hilton shame on you for allowing your facility for killers · 2011-04-23 · ያካተታ ካንድ...

7
ሚያዚያ 20, 2011 ወያኔ የጠረውን የማጭበርበር ስብሰባ በመቃወም በሚነሶታ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የተቃውሞ ሰልፍ አደርጉ የኢትዮጵያን ሕዝብ በሃይማኖት፣ በፆታ፣ በዘር፣ እየከፋፈለ እድሜውን ያቆየው ወያኔ የላከው ማፍያ ቡድን በሚነሶታ ለይ ከፍተኛ ታቃውሞ ደረሰበት፡፡ የወያኔ ተላጣፊ የሆነው የኦሮሞ ሕዝብ ዲሞክረሲያዊ ድርጅት (ኦሕዲድ) ወይም OPDO በመባል የሚታወቀው ድርጅት ተወካይ በአቶ ጂነዲን ሰዶ የሚመረዉ የሌቦች ጥርቅም ሚያዚያ 3, 2003 (April 10,2011) በሚናፖሊስ መሀል ከተማ በሚገኛው ሒልተን ሆቴል ለማድረግ የሞከረው የውሻት ማሰረጫ ሰብሰባ በአገር ወደድ ኢትዮጵያውያን ተጋልጦ በሀፍረት ተመልሷል። ሁሉንም የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ያካተታ ካንድ ሺህ በላይ የሆነው ሰልፋኛ የኢትዮጵያን ባንድራ በመያዝ፣ ሌሎችም የወያኔ ተቃዋሚ ኃይሎች በወያኔ፣ በተላጣፊዎችና በባንዳዎች ላይ ከፍተኛ የቁጣ ድምጹን ሲያሰማ ውሏል። ሁሉም ድርጅቶች አንድ ላይ በመሆን በጋራ ጠላት በሆነው በወያኔ ላይ ተቃውሞ ያሰሙ የነበረበት ሁኔታ ለወዳጅ ብርትት ለተጠላት ግን የጭንቀት ካባ ነበር። ከሰልፈኛው ብዛት የተነሳ ከሆቴሉ ፊት የለው መንገድ ተዘግቶ ነበር። አያሌ ፖሊሶች ከሌሎች የጸጥታ አስከባሪ ኃይሎች ጋር በቦታው ተመድበው የተቃውሞ ሰልፋኞች ያደርጉት የነበረውን እንቅስቃሴ እነርሱም በመገረም ይከታታሉ ነበር። ወያኔ ይወገድ፣ ሞት ለመለስ፣ መለስ ገዳይ ነዉ፣ ወያኔ ገዳይ ነው፣ ዲሞክራሲያዊትና የብሔር-ብሔረሰቦች መብት የሚከበርባት ኢትዮጵያ ትመሰረተላች፣ ያለዲሞክራሲ ልማት የለም፣ ያለፍትሕ ልማት የለም፣ ያለ ነፃነት ልማት የለም፣ ያለ ሰብአዊ መብት ልማት የለም፣ አትነሳም ውይ አትነሳም ወይ የግፍ አገዛዝ አይበቃህም ወይ፣ አትነሽም ውይ አትነሽም ወይ የግፍ አገዛዝ አይበቃሽም ወይ፣ ኢትዮጵያ አገሬን የደፈረሽ ይውደም፣ በኦሮሞ ወንድሞቻችን ላይ የሚደረገውን እስር እንቃወማለን፣ Hilton shame on you for allowing your facility for killers and murderess, US Stop helping Meles Zenawi who terrorize Ethiopian people; የሚሉና ሌሎችም ቀስቃሽ መፈክሮችና መዝሙሮች በተለያየ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ይሰተጋቡ ነበር። በአካባቢው የነበሩት የሆቴሉ እንግዶችና መንገደኞች ሁኔታውን በአንክሮ ይከታተሉ ነበር። ጋዜጣኞች ሰልፉን ይቀርጹ ነበር ዜናውም በአካባቢው በሚሰረጩት ቴሌቪዥን ጣቢያዎችና ሬድዮኖች ለሕዝብ ተሰራጭቷል። በከተማውም የሚገኘው የአማርኛ የኢትዮጵያ ድምጽ ሬዲዮ ጣቢያ በሰልፉ ቦታ በመገኘት የሕዝቡን ቁጣና አስተያየት በወያኔ ተላላኪዎችም ላይ ይደርስ የነበረውን የሥና ልቦና ጦርነት በቀጥታ ከማስተላላፉም በላይ ለሁለት ተከታታይ ሳምንታት

Upload: others

Post on 07-May-2020

16 views

Category:

Documents


0 download

TRANSCRIPT

Page 1: Hilton shame on you for allowing your facility for killers · 2011-04-23 · ያካተታ ካንድ ሺህ በላይ የሆነው ሰልፋኛ የኢትዮጵያን ባንድራ በመያዝ፣

ሚያዚያ 20, 2011

ወያኔ የጠረውን የማጭበርበር ስብሰባ በመቃወም

በሚነሶታ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የተቃውሞ ሰልፍ አደርጉ

የኢትዮጵያን ሕዝብ በሃይማኖት፣ በፆታ፣ በዘር፣ እየከፋፈለ እድሜውን ያቆየው ወያኔ የላከው ማፍያ ቡድን በሚነሶታ ለይ ከፍተኛ ታቃውሞ ደረሰበት፡፡ የወያኔ ተላጣፊ የሆነው የኦሮሞ ሕዝብ ዲሞክረሲያዊ ድርጅት (ኦሕዲድ) ወይም OPDO በመባል የሚታወቀው ድርጅት ተወካይ በአቶ ጂነዲን ሰዶ የሚመረዉ የሌቦች ጥርቅም ሚያዚያ 3, 2003 (April 10,2011) በሚናፖሊስ መሀል ከተማ በሚገኛው ሒልተን ሆቴል ለማድረግ የሞከረው የውሻት ማሰረጫ ሰብሰባ በአገር ወደድ ኢትዮጵያውያን ተጋልጦ በሀፍረት ተመልሷል። ሁሉንም የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ያካተታ ካንድ ሺህ በላይ የሆነው ሰልፋኛ የኢትዮጵያን ባንድራ በመያዝ፣ ሌሎችም የወያኔ ተቃዋሚ ኃይሎች በወያኔ፣ በተላጣፊዎችና በባንዳዎች ላይ ከፍተኛ የቁጣ ድምጹን ሲያሰማ

ውሏል።

ሁሉም ድርጅቶች አንድ ላይ በመሆን በጋራ ጠላት በሆነው በወያኔ ላይ ተቃውሞ ያሰሙ የነበረበት ሁኔታ ለወዳጅ ብርትት ለተጠላት ግን የጭንቀት ካባ ነበር። ከሰልፈኛው ብዛት

የተነሳ ከሆቴሉ ፊት የለው መንገድ ተዘግቶ ነበር። አያሌ ፖሊሶች ከሌሎች የጸጥታ አስከባሪ ኃይሎች ጋር በቦታው ተመድበው የተቃውሞ ሰልፋኞች ያደርጉት የነበረውን እንቅስቃሴ እነርሱም በመገረም ይከታታሉ ነበር።

ወያኔ ይወገድ፣ ሞት ለመለስ፣ መለስ ገዳይ ነዉ፣ ወያኔ ገዳይ ነው፣ ዲሞክራሲያዊትና የብሔር- ብሔረሰቦች መብት የሚከበርባት ኢትዮጵያ ትመሰረተላች፣ ያለዲሞክራሲ ልማት

የለም፣ ያለፍትሕ ልማት የለም፣ ያለ ነፃነት ልማት የለም፣ ያለ ሰብአዊ መብት ልማት የለም፣ አትነሳም ውይ አትነሳም ወይ የግፍ አገዛዝ አይበቃህም ወይ፣ አትነሽም ውይ አትነሽም ወይ

የግፍ አገዛዝ አይበቃሽም ወይ፣ ኢትዮጵያ አገሬን የደፈረሽ ይውደም፣ በኦሮሞ ወንድሞቻችን ላይ የሚደረገውን እስር እንቃወማለን፣ Hilton shame on you for allowing your facility for killers

and murderess, US Stop helping Meles Zenawi who terrorize Ethiopian people; የሚሉና ሌሎችም ቀስቃሽ መፈክሮችና መዝሙሮች በተለያየ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ይሰተጋቡ ነበር።

በአካባቢው የነበሩት የሆቴሉ እንግዶችና መንገደኞች ሁኔታውን በአንክሮ ይከታተሉ ነበር። ጋዜጣኞች ሰልፉን ይቀርጹ ነበር ዜናውም በአካባቢው በሚሰረጩት ቴሌቪዥን ጣቢያዎችና ሬድዮኖች ለሕዝብ ተሰራጭቷል። በከተማውም የሚገኘው የአማርኛ የኢትዮጵያ ድምጽ ሬዲዮ

ጣቢያ በሰልፉ ቦታ በመገኘት የሕዝቡን ቁጣና አስተያየት በወያኔ ተላላኪዎችም ላይ ይደርስ የነበረውን የሥና ልቦና ጦርነት በቀጥታ ከማስተላላፉም በላይ ለሁለት ተከታታይ ሳምንታት

Page 2: Hilton shame on you for allowing your facility for killers · 2011-04-23 · ያካተታ ካንድ ሺህ በላይ የሆነው ሰልፋኛ የኢትዮጵያን ባንድራ በመያዝ፣

ስለሰልፉ ሲያስረዳና ሲቀሰቅስ ቆይቷል። በኦሮሚኛና በሱማሊኛም ሬድዮና ተሌቪዥን ጣቢያዎች ዜናው በቀጥታ ከስፍራው እንደተላለፈ ለመረዳት ተችሏል።

ሰልፋኛዉ የሚከተሉትን ስዕሎች ይዞ ወጥቷ

• በኦሮሞ ክልል ወያኔ የገደለቸዉ ወንድሞቻችንና እህቶች ፎቶ

• በኦጋዴን ክልል ወያኔ የገደለቸዉ ወንዲሞቻችንና እህቶች ፎቶ

• በጋምቤላ ክልል ወያኔ የገደለቸዉ ወንድሞቻችንና እህቶች ፎቶ

• የበ 1997 ኣ/ ም ወያኔ የገደለችዉ ኢትዮጵዉያን ፎቶ

• ጸጋየ ደብተረዉና የአብራሽ በርታ ፎቶግራፎች

በቀኑ ተቃዋሚ ሰልፋኛው ይዞአቸው ከነበሩት መፈከሮች ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው

• ድል ለኢትዮጵያ፣ ሞት ለወያኔ

• ኢትዮጵያ ለዘላላም ትኑር

• ኢትዮጵያ በልጆችዋ ተጠብቃና ተከብራ ለዘላላም ትኑር

• የትግራይ ሕዝብ ወደጃችን፣ ወያኔና አጫፋሪዎቹ ጠላቶቻችን

• በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚፈጸመውን እስርና ግፍ እንቃወማለን

• ያለሰባዊ መብት፣ ያለ ዲሞክራሲ፣ ያለነጻነት ልማት የለም

• ያለ እኩልነት ልማት የለም፣ በቃ፣ ጋየ፣

• መሬት ላረሹ ለባለቤቱ

• ገበሬዎችን ከመሬታቸዉ ማፋነቀሉን አጥብቀን እንቃወማለን

• መሬት ለባእደን መቸብቸቡን እንቃወማለን

• የታሰሩት ፖለቲካ እስረኞች በሙሉ ይፋቱ

• የወያኔ አምባ ገነናዊ አገዛዝ ይብቃ

• No Investment Without Democracy• No Investment without Freedom, Human Right and the Rule of Law• No Diaspora Money for Bullets to Kill Ethiopian People• Our Tax Payers Money Bolstered Meles to Kill Ethiopians not Development

ሰልፋኞቹ እርስ በርስ ሲያደርጉት የነበረው የመተባበር ሁኔታ፤ ለምሳሌ ውሃ በመቀባበል፣ መፈክሮችን በጋራ በማሰማት፣ አብሮ በመጨፈር፣ በኢትዮጵያ ደረጃ ከሁሉም ቡድን

የተወጣጣ ኮሚቴ እንዲቋቋም በሽማግሌዎች በኩል በመጠየቅ፣ ወጣቶች ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ለመፍጠር መታገል እንደሚስፈልግ በግልጽ እየተነገሩ መፈክር ማሳማተቸው

Page 3: Hilton shame on you for allowing your facility for killers · 2011-04-23 · ያካተታ ካንድ ሺህ በላይ የሆነው ሰልፋኛ የኢትዮጵያን ባንድራ በመያዝ፣

የኢትዮጵያ ልጆች ወያኔን አስወግደው ዲሞኪራሳዊት ኢትዮጵያን ለመመስረት ቆርጠው ማነሳታቸውን ያሳዩ ነበር።

ከስብሰባው ውስጥ በደረሰና ዜና መሠረት ደግሞ ወደ ስብሰባ አደራሽ የሚገቡትን ከየትኛው ዘር ነህ እያሉ ወያኔውች በመጠየቅ ሆዳሙን ተሰብሳቢ ወደየክልል ምድቡ ጠረጴዛ እየሄደ

ሪፖርት እንዲያደርግ መደረጉን ተገንዝበናል። ብዙ ኢትዮጵያውያንም የመግቢያ ደብዳቤ “ ” የላችሁም እየተበሉ ነፃ ሕዝባዊ ስብስባ ነው ተብሎ ከበሮ ከተመታለት ስብሰባ አዳራሽ

“ ” የፌደራል ፖሊስ ተከትሎ መጣ እንዴ እስከሚያስብል ከስብሰባው እንዳይሳተፉ በማባረር ወያኔ የለመደበትን የዘረኝነት ድርጊቱን ፈጽሟ

። በዚህም ድርጊት ዘረኛነቱን ለነጮች አስመስክሮአ

. ። አቶ ጁናዲን ሳዶ ስብሰባውን ከመጀመሩ በፊትና በኃላ ከተሰብሳቢዎቹም መኃከል ወያኔ ገዳይ ነው የሚል ተቃውም ደርሶበታል።

ከሆቴሉ ውጭ በሚደረገዉ ተቃውሞ በመጨናነቅ ሰብሰባው የተጀመረው ከሁለት ሰዓት ተኩል በላይ ከዘገየ በኃላ ነው። አቶ ጁናዲን ሳዶ በዋልታ መረጃ ማዕከል የተዘጋጃውን ጽሁፍ

ያቀረበው በእንግሊዝኛ ነው። ከስብሰባውም በኃላ አብዛኛው ባንዳውና ሆዳሙ ከአዳራሹ የወጣው በሀላ በር ተደብቆ ነበር። በፊት ለፊት የወጣውም በእንቁላል እየተመታና ቡና እና

“ ” ውሃ እየተደፋበት ነበር። እኔም ለሃገሬ የሚል የማታለያ ጽሁፍ የተጻፈበት የወያኔ መለዮአቸውንም ይነጠቁ ነበረ።

በመጨረሻም ተቃዋሚ ሰልፋኛው ወያኔ የሰብሰባ አደራሹን ለቆ የወጣ መሆኑን ወደ ሰብሰባው አደራሽ ድረስ በመሄድ ካረጋገጣ በሆላ፣ ወደፊት ለሚካሄደው ትግል በቁርጠኛነት በጋራ

ለመሥራት ተሰማምተው ሰልፈኛው በ 6፡00PM ለይ ተበትኗል።

በቃ የመለሰ አገዛዝ!!!

ዽል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!!

ሞት ለወያኔ!!!

ፀረ- ወያኔ ሕዝባዊ ትግላችን ይፋፋም!!!

Page 4: Hilton shame on you for allowing your facility for killers · 2011-04-23 · ያካተታ ካንድ ሺህ በላይ የሆነው ሰልፋኛ የኢትዮጵያን ባንድራ በመያዝ፣
Page 5: Hilton shame on you for allowing your facility for killers · 2011-04-23 · ያካተታ ካንድ ሺህ በላይ የሆነው ሰልፋኛ የኢትዮጵያን ባንድራ በመያዝ፣
Page 6: Hilton shame on you for allowing your facility for killers · 2011-04-23 · ያካተታ ካንድ ሺህ በላይ የሆነው ሰልፋኛ የኢትዮጵያን ባንድራ በመያዝ፣
Page 7: Hilton shame on you for allowing your facility for killers · 2011-04-23 · ያካተታ ካንድ ሺህ በላይ የሆነው ሰልፋኛ የኢትዮጵያን ባንድራ በመያዝ፣