ello the elephant

8
ዝሆን ዘሜ ©2004 መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ በአማኑኤል የልማት ድርጅትና በዊዝኪድስ ወርክሾፕ ትብብር የተዘጋጀ:: ከባለመብቱ ፍቃድ ውጪ ይህንን መፅሀፍ መልሶ ማሳተምም ሆነ ከመፀሀፉ ማንኛውንም ክፍል ወስዶ በህትመት፣ በኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ሆነም በማንኛውም ሌላ ዘዴ መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ታሪክ በብሩክታዊት ጥጋቡና ስለሺ ደምሴ ስዕል በአቤል ገ/ፃዲቅ

Upload: whiz-kids-workshop

Post on 28-Mar-2016

269 views

Category:

Documents


0 download

DESCRIPTION

In this tale, ants band together from all over Ethiopia to get the attention of their friend, Ello the Elephant.

TRANSCRIPT

Page 1: Ello the Elephant

ዝሆን ዘሜ

©2004 መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ በአማኑኤል የልማት ድርጅትና በዊዝኪድስ ወርክሾፕ ትብብር የተዘጋጀ::

ከባለመብቱ ፍቃድ ውጪ ይህንን መፅሀፍ መልሶ ማሳተምም ሆነ ከመፀሀፉ ማንኛውንም ክፍል ወስዶ በህትመት፣ በኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ሆነም በማንኛውም ሌላ ዘዴ መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡

ታሪክ በብሩክታዊት ጥጋቡና ስለሺ ደምሴስዕል በአቤል ገ/ፃዲቅ

Page 2: Ello the Elephant

2ደስተኛ ነው ዝሆን ዘሜመደነስ መዝለል ይወዳል ሁሌ::

Page 3: Ello the Elephant

3

ግን ሲደንስና ሲዘልትናንሾቹን ጉንዳኖች ይረግጣል፡፡ጉንዳኖችም በዚህ በጣም ተማረሩስብሰባ ተጠራርተው አንድ ላይ መከሩ፡፡

Page 4: Ello the Elephant

11

”እኔም ልሂድ ወደ ደቡብ”አለ የሜዳ አህያ ለጉንዳኖች በማሰብ

Page 5: Ello the Elephant

12

አቦሸማኔም በበኩሉ“ጓደኞቻችሁ አፋር ካሉአታስቡ! በፍጥነት ይመጣሉ፡፡”

Page 6: Ello the Elephant

13

ከኦሮሞ ክልል ቀይ ቀበሮ

Page 7: Ello the Elephant

19

እንስሳቶች ሁሉ ተረዳድተው ያመጧቸው ጉንዳኖች በጣም ብዙ ናቸው፡፡ከሺህና ሚሊዮን ይበልጣሉአረ ትሪሊዮን ይሆናሉ!

Page 8: Ello the Elephant

ከነሀሴ 19 ጀምሮ በኤግዚብሽን ማEከል የፀሀይ መማር ትወዳለች ዲቪዲዎች፡ መፀሀፎችና ቲሸርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘን Eንጠብቃችኋለን፡፡

ለልጅዎ ወይም ለወዳጅ ዘመድዎ በኩራት የሚሰጡት ስጦታ!

Starting August 25, we will be at the Addis Ababa Exhibition center with

Tsehai DVDs, children’s storybooks & T-shirts! If you are not in Ethiopia,

please check out www.tsehai.com for our products and our books will be available

on Amazon soon.

Thanks for supporting innovative education in Ethiopia!