passover amharic
TRANSCRIPT
Bible Teacher Pastor Leon Emmanuel
የፋሲካ በዓል
ፋሲካ• በእግዚአብሔር የተወሰነ በዓል ነው።
ዘጸ.12፥3-49, 23፥15-18,34፥18, ዘሌ.23፥4-8, ዘሁ.9፥2-5,13,14,28፥16-25, ዘዳ.16፥1-8, መዝ.81
• እግዚአብሔር በወሰነው ስፍራ የሚደረግ ነው።
ዘዳ.16፥5-7,ሉቃ.2፥41-50
• ኢየሱስ የተሰቀለው በፋሲካ ቀን ነው።ማቴ.26፥2, ማር.14፥1,2, ዮሐ.18፥28, 1.ቆሮ.5፥7
• እስረኛ የሚለቀቅበት ቀን ነው።ማቴ.27፥15,ማር.15፥8,ሉቃ.23፥16-17, ዮሐ.18፥39
• ሁለተኛውና ልዪው ፋሲካ፦ ዘሁ.9፥6-12, 2.ዜና.30፥2-4
• ፋሲካን የማያከብር ሰው ቅጣት። ዘሁ.9፥13
• ከፋሲካ ጋር የተያያዙ፦ የገብስ መከር፣በግ፣ፍየልና እርሾ የሌለው ዳቦ
የፋሲካ በዓልና የሚከበርበት ቀን
የበዓሉ ሥም የወሩ ሥም በአሁን ዘመን ቀን ጥቅስ
ፋሲካ/ PASSOVER ዘሌ.23:4-14, ዘጸ.12
1 3/4 ብሉይ ኪዳን
ፋሲካ/ Passover አቢብ March/April 14ዘጸ.12:1-14,
ዘሌ.23:5, ዘሁ.9፥2-5,13,14
እርሾ የሌለው ዳቦ
Unleavened Breadአቢብ March/April 15-21
ዘጸ.12:15-20, ዘሌ.23:6-8, ዘሁ.9፥11
የመወዝወዝ በዓል
Waving First-fruitsሺቫን/SIVAN March/April 16 ዘሌ. 23:11
ፋሲካ በዓለ አምሣ የዳስ በዓል
ሕጉ
ትንቢታዊነት• ፊሲካ በዓል የኢየሱስ ሞትን• በዓለ አምሣ የሕግና መንፈስ• የዳስ በዓል ትንሣኤን• እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ
የሚያደርገው ፍቃድና አላማ• ዘመናት• መለኮታዊ የክርስትና ዕድገት• የመንግስቱ እድገት• የመንፈስ ቅዱስ መሰጠት
ፋሲካ
• እግዚአብሔር ለአብርሃም የገባው ቃል ኪዳን ፍጻሜ
• የሰው ልጆች ነጻነት ( ከሰው አገዛዝና ከሃጢያት ባርነት)
• ፈርዖን ሊስቆም አይችልም
• የአዲስ ውልደት በዓል
• 1,500 ዓመት
• የእግዚአብሔር ጽድቅ ሥራ
• የዓመቱ የወሩ መጀመሪያ
ከፋሲካ ጋር የተያያዙኢየሱስ
መንገድ
ጠቦትነት
መንፈስ
ልብ
30
ደም
እምነትና ጸጋ
አንደኛ ቀን
መወለድ
ቀይ ባሕር
አደባባይ
ቡቃያ
ዝማሬ
የውሃ ጥምቀት
ዝቅተኛው የመቅደሱ ክፍል