tepi natural products lab renovated

7
ቴፒ ብሔ የግብርናና የግብርናና የግብርናና የግብርናና ሥነ ሥነ ሥነ ሥነ ቤተ ቤተ ቤተ ቤተ ሔራዊ ቅመማ ቅመም ምርምር ማዕከል -ምግብ ምግብ ምግብ ምግብ ምርምር ምርምር ምርምር ምርምር ላብራቶሪዎች ላብራቶሪዎች ላብራቶሪዎች ላብራቶሪዎች ዳይሬክ ዳይሬክ ዳይሬክ ዳይሬክ ተሙከራ ተሙከራ ተሙከራ ተሙከራን የማደራጀት ማደራጀት ማደራጀት ማደራጀት ሪፖ ሪፖ ሪፖ ሪፖርት ርት ርት ርት ክቶሬት ክቶሬት ክቶሬት ክቶሬት ሰኔ 2008

Upload: ethiopian-institute-of-agricultural-research

Post on 12-Feb-2017

207 views

Category:

Science


7 download

TRANSCRIPT

Page 1: Tepi Natural Products Lab Renovated

ቴፒ ብሔራዊ

የግብርናናየግብርናናየግብርናናየግብርናና ሥነሥነሥነሥነ

ቤተሙከራቤተሙከራቤተሙከራቤተሙከራ

ብሔራዊ ቅመማ ቅመም ምርምር ማዕከል

ሥነሥነሥነሥነ----ምግብምግብምግብምግብ ምርምርምርምርምርምርምርምር ላብራቶሪዎችላብራቶሪዎችላብራቶሪዎችላብራቶሪዎች ዳይሬክቶሬትዳይሬክቶሬትዳይሬክቶሬትዳይሬክቶሬት

ቤተሙከራቤተሙከራቤተሙከራቤተሙከራንንንን የየየየማደራጀትማደራጀትማደራጀትማደራጀት ሪፖሪፖሪፖሪፖርትርትርትርት

ማዕከል

ዳይሬክቶሬትዳይሬክቶሬትዳይሬክቶሬትዳይሬክቶሬት

ሰኔ 2008

Page 2: Tepi Natural Products Lab Renovated

የቴፒ ብሔራዊ ቅመማ ቅመም ምርምር ማዕከል በቅመማ ቅመም ዘርፍ ያለውን የአገሪቱን ከፍተኛና እምቅ አቅም በምርምር

በማጎልበት አርሶና አርብቶ አደሩ እንዲሁም ባለሃብቱ ከምርትና ከውጭ ንግድ ተጠቃሚ የሚሆንበትን መንገድ የመቀየስ አገራዊ

ኃላፊነት ያለው ምርምር ማዕከል ነው፡፡ ማዕከሉ ከአነስተኛ ሃመልማላማ (ኽርብስ/ Herbs) እስከ ትላልቅ ዛፎች (Trees) ያሉ

ለምግብ ማጣፈጫነት፣ ለተለያዩ የኢንዱስትሪ ምርቶች ግብዓትነት የሚውሉ ዕጽዋት ላይ የምርምር ሥራዎችን የሚተገብርና በብሔራዊ

ደረጃ በዘርፉ የምርምር ተግባራትን እንዲያስተባብር ኃላፊነት ያለበት ሲሆን ራሱን ችሎ ከተቋቋመ አስር ዓመት ያልሞላው አቅመ ብዙ

ማዕከል ነው፡፡ ቴፒ ብሔራዊ ቅመማ ቅመም ምርምር ማዕከል የተጣለበትን ከፍተኛ ኃላፊነት በተደራጀ መልኩ ለመወጣት በሰው

ኃይልና በምርምር ፋሲሊቲ ሊጠናከር የሚገባው፣ የምርምር ተግባራቱን በአጭር ጊዜ ውጤታማ ለማድረግም ሁለንተናዊ ድጋፍ

የሚያስፈልገው፤ በማዕከሉ ያሉ ተመራማሪዎችም ሆኑ ደጋፊ ሠራተኞች በተከታታይነት በቂ የአቅም ግንባታ ድጋፍ ሊደረግላቸው

የሚገባ ነው፡፡

የቅመማ ቅመም ምርምር በጠንካራ የቤተሙከራ ፍተሻ አቅም የሚደገፍ የተደራጀ የምርምር ሥራዎችን መተግበር ካልቻለ፣ እንዲሁም

በላብራቶሪ ውስጥ የተለያዩ አማራጭ ቴክኖሎጂዎች ላይ ጥናት ማድረግ ከአሁኑ ካልተጀመረ የቅመማ ቅመምን ሁለንተናዊ የኢኮኖሚ

ጠቀሜታ በማረጋገጥ ረገድ የተፈለገውን ያህል ርቀት መጓዝ የሚያዳግት፣ የዕጽዋቱን ተፈላጊ ንጥረ ነገሮችን በተፈለገው መልኩ ለይቶ

የሚጎለብቱበትን መንገድ የመፈለጉ ዋናው የምርምርና ልማት ዘርፉ ተግባር አመርቂ ውጤት የማያመጣ መሆኑ እሙን ነው፡፡

የግብርናና ሥነ-ምግብ ምርምር ላብራቶሪዎች ዳይሬክቶሬት በምርምር ማዕከሉ በአዲስ መልክ በዋናነት በተፈጥሮ ውጤቶች ላይ

ትኩረት አድርጎ የሚሠራ ላብራቶሪ (Natural Products Research Laboratory) እንዲደራጅና የመጀመሪያ ደረጃ/ መሠረታዊ አቅም

ይዞ (Initial/ basic lab facility) ይዞ እንዲጀምር በማድረግ ረገድ የተወሰኑ እንቅስቃሴዎችን ያደረገ ሲሆን፣ የምርምር ማዕከሉ

ማኔጅመንትም ባለው ጠንካራ ድጋፍና ክትትል በተወሰነ መልኩም ቢሆን መነሻ የፍተሻ ሥራዎችን ማከናወን የሚያስችል ላብራቶሪ

እንዲገነባ ማድረግ ተችሏል፡፡ በዚህም ረገድ ተናኝ ዘይቶችን (ማዕዛማ ዘይቶችን) እንዲሁም የኦሊዮሪዝን መጠንን መለካት የሚያስችሉ

መሠረታዊ የላብራቶሪ መሣሪያዎችን ያሟላ ሲሆን ቤተሙከራው በመነሻነት አንድ ተመራማሪ ተቀጥሮለት በምርምር መስኩ በቂ

አጫጭር ሥልጠናዎችን አግኝቶ ከሌሎች ላብራቶሪዎች ጋር ተቀናጅቶ የትንተና ሥራዎችን በራሱ አቅም እንዲተገብር የሚያስችል

ሥራዎችን እንዲያከናውን ለማድረግ ጥረት ተደርጎ አመርቂ ውጤቶች ተገኝተዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ሙሉ በሙሉ በማዕከሉ ጥረት

የሰብል ጥበቃ ሥራዎችን የሚያግዙ መሠረታዊ የሆኑ የሰብል ጥበቃ ላብራቶሪ መሣሪያዎችን በመግዛት እንዲሟሉ የማድረግ

እንቅስቃሴውም በመልካም አፈጻጸምነት የሚፈረጅ ተግባር ነው፡፡ በቀጣይም በተጀመረው አግባብ ሰፊ ድጋፎች ተደርገው የሚፈለው

ደረጃ ላይ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲደርስ የማድረጉ ተግባር መቀጠል የሚኖርበት ይሆናል፡፡

የምርምር ላብራቶሪውን አቅም በማጎልበት ሂደትም የግብርናና ሥነ-ምግብ ምርምር ላብራቶሪዎች ዳይሬክቶሬት ከ የቃሊቲ የግንባታ

መሳሪያዎች ማምረቻ ድርጅት ጋር በገባው የውል ስምምነት መሠረት ሙሉ የላብራቶሪውን ሕንጻ በላብራቶሪ ጠረጴዛዎች፣ ሸልፎችና

ለአጠቃላይ የላብራቶሪ ሥራው የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን (Furnitures) እንዲሟሉ የማድረግ ሥራዎችን አከናውኗል፡፡ ይህ ሪፖርት

እስከቀረበበት ጊዜ ድረስ በምርምር ማዕከሉ የተጀመረው የላብራቶሪ የመደራጀት እንቅስቃሴ በሚከተለው መልኩ ቀርቧል፡፡

Page 3: Tepi Natural Products Lab Renovated

1)1)1)1) አጠቃላይአጠቃላይአጠቃላይአጠቃላይ የላብራቶሪውየላብራቶሪውየላብራቶሪውየላብራቶሪው ይዞታይዞታይዞታይዞታ

• Distillation laboratory

• Instrumental room

የመዓዛማ ዘይቶችን የማውጫ/

ዲስቲሌሽን (Distillation

system)፣

የኦሊዮሪዝን ማውጫ

(Oleoresin extraction

system)

የፊዚዮኬሚካል ትንተና ሥራዎች የሚሠሩበት ላብራቶሪ ክፍል ነው፡፡

የኬሚካል ትንተና ሙሉ ሥራዎች የሚሠራበት ክፍል ነው፡፡

Page 4: Tepi Natural Products Lab Renovated

• Protection lab

Page 5: Tepi Natural Products Lab Renovated

2)2)2)2) የየየየተሠሩተሠሩተሠሩተሠሩ የየየየላብራቶሪላብራቶሪላብራቶሪላብራቶሪ ፈርኒቸሮችፈርኒቸሮችፈርኒቸሮችፈርኒቸሮች

ተተተተ....ቁቁቁቁ የዕቃዓይነትየዕቃዓይነትየዕቃዓይነትየዕቃዓይነት የተሠየተሠየተሠየተሠሩሩሩሩ ብብብብዛዛዛዛትትትት 1 Lab bench wall stand (3.25x0.75x0.90) 13

2 Lab bench island (2.55x0.75x0.90) 5

3 Base cabinet (900x600x600) 56

4 Storage cabinet (0.80x0.40x2.00) 19

5 White board Movable (1.90x1.20) usable both sides, flexible 2

6 Emergency shower and Eye wash bowl (world class) 2

7 Lab Trollys (0.90x0.60x0.90) 2

• የወለልየወለልየወለልየወለልናናናና አይስላንድአይስላንድአይስላንድአይስላንድ ቤንችቤንችቤንችቤንች እናእናእናእና ከቤንችከቤንችከቤንችከቤንች የሚሳቡየሚሳቡየሚሳቡየሚሳቡ ካቢኔቶችካቢኔቶችካቢኔቶችካቢኔቶች (Lab bench wall stand and Lab bench island)

and (Base cabinet)::::

በላብረቶሪው ሕንፃ በሚገኙ የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ (Distillation laboratory 9, protection lab 3, Instrumental

room 3, and Analytical lab 3) በአጠቃላይ አስራስምንት የሚሆኑ የወለልና አይስላንድ ቤንቾች ተገጥመዋል፡፡

በተጨማሪም የተለያየ መጠን ያላቸው (Base cabinet (900x600x600) 40, Base cabinet (1350x600x600) 6,

and Base cabinet (450x600x600) 10) በአጠቃላይ ሃምሳ ስድስት (56) ከቤንች የሚሳቡ ካቢኔቶች (Base cabinet) በላብራቶሪው የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ ተገጥመዋል፡፡

Page 6: Tepi Natural Products Lab Renovated

• ቁምሳጥንቁምሳጥንቁምሳጥንቁምሳጥን (Storage cabinet)::::

በላብራቶሪው ውስጥ አስራዘጠኝ (19) ቁም ሳጥኖች (Storage cabinets) በጥራት ተገጥመዋል፡፡

• የውሃየውሃየውሃየውሃ ሲንክሲንክሲንክሲንክ (Water sink) እናእናእናእና የውሃየውሃየውሃየውሃ መስመርመስመርመስመርመስመር፡፡፡፡

በአጠቃላይ አስራአራት የውሃ ሲንክ (Water sink) ተሠርቶ 12ቱን በላብራቶሪው የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ

ተገጥመዋል፡፡

• Emergency shower and Eye wash bow፡፡፡፡

ሁለት (2) Emergency shower and Eye wash bow ተገጥመዋል፡፡

Page 7: Tepi Natural Products Lab Renovated

• White board Movable፡

ሁለት (2) White board Movable ተገጥመዋል፡፡

• Lab Trollys፡

ሁለት (2) Lab Trollys ተሰርቱል፡፡