ ላ ይ Aምባገነንንታቸውን ያስዩ ናቸው። Aሁን በስልጣን ላይ ያለውን መንግስት ለመጣል ከትጥቅ ትግል ጀምሮ በተለያዩ ስም Eየተደራጁ ተንቀሳቅሰዋል። Eነዚህ ሁሉ ታዲያ የIትዮጵያን ህዝብ ለምን ለድል Aላበቁትም ብለን መጠይቅ Aለብን። ቅንጅት ሰላምዊ ትግል ይዞ ነው የተንቀስቀሰው ከማንኛውም ፕርቲ የላቀ ድጋፍ የነበረው ነው። ግን ህዝብን Eንዴት ለስልጣን ሊያበቃ Aልቻለም፤ ይህንንም መጠየቅ Aለብን። ስለዚህ Aሁን Eየተነሳ ያለው ጥይቄ የIትዮጵያ ትግል ሲፈተሽ ከገዢው ፓርቲ ወይም ከባለንጣችን Aኳያ ነው Eየተፈተሸ ያለው። ያ ስህተት ነው። ትግሉ ሲፈተሽ በሁለቱም በኩል ነው መፈ ተ ሽ ያ ለ በ ት ፤ ከ ባ ላ ን ጣ ም ከራሳችንም። የኛ ድክመት ግን ይደበቃል፤ የቅንጅት Aመራሮች ይህንን መንገር Aይፈልጉም፤ ችግሩ ስልቱ Aይደለም በራሴ Eምነት የድርጅት ጥንካሬ Aለመኖር ነው። Aመራሮች ለትግሉ ያላቸው ፅናት ያለመኖር፤ህዝባዊ ሀይልን ወደ ድርጅት የመቀየር የAቅም ግንባታ ድክመትና፤ የግማሾቹ ራEይ ደግሞ Aጭር መሆን ። በAሁኑ ወቅት ጦርነት ያስፍልጋል የሚል የመወያያ

ከገጽ 8 የዞረ

ወደ ገጸ 10 ዞሯል

Page 10: Awde Ethiopia special issue 1 final draft ሀብታሙ Aመንሲሣ 30 Oሮምያ ጥይት 26 ዳዊት ፍቃዱ ፀጋዬ 19 A/A ጥይት 27 ገዛኸኝ መንገሻ ገረመው

“Aገሬ ተባብራ ካልረገጠች ርካብ ነገራችን ሁሉ የምቧዬ ካብ የምቧዬ ካብ።” ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ Eሱ ነው ያጠፋው ብሎ ሲወናጀል ጣቱንም ቀስሮ Eስበስ ሲጠsቆም በቡድን ተከፋፍሎ ለቡድኑ ሲቆም Eኮ ታድያ ማነው ለIትዮጵያ የሚዎም? Eሷማ ተረስታ ጠብ ሁና በሌላ ሃኪሙ ደጋ ነው፤ ታማሚው Eቆላ! Iላማው Eዚህ ጥይቶ ማዶ ዣንጥላው Eዚህ ዶፍ Eዝያ ወርዶ። የኛማ ነገር ለሰሚው ግራ፤ የወለፈንዲያ Aንደኛው ወዲህ ሌላኛው ወዲያ! ተክዋሹ Eዚህ Aውሬው ወድያ Eንዲያ የኛማ ነገር ያሰኛል ‘ኤጭ! ወድያ!’ Aንዲ የEነቶኔ ሌላው የገሌ Aንዱ የ’ከሊት ሁሉም የየግሌ። Aንዱ ላንዲ ሲቆም ብሎት Eሱን የኛው ለIትዮጵያ የሚቆም ታድያ የትኛው ነው። “Aገሬ ተባብራ ካልረገጠች ርካብ ነገሮች ሁሉ የምቧዬ ካብ የምቧዬ ካብ።” ሰይፍ በሌለበት %ያል ሆኖ ድጉስ ዙፋን በሌለበት ሁሉ ሆነ ንጉሥ።

አውደ ኢትዮጵያ ገጽ 10

ሊቀመንበር...

4ሚሊዮን ይህል Aባል Aለ ወይ ያልከው፤ መልሱ የለም ነው። ለደሞዝ ሲል IሀAዴግ የፈጠረውን ችግሩን ለማቃለል በማለት ተመራጭ የሆነ ነው። ይህንን IሀAዴግ Eንደ Aባል ከቆጠረው ስ ህተት ነው። በደርግ ዘመን Eንደምናስታውሰው ህዝቡ በሙሉ ካኪ ለብሶ ቀይ ካርድ Eየተሰጠው የፓርቲ Aባል ነበር። ምናAልባት Aሁን IሀAዴግ ቅዠት Eየቃዠ ያለው ይህንኑ ነው። በምርጫ 97 ላይ ያየነው ይህንን ያጠናክርልናል። ትላንት ለገንዝብ ዛሬ ለመብት የሚለው Aባባል ይህንን ያረጋግጣል።ታዲያ ለመብቴ ብሎ ለድጋፍ ሰልፍ የወጣው በAገራችን ታሪክ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ነበር። በደርግም ጊዜ በመቶ ሺህ የሚቆጠር ሰራዊትና Eስከ ገበሬ ማህበር ድርስ የነበረው የIሰፓ Aባል ደርግን ከውድቀት Aላዳነውም። IሀAዴግ Aምባገነን ስለሆነ ደርግ ሲያደርግ የነበርውን ነው ኮፒ Eየተገበረ ያለው። ስለዚህ ይህ የAምባገነኖች መገልጫውች ስለሆነ Eንደቀልድ ተመልክተነው ማለፉ የሚሻል ይመስለኛል። Aውደ፦ ይህንን ቃለምልልስ ያደረግነው ዝክረ -ዲሞክራሲ ወረሀ ግንቦትን በተመለከተ በሚቀጥሉት ሳምንታት በተለያዩ የሰሜን Aሜሪካ ግዛቶች የሚካሄዱትን ህዝባዊ ስብሰባዎች A ስመልክቶ ነው። በ ስብ ሰ ባው ለ ሚ ሳ ተ ፉ ና ለ ማ ይ ሳ ተ ፉ ት ም ፤ በAጠቃላይ ለAውደ Aንባብያን Eርሶ የሚያስተላልፍት መልEክት ካለ? Aክሎግ፦ ሁላችንም ለመብት፣ለህዝብ መብት፣ ለራሳችንም መብት ነው የምንታገልው። ሰዎች ነንና በያዝነው Aመት የመታገያ መሪ ቃላችን «መብት የተሳትፎ ውጤት ነው» የሚል ነው። ስለዚህ ማስተላለፍ የምፈልገው መልክት መብታችንን ለማስከበር መሳተፍ Aለብን ተሳተፉ ነው የምለው። Aውድ፡ በጣም Eናመሰግናለን Aቶ Aክሎግ። Aቶ Aክሎግ፡ Eኔም Aመሰግናለሁኝ።

ከገጽ 7 የዞረ

የነጋሢው ብዛት መቼ ይቆጠራል ሁሉም በብብቱ ዘውድ ይዞ ይዞራል። ሁለት Aንበሶች ስጋውን ረስተው ሲቆሳሰሉ፤ሲቦጫጨቁ ነገር ከረረ፤ ባይኖር ጠባቂ፤ሥጋውን ነጥቆ ጮሌው ጩለሌ ይዞ በረረ! ፍየሉ ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ Aንተ ለሱ ስትቆም፤ ሌላው ሲቆም ለዚያ፤ ማን ይቁምላት ለIትዮጵያ ታድያ? ትላለህ Aንተ “Eኔ ነኝ ትክክል!” Eሱም ይልሀል “Eኔ ነኝ ትክክል!” ሁሉም ሲታገል Aያጣም Eክል፤ ምናልባት ናቹህ ሁላቹህ ትክክል፤ ወይም ስህተተኞች ስትሉ ነን ልክ። ለIትዮጵያ ስትል ይህን ችላ ብለህ፤ ተቻቻል፤ ተባበር ኤAዋጣም Eልህ። ቁጭ ብለህ ተወያይ Aታጣም መፍትሄ፤ በየፊና መÕዝ Aያዋጣም Iሄ። ተክወሹ Eዚህ Iላማው ማዶ፤ ዣንጥላው Eዚህ ዶፍ Eዝያ ወርዶ። ፍየሉ ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ፤ ወገን ወግነህ ስትቆም ለራስህ፤ ማን ይቁምላት ለIትዮጵያ ታድያ። የሚቆምላት Aታጣም ባገር፤ ያለኔ ማን ብለህ Aትንቀባረር፤ ይፈልቃል መሪ Aንት ብትባረር። “Aገሬ ተባብራ ካልረገጠች ርካብ ነገራችን ሁሉ የምቧዬ ካብ የምቧዬ ካብ።”

ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ

ተባበር

Page 11: Awde Ethiopia special issue 1 final draft ሀብታሙ Aመንሲሣ 30 Oሮምያ ጥይት 26 ዳዊት ፍቃዱ ፀጋዬ 19 A/A ጥይት 27 ገዛኸኝ መንገሻ ገረመው

ሉዓላዊነታችን ለድርድር Aይቀርብም

አውደ ኢትዮጵያ

ገጽ 11

ሜይ 9 2008

የIትዮጵያ ድንበርና ሉዓላዊነት ተጠብቆና ተከብሮ ከጥንት ጀምሮ Aባቶቻችን Aጥንታቸውን ከስክሰውና ደማቸውን Aፍስሰው ለተከታዮቹ ትውልዶች Eንዲተላለፉ Aድርገዋል። በጊዜው ከነበሩት ነገሥታትም ሆነ Aስተዳዳሪዎች ሥር በመሰባሰብ፤ Eኔ ከዚህኛው ወገን ነኝ፤ Eኔ ከዚህኛው ክልል ነኝ ሳይሉ፤ ድንበራቸንን የደፈረውን ሁሉ በጠላትነት በመፈረጅ ቤቴንና ቤቴሰቤን ሳይሉ በAንድነት በመሰለፍ Eናት Iትዮጵያን የታሪክ ቀንድ Aድርገዋት፤ በዓለም ዙርያ ባንዲራዋ ከፍ ብሎ Eንዲውለበለብ፤ ሉዓላዊነትዋ በመላው ዓለም ታውቆ Eንድትኖር፤ ክብርዋ ገንኖ Eንዲሰማ በማድረግ Aቆይተውናል። የወያኔ/IህAዴግ መንግስት የወቅቱን ትውልድ፤ ድንበርህ ተነካ ብሎ፤ ከወራሪ Eንዲከላከል በጠራው ጊዜ፤ የIትዮጵያ ድንበር በኛ ዘመን ሊደፈር Aይገባውም በማለት ተነስቶ ያስገኘው ድል ለIትዮጵያ መጥፎ Aሳቢዎች ትምህርት የጠ መሆኑ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችም ህይወታቸውን Aሳልፎ የሰጡት ዉድ ለሆነችው ሀገራችን ድንበርና ክብር ሲሉ ነው። ይህ የደምና የAጥንት ውርስ ሊደፈርም ሆነ Aጠያያቂ ሆኖ የተገኘው በወያኔ/IህAዴግ ሥርዓተ መንግስት ብቻ ነው። ከሰሞኑ በAቶ መለስ ዜናዊ የሚመራው ሥልጣንን በጠሳርያ Aፈሙዝ ተቆጣጥሮ የሚገኘው የወያኔ/IህAዴግ መንግስት ወገኖቻችንን ከሀገራቸውና ከቀያቸው በማፈናቀልAንድ ሺህ ስድስት መቶ ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውን ከሁመራ Eስከ ጋምቤላ የሚሸፍነውን ለም የIትዮጵያ መሬት ከሱዳን መንግስት ጋር ባደረገው ስምምነት Aሳልፎ መስጠቱን ከተለያዩ ዜና ማሰራጫዎችና ከAከባቢው Eማኞች በተገኘው መረጃ ይፋ ሆንዋል። በሌላም በኩል ይህን ውሳኔ ለማስፈጠም፤ ድንበር ዘልቆ የገባው የሱዳን ታጣቂ ሃይል የAያሌ የAከባቢው ነዋሪዎችን ቤቶችና ንብረቶች በEሳት Eንዲወድም Aድርግዋል። ይህ ድንበር ዘልቆ የገባው የሱዳን ሀይልም በAከባቢው Eንዲሰፍር ተደርጎ ጭካኔ የተሞላው በደል ከመፈጠሙም በላይ በርካታ የAከባቢው ነዋሪዎችን በማገት የት Eንዳደረስዋቸው Aይታወቅም። በሀገሩ የሉዓላዊነት ጉዳይ ላይ መወሰን ያለበት የIትዮጵያ ህዝብ ሆኖ ሳለ የመለስ መንግስት ግን ዳር ድንበሩንና መሬቱ በሱዳን Eንዲደፈር ሲፈቅድ የህዝብ Eንደራሴ ተብዬዎችም የመረጡት ዝምታን ነው። የሱዳን የታጠቀው ሀይል ዳር ድንበራችን ደፍሮ ጥሶ በመግባት በAከባቢው IትOጵያኖች ላይ ጥቃት ሲያደርስ Aሁንም የሀገሪቱ የመከላከያና የደህንነት ሀይል ተብየውም በዝምታ Eየተመለከተ ነው። ስለዚህ Eኛ በሰሜን Aሜሪካ በቅንጅት የድጋፍ ሰጭ ማህበር ሥር ተደራጅተን የምንገኝ ወገኖች ከዚህ በታች

ቅንጅት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማሕበር KINIJIT NORTH AMERICA ASSOCIATION OF SUPPORT ORGANIZATIONS (KNAASO)

766 Rock Creek Church Rd. NW. Washington DC. 20010 Tel: (202) 541 0556 Fax: (202) 541-0557 Email: [email protected]

ወደ ገጸ 12 ዞሯል

ጋዜጣዊ መግለጫ

Page 12: Awde Ethiopia special issue 1 final draft ሀብታሙ Aመንሲሣ 30 Oሮምያ ጥይት 26 ዳዊት ፍቃዱ ፀጋዬ 19 A/A ጥይት 27 ገዛኸኝ መንገሻ ገረመው

ለሚቀርብለት የትግል ጥሪ ተግባራዊ ምላሽ Eንደሚሰጥ በመተማመን ነው።

ለሱዳን መንገስትና ህዝብ

ድንበራችንን ደፍሮ በመግባት የከተመው የሀገራቹህ የታጠቀ ሀይል በAስቸክዋይ ከግዛታችን ሠራዊቱን Eንዲያወጣ ስንጠይቃቹህ ከIትዮጵያ ሕዝብ Eውቅና ውጭ ሉዓላዊነትን Aስመልክቶ የሚደረግ ማንኛውንም ስምምነት ሕገ ወጥና በሁለቱ ህዝቦች መካከል የሚያስከትለው መዘዝ Aደገኛ መሆኑን ከወዲሁ በማመላከት ነው።

የIትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና

የደህንነት Aባላት በሙሉ ትናንት በሰሜኑ የሀገራችን ክልል ሉዓላዊነታችን ተደፍሮ መሬታችን በመያዙ ደምህን Aፍስሰህ Aጥንትህን ከስክሰህ ያስከበርከውን ዳር ድንበር መለስ ዜናዊና ግብረ Aበሮቹ ለከፈልከው መስዋEትነት ዋጋ ባለመስጠት በደምህ ላይ Eየተደራደሩ ይገኛሉ። Eንዲሁም በቅርቡ Aቶ መለስ ዜናዊ በማይመለከተው የሶማልያ ህዝብ ጉዳይ ውስት በመግባት Aላስፈላጊ መስዋEትነት በመክፈል ላይ ነህ። Aሁን ደግሞ ለዘመናት ተከብሮ የቆየ መሬትህ ለሱዳን መንግስት ሲሰጥ ዝም ብለህ መመልከትህ ከከሃዲዎችና ከሃገር ሻጮች ጎራ መሰለፍህን የሚያረጋግጥ ነው። ስለዚህ ለዘለቄታው የምንደኛው የመለስ ዜናዊ ሰለባ ሆነህ Eንዳትቀር ከህዝብ ጎን ተ ሰ ል ፈ ህ የ ሀ ገ ር ህ ን ግ ዛ ት Eንድታስከብር Eናስገነዝብሃለን።

ለፓርላማ Aባላት የሀገር ሉዓላዊነትን በሚመለከት ህዝብን ወክሎ የመምከርና የመወሰን ሕገ መንግስታዊ ሥልጣን የEናንተ ሆኖ ሳለ ከበስተጀርባቹህ ወያኔ/IህAዴግ በሀገር ሉዓላዊነት ዙርያ ሲደራደር በዝምታ መመልከታቹህ ነጋ በ ታ ሪ ክ ና በ ህ ዝ ብ ዘ ን ድ Eንደሚያስጠይቃቹህ ተረድታቹህ ዝምታችሁን በመስበር ሉዓላዊነቱን ከማያስደፍረው የIትዮጵያ ህዝብ ጎን Eንድትሰለፉ Eናስገነዝባለን። የIትዮጵያ ዳር ድንበር Aሁንም ወደፊትም በጀግኖች ልጆችዋ ለዘላለም ተከብሮ ይኖራል። ቅንጅት ሰሜን Aሜሪካ የድጋፍ ሰጭ

ማህበር

አውደ ኢትዮጵያ ገጽ 12

ሉዓላዊነታችን ለድርድር Aይቀርብም...

ለተመለከቱት የመንግስትና የህዝብ ሀይሎች የሚከተሉትን ጥሪዎች ስናስተላልፍ ለሉAላዊነታችን መከበርና የህዝብ Aለኝታነታችንን በማጠናከር ነው። ለIትዮጵያ ሕዝብና የዲሞክራሲ ሀይሎች

በፍትህና በEኩልነት መንፈስ ለቆማቹህ የ ዲሞክራሲያዊ ሀይሎች ሁሉ ፤ ሉAላዊነታችንን ለማስከበር በሚደረገው Eንቅስቃሴዎች በAንድ ላይ በመቆም ትግላችንን Eንድናጠናክር ጥሪያችንን ስ ና ቀ ርብ የIትዮጵያ ህ ዝብም

የቅንጅት ለአንድነተና ለዲሞክራሲ በሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ሰጪ ድርጅቶች ማኃበር 766 Rock Creek Church Rd., NW .Washington DC, 20010 *ስልክ (202) 541-0556

ፋክስ: (202) 541-0557.*ኢሜል: [email protected] [email protected]

አስተያየቶን በ [email protected]

ይጻፉልን

1993 ከኢትዮጵያ ተቆርሶ በወያኔ የተሰጠ መሬት 2002 አትዮጵያ ጦርነቱን ካሸነፈች በሃላ በወያኔ ለኤርትራ የተለገሰ መሬት 2008 ሚያዝያ በወያኔ ለሱዳን የተሰጠ 1600 ኪሎ ሜትር በ 30 ኪሎ ሜትር

የሀገር ድንበር አየተደፈረ ነዉ

ከገጽ 11 የዞረ

አትላነታ * ቦስተን * ችካጎ * ዻላስ * ዴነቭር * ሎሳንጀለስ* ላስቨገስ * ሚኒያፖስ * ናሽቪል * ኦክላነድ * ኦሃዮ * ፊኒክስ * ሳንሆዜ * ሲያትልን * ደቡብ ዳኮታ *አፕ ሰቴኢት*ኒኦርክ*ዋሽንግትን ሜትሮ

ኢትዮጵያ

ሱማሊያ

ሱማሊያ

ኬኒያ

ሱዳን