የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ...

57
//ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ ነሐሴ 26 ቀን 2009 .ካሌብ ሆቴል

Upload: others

Post on 07-Sep-2020

40 views

Category:

Documents


0 download

TRANSCRIPT

Page 1: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የ ኅ/ሥ/ማኅበሩ

ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ

ነሐሴ 26 ቀን 2009 ዓ.ም

ካሌብ ሆቴል

Page 2: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

አመታዊ ሪፖርት

2009 ዓ.ም

(ከሐምሌ 1, 2008 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30, 2009 ዓ.ም)

ነሐሴ 27 ቀን 2009 ዓ.ም

ካሌብ ሆቴል

አቅራቢ፡ ጌታቸው ታደሰ መራሂ

Page 3: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

ይዘት • የአባላት ብዛትና እድገት መጠን

• የቁጠባ እድገት መጠን

• የዕጣ መጠንና እድገት

• የብድር ሕይወት መድኅን

• የአመቱ ገቢ መጠን

• የአመቱ ወጪ

• የተጣራ ትርፍ

• ጠቅላላ ሐብት

• የሕዝብ ግንኙነት ሥራዎች

• የአቅም ግንባታ ሥራዎች

• ሌሎች ሥራዎች

Page 4: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የአባላት ብዛትና እድገት መጠን

Page 5: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30, 2009 ዓ.ም)

2009 ዓ.ም 2008 ዓ.ም

እድገት በመቶኛ

ሴት ወንድ ድምር

ጠቅላላ የአባላት ብዛት

2,358

(41%)

3,453

(59%) 5,811

3,313

43 %

በአንድ አመት ውስጥ አዲስ የገቡ አባላት ብዛት (2009 ዓ.ም)

1,109

(40%)

1,666

(60%)

2,775

1,066

62 %

Page 6: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የኅ/ሥ/ማኅበሩን የለቀቁ አባላት (2009 ዓ.ም)

905 2009 ዓ.ም 2008 ዓ.ም

እድገት በመቶኛ ሴት ወንድ ድምር

በአንድ አመት ውስጥ የኅ/ሥ/ማ የለቀቁ አባላት ብዛት

98 (43%)

167 (57%)

265 (4%)

229 (6%)

{14} %

በአመቱ ውስጥ በወር በአማካይ የኅ/ሥ/ማን የለቀቁ አባላት ብዛት

8 (36%)

14 (64%)

22

19

{14} %

በ10 አመት ውስጥ የኅ/ሥ/ማን

የለቀቁ አባላት ብዛት 905 (13%) (5,811+905 = 6,716)

Page 7: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

በ2009 ዓ.ም በየወሩ የተመዘገቡ አዲስ አባላት ብዛት

0 50 100 150 200 250 300 350 400

ሀምሌ

ነሀሴ

መስከረም

ጥቅምት

ህዳር

ታህሳስ

ጥር

የካቲት

መጋቢት

ሚያዚያ

ግንቦት

ሰኔ

132

134

162

184

218

192

203

297

301

263

352

353

Page 8: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,
Page 9: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

በአመቱ የኅ/ሥ/ማን የለቀቁበት ምክንያት

ተ.

የለቀቁበት ምክንያት

ብዛት

ብዛት በመቶኛ

1 ብድር ለመውሰድ የሚያስፈጉ ቅድመ ሁኔታወችን ማሟላት

አለመቻል 27 10

2 የመኖሪያ አድራሻ በመቀየር ምክንያት 73 28

3 ቁጠባውን ለአስቸኳይ ጉዳይ ስለፈለጉት 4 2

4 የጤና እክል ስላጋጠማቸው 3 1

5 ብድር ከባንክ ማግኘት በመቻላቸው 4 2

6 በገቢ ማነስ ምክንያት የሚቆጥቡት ገንዘብ በማጣት 35 13

7 በሌላ የግል ምክንያት 114 43

8 ያለባቸውን ብድር ለመዝጋት በማጣጣታቸው 3 1

9 ሌላ ምክንያት 2 1

ድምር 265 100

Page 10: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

በአመቱ የኅ/ሥ/ማ የለቀቁ አባላት ብዛት

ብድር ለመውሰድ የሚያስፈጉ ቅድመ

ሁኔታወችን ማሟላት አለመቻል

የመኖሪያ አድራሻ በመቀየር ምክንያት

ቁጠባውን ለአስቸኳይ ጉዳይ

ስለፈለጉት

የጤና እክል ስላጋጠማቸው

ብድር ከባንክ ማግኘት

በመቻላቸው

በገቢ ማነስ ምክንያት

የሚቆጥቡት ገንዘብ በማጣት

በሌላ የግል ምክንያት

ያለባቸውን ብድር ለመዝጋት

በማጣጣታቸው

ሌላ ምክንያት

27

73

4 3 4

35

114

3 2

10

28

2 1 2

13

43

1 1

የአባላት ብዛት/ቁጥር

ብዛት በመቶኛ

Page 11: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

ቁጠባ

Page 12: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የቁጠባ እድገት መጠን

ሰኔ 30, 2008

ሰኔ 30, 2009

ዕድገት

በመቶኛ

መደበኛ ቁጠባ 13,623,271.12 25,603,318 46.79

የፍላጎት ቁጠባ 25,158,276.08 50,265,129 49.95

የልጆች ቁጠባ 81,332.00 231,244 64.83

ድ ም ር 38,862,879.20 76,099,691.00 48.93

Page 13: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የቁጠባ እድገት (2008 እና 2009)

0.00

10,000,000.00

20,000,000.00

30,000,000.00

40,000,000.00

50,000,000.00

60,000,000.00

70,000,000.00

80,000,000.00

መደበኛ ቁጠባ የፍላጎት ቁጠባ የልጆች ቀጠባ ድ ም ር

13,623,271.12

25,158,276.08

81,332.00

38,862,879.20

25,603,318

50,265,129

231,244

76,099,691.00 ሰኔ 30, 2008

ሰኔ 30, 2009

Page 14: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

ቁጠባ ክትትል

ተ.ቁ ቁጠባ ያቋረጡ ት ወራት የአባላት ብዛት

በቁጥር

የአባላት

ብዛት

በመቶኛ

1 ቁጠባ በትክክል በመቆጠብ ላይ ያሉ 3,616 62.23

2 6 ወራት ያቋረጡ 851 14.64

3 5 ወራት ያቋረጡ 94 1.62

4 ከ 1 እስከ 4 ወራት ያቋረጡ 1250 21.51

ድምር 2,195 37.77

ጠቅላላ የአባላት ብዛት 5,811 100

Page 15: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

ዕጣ

Page 16: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የዕጣ መጠንና እድገት ንጽጽር

0

1,000,000

2,000,000

3,000,000

4,000,000

5,000,000

6,000,000

7,000,000

እቅድ ክንውን እቅድ አፈጻጸም በመቶኛ

2008 ዓ.ም የእድገት መጠን በመቶኛ

5,300,000

6,567,899

124

3,054,427

53

Page 17: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የዕጣ መጠንና እድገት ንጽጽር (ብር)

13,086,272.81

6,518,373.33

2009 ዓ.ም

2008 ዓ.ም

53 % እድገት

Page 18: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የብድር ሕይወት መድኅን

Page 19: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የብድር ሕይወት መድኅን (2009 ዓ.ም)

0

200,000

400,000

600,000

800,000

1,000,000

1,200,000

1,400,000

እቅድ ክንውን እቅድ አፈጻጸም በመቶኛ

የ2008 ዓ.ም ክንውን የእድገት መጠን በመቶኛ

780,000

1,296,021.85

166

946,676.88

27

Page 20: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

ገቢ

Page 21: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የአመቱ ገቢ

የገቢ ምንጭ

የአመቱ ገቢ መጠን

(ብር)

መጠን በመቶኛ

(ከጠቅላላው ገቢ)

ከመመዝገቢያ ገቢ 1,387,500.00 14.59

ቅጣት 532,748.94 5.60

ከብድር ወለድ ገቢ 5,732,939.73 60.26

ከብድር አገልግሎት ገቢ 705,538.97 7.42

ከባንክ ወለድ ገቢ 144,230.58 1.52

ከኢንቨሰትመንት ትርፍ ክፍፍል

ገቢ 147,073.76 1.55

ከልዩ ልዩ ገቢ 862,934.52 9.07

ድምር 9,512,966.50 100.00

Page 22: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የአመቱ ገቢ መጠን

1,387,500

532,749

5,732,940

705,539

144,231

147,074

862,935

የገቢ ምንጭ

ከመመዝገቢያ ገቢ

ቅጣት

ከብድር ወለድ ገቢ

ከብድር አገልግሎት ገቢ

ከባንክ ወለድ ገቢ

ከኢንቨሰትመንት ትርፍ ክፍፍል ገቢ

ከልዩ ልዩ ገቢ

መመዝገቢያ

ከብድር ወለድ

ከቅጣት ከብድር አገልግሎት ገቢ

ከባንክ ወለድ

ከኢንቨ. ትርፍ ክፍፍል ገቢ

ከልዩ ልዩ

Page 23: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የአመቱ ገቢ መጠን ዝርዝር

Page 24: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የኅ/ሥ/ማ የ2009 ዓ.ም የገቢ መጠን እድገት ከ2008 ዓ.ም ጋር ሲነጻጸር

ሰኔ 30, 2008 ሰኔ 30, 2009

ዕድገት

በመቶኛ

ከመመዝገቢያ ገቢ 334,800 1,387,500 75.80

ቅጣት 287,279 532,749 43.98

ከብድር ወለድ 1,744,029 5,732,940 69.58

ከብድር አገልግ. ገቢ 207,444 705,539 70.60

ከባንክ ወለድ 44,173 144,231 69.37

ከኢንቨ. ትር.ክፍ. ገቢ 147,074

ከልዩ ልዩ ገቢ 87,289 862,935 89.88

ድምር 2,705,014 9,512,966 71.56

Page 25: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የኅ/ሥ/ማ የሁለት አመት የገቢ መጠን ንጽጽር

0.00

1,000,000.00

2,000,000.00

3,000,000.00

4,000,000.00

5,000,000.00

6,000,000.00

ከመመዝገቢያ ገቢ ቅጣት ከብድር ወለድ ከብድር አገልግሎት ገቢ

ከባንክ ወለድ ከኢንቨሰትመንት ትርፍ ክፍፍል ገቢ

ከልዩ ልዩ ገቢ

334,800.00 287,279.44

1,744,028.66

207,443.88

44,173.06 87,288.95

1,387,500.00

532,748.94

5,732,939.73

705,538.97

144,230.19 147,073.76

862,934.52

ሰኔ 30, 2008

ሰኔ 30, 2009

Page 26: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

ወጪ

Page 27: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

አጠቃላይ ወጪ - 2009 ዓ.ም

ተ.ቁ

ወጪ ዝርዝር

የአንድ አመት ወጪ (ብር)

በመቶኛ- ከጠቅላላው

ወጪ (7,013,237.

56)

በመቶኛ- ከጠቅላላው

ገቢ (9,512,966.50)

1 የቁጠባ ወለድ ወጪ 2,453,093.93 34.98 25.79

2 አጠቃላይ የአስተዳ. ወጪዎች 4,550,814.80 64.89 47.84

3 የፋይናንስ ወጪዎች 7,242.43 0.10 0.08

4 ሌሎች ወጪዎች 2,086.40 0.03 0.02

ጠቅላላ ድምር 7,013,238 100 74

Page 28: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የሁለት አመት የወጭዎች ንጽጽር

ወጪ ዝርዝር 2009 ዓ.ም 2008 ዓ.ም

ልዩነት መጠን

በመቶኛ

የቁጠባ ወለድ ወጪ 2,453,093.93 1,250,267.42 49.03

አጠቃላይ የአስተዳደ.

ወጪዎች 4,550,814.80 1,981,628.55 56.46

የፋይናንስ ወጪዎች 7,242.43 3,571.51 50.69

ሌሎች ወጪዎች 2,086.40 1,499.00 28.15

ድምር 7,013,237.56 3,236,966.48 58.84

Page 29: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የተጣራ ገቢ

Page 30: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የአመቱ የተጣራ ገቢ መጠን

ተ.ቁ

የ2009 ዓ.ም ጠቅላላ ገቢና ወጭ

ብር

1 የኅ/ሥ/ማህበሩ የአመቱ ጠቅላላ ገቢ 9,512,967

2 የኅ/ሥ/ማህበሩ የአመቱ ጠቅላላ ወጭ 7,013,238

3 የአመቱ የተጣራ ገቢ (ከታክስ በፊት) 2,499,729

Page 31: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የሁለት አመት የትርፍ መጠን ንጽጽር ንጽጽር

ተ.ቁ ገቢ/ወጪ/ትርፍ 2009 ዓ.ም

2008 ዓ.ም

እድገት በመቶኛ

1 የኅ/ሥ/ማህበሩ የአመቱ

ጠቅላላ ገቢ 9,512,967

4,466,887

53

2 የኅ/ሥ/ማህበሩ የአመቱ

ጠቅላላ ወጭ 7,013,238

3,236,967

54

3 የአመቱ የተጣራ ገቢ

(ከታክስ በፊት) 2,499,729

1,229,921

51

Page 32: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የሁለት አመት የትርፍ መጠን ንጽጽር

0

1,000,000

2,000,000

3,000,000

4,000,000

5,000,000

6,000,000

7,000,000

8,000,000

9,000,000

10,000,000

2009 ዓ.ም 2008 ዓ.ም እድገት በመቶኛ

9,512,967

4,466,887.07

53.04

7,013,238

3,236,966.48

53.84

2,499,729

1,229,921

50.80

1 የኅ/ሥ/ማህበሩ የአመቱ ጠቅላላ ገቢ

2 የኅ/ሥ/ማህበሩ የአመቱ ጠቅላላ ወጭ

3 የአመቱ የተጣራ ገቢ (ከታክስ በፊት)

Page 33: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

ጠቅላላ ሐብት

Page 34: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

ጠቅላላ የሐብት መጠን

0.00

10,000,000.00

20,000,000.00

30,000,000.00

40,000,000.00

50,000,000.00

60,000,000.00

70,000,000.00

80,000,000.00

90,000,000.00

100,000,000.00

2008 ዓ.ም 2009 ዓ.ም እድገት

8,339,146.91

16,510,073.67

44.18

48,630,001.06

94,947,601.74

49.49

ካፒታል

ጠቅላላ ሃብት

Page 35: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

ብድር ስርጭት

Page 36: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

በአመቱ የተሰጠ ብድር

ተ.ቁ ወር

ለመስጠት የታቀደ ብድር

በብር

የተሰጠ

ብድር በብር

ክንውን

በመቶኛ

የተበዳሪዎች ብዛት

ሴት ወን. ድም.

1 ሀምሌ 5,000,000 3,764,400 107.55 12 33 45

2 ነሐሴ 1,500,000 2,584,043 129.2 9 24 33

3 መስከ. 1,500,000 1,524,075 152.41 5 15 20

4 ጥቅም 4,000,000 6,733,273 168.33 34 47 81

5 ህዳር 4,000,000 4,051,550 101.29 17 25 42

6 ታህሳ. 4,000,000 7,290,600 182.27 29 49 78

7 ጥር 5,000,000 6,684,843 133.7 24 43 67

Page 37: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

በአመቱ የተሰጠ ብድር

ተ.ቁ

ወር እቅድ (ብር)

የተሰጠ ብድር (ብር)

ክንውን በመቶኛ

የተበዳሪዎች ብዛት

ሴ ወ ድ

8 የካቲ. 5,000,000 6,916,055 138.32 31 49 80

9 መጋ. 5,000,000 5,239,749 104.79 27 31 58

10 ሚያ. 5,000,000 9,230,830 153.85 29 58 87

11 ግንቦ. 5,000,000 7,791,597 155.83 35 48 83

12 ሰኔ 5,000,000 10,242,886 204.86 35 67 102

ድ ም ር 50,000,000 72,053,901 144.11 287 489 776

Page 38: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

በአመቱ (2009 ዓ.ም) የተሰጠ ብድር መጠን (በየወሩ)

0

2,000,000

4,000,000

6,000,000

8,000,000

10,000,000

12,000,000

ሀምሌ ነሀሴ መስከረም ጥቅምት ህዳር ታህሳስ ጥር የካቲት መጋቢት ሚያዚያ ግንቦት ሰኔ

3,764,400.00

2,584,042.66

1,524,074.83

6,733,272.76

4,051,550.00

7,290,600.00 6,684,843.46

6,916,055.01

5,239,749.06

9,230,829.68

7,791,596.93

10,242,886.48

ለመስጠት የታቀደ ብድር (ብር)

Page 39: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

በአመቱ ውስጥ የተሰጠ ብድር ምክንያትና መጠን

ተ.ቁ

የብድር ምክንያት

ብድር የወሰዱ አባላት ብዛት በፆታ የተሰጠ ብድር መጠን

በመቶኛ (ከጠቅላላው

የተሰጠ ብድር) ሴት

ወንድ

ድምር

1 ቤት (ግዥ ፣ እድሳት እና ለኮንደሚኒየም ክፍያ)

66 101 167 15,586,418.32 21.63

2 ትምህርት 5 5 10 503,143.46 0.70

3 ጤና (ሕክምና) 5 4 9 406,500.00 0.56

4 መኪና (ግዥ፤ እድሳትና መለዋወጫ)

65 166 231 27,934,611.79 38.77

5 ለንግድ 113 175 288 25,072,364.12 34.80

6 እቃግዥ 13 16 29 1,324,439.81 1.84

7 ለግል ጉዳይ 20 21 41 946,423.37 1.31

8 ሌላ 0 3 3 280,000.00 0.39

ጠቅላላ ድምር 287 491 778 72,053,901 100

Page 40: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

በአመቱ ውስጥ የተሰጠ ብድር ምክንያትና መጠን

0.00

5,000,000.00

10,000,000.00

15,000,000.00

20,000,000.00

25,000,000.00

30,000,000.00

ቤት (ግዥ ፣ እድሳት እና

ለኮንደሚኒየም ክፍያ)

ትምህርት ጤና (ሕክምና) መኪና (ግዥ፤ እድሳትና

መለዋወጫ)

ለንግድ እቃግዥ ለግል ጉዳይ ሌላ

15,586,418.32

503,143.46

406,500.00

27,934,611.79

25,072,364.12

1,324,439.81

946,423.37 280,000.00

Page 41: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

ብድር ክትትል

Page 42: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የብድር ክፍያ አመላለስ ሁኔታ (ሰኔ 30, 2009 ዓ.ም)

ተ.ቁ ብድር መክፈል ያሳለፉት

ወር ብዛት

የተበዳሪ

ዎች ብዛት

የተሰጠ ብድር (ብር)

ቀሪ እዳ (ብር)

ቀሪ እዳ በመቶኛ ከጠቅላላ

ው የተሰጠ ብድር

ቀሪ እዳ በመቶኛ -አሁን ካለ የተሰጠ ብድር

1

ኅ/ሥ/ማህበሩ ከተቋቋመ

ጀምሮ ያሉ ጠቅላላ

የተበዳሪዎች ብዛት

2,321 155,130,021 86,717,195

55.90

80.50

2 አሁን ያሉ የተበዳሪዎች

ብዛት 1,109 107,723,216 86,717,195

80.50

80.50

3 ብድራቸውን በትክክል

በመመለስ ላይ የሚገኙ 964 98,583,001 76,365,670

77.46

70.89

Page 43: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የብድር ክፍያ አመላለስ ሁኔታ

ተ.ቁ ብድር መክፈል ያሳለፉት ወር

ብዛት

የተበዳሪ

ዎች

ብዛት

በመቶኛ

- (አሁን

ካሉ

ተበዳሪ

ዎች

ብዛት)

የተሰጠ

ብድር

(ብር)

ቀሪ እዳ

(ብር) ቀሪ እዳ

በመቶኛ -

ከጠቅላላው

የተሰጠ

ብድር

ቀሪ እዳ

በመቶኛ -

አሁን ካለ

የተሰጠ

ብድር

1 የብድር ክፍያ ያሳለፉ ተበዳሪዎች

ብዛት 145

13.03

% 9,140,215 7,008,043

4.52

6.51

2 ሁለት ወር የብድር ክፍያ

ያሳለፉ 93

1.60

% 6,358,395 4,814,871

3.10

4.47

3 ሶስት ወር የብድር ክፍያ ያሳለፉ 30 0.52

% 2,051,450 1,619,585

1.04

1.50

4 ከአራት ወር እስከ አንድ አመት

ክፍያ ያሳለፉ 10

0.17

%

561,500.0

0 473,738

0.31

0.44

5 ከአንድ አመት በላይ ክፍያ

ያሳለፉ 12

0.21

%

168,870.0

0 99,848

0.06

0.09

Page 44: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የኮሙኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት ሥራዎች

Page 45: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የኮሙኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት ሥራዎች

• የኅ/ሥ/ማኅበሩ ኢምፓክት አሰስመንት ጥናት ተሰርቶ አገልግሎት ላይ እየዋለ ይገኛል፡፡

• በታላቁ ሩጫም ተሳትፎ በማደረግ 50 ቲሸርት በመግዛት ለአባላት ተከፋፈሎ በሩጫውም 20 ሴቶችና 30 ወንዶች ከማህበሩ ተውጣጥተው ተሳትፈዋል፡፡

• ባዛር እና ሲምፖዚያም ላይ በመሳተፍ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች ማህበራችን እንዲያውቁ የተደረገ ሲሆን ለዚህም ባዛር የሚሆን የተለያዩ ፎቶዎች በፍሬም በማድረግ ለየት ባለ መልኩ እንዲቀርብ ተደርጉ ኅሥ/ማኅበሩን የማስተዋወቅ ስራ ተሰርቷል፡፡

• የኅብረት ሥራ ማኅበሩ ድህረ ገጽ በአዲስ መልክ ተዘጋጅቶ ወቅታዊ መረጃ መስጠት ተጀምሯል

• የህብረት ስራ ማህበሩ 10ኛ ዓመት ግንቦት 26, 2009 ዓ.ም. በታላቅ ድምቀት እንዲከበር ተደርጓል

Page 46: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የኮሙኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት …. • በአጠቃላይ 12,000 የማህበሩ ብሮሸሮች አገልግሎት ላይ ውለዋል

• በየሶስት ወር እየታተመ የሚወጣው የማህበሩ ጋዜጣ በወቅቱ ተዘጋጅቶ ተሰራጭቷል

• የኅ/ሥ/ ማህበሩ ዓመታዊ መፅሔት ተዘጋጅቶ ተሰራጭቷል

• የኅ/ሥ/ የማህበሩ የስርዓተ ፆታ ፖሊሲ በመዘጋጀት ላይ ነው

• የኅ/ሥ/ ማህበሩን የአካባቢ ጥበቃ እና ልማት ማንዋል በመዘጋጀት ላይ ነው

Page 47: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

የኮሙኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት ….

• ከሐገር ውስጥና ከውጭ ሐገር ለልምድ ልውውጥ ለመጡ እንግዶች አስፈላጊው መስተንግዶ ተደርጓል

• በመቀሌ ዩኒቨርሲቲና በትግራይ ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ኤጀንሲ በተዘጋጀ መድረክ ላይ የአዋጭ ተሞክሮ ቀርቧል

Page 48: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

ስልጠናዎች/የአቅም ግንባታ ስራዎች

Page 49: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

ስልጠናዎች/የአቅም ግንባታ ስራዎች

• የነባር አባላትንና አዲስ የሚገቡ አባላትን አቅም የማጎልበት ስራ ተከናውኗል፡፡

• በአጠቃላይ ከ4,000 በላይ ለሚሆኑ ሰዎች የህብረት ስራ ማህበርን ፅንሰ ሀሳብ፣ የአዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበርን በተመለከተ ገለፃ ተደርጓል፡፡

• ነባር አባላት አያያዝን በተመለከተ ደግሞ ከአሁን ቀደም አባል ሆነዉ በግንዛቤ ማነስና በገንዘብ አቅም ማነስ ምክንያት ከማህበሩ ያላቸዉን ወስደዉ ለመዉጣት ያሰቡትን አባላቶች በተቻለ መጠን በአባልነት እንዲቆዩ ተድረጓል፡፡ የኅ/ሥ/ማህበሩን የሚለቁ አባላት ቁጥርም በጣም ቀንሷል፡፡

Page 50: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

ስልጠናዎች/የአቅም ግንባታ ስራዎች

• ለ50 ያህል ነባር አባላት የመሰረታዊ የንግድ ክህሎት ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

• ለቅጥር ሰራተኞች የኅብረት ስራ አመሰራረት እና ዕድገት በሚል ታዋቂ ባለሙያዎች በመጋበዝ

ስልጠና እንዲወስዱ ተደርጓል

• እንዲሁም የኅ/ሥ/ ማህበሩን አሰራር ለማጠናከር በፐርልስ ላይ ከፌደራል ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ ከፍተኛ ባለሙያ በመጋበዝ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

• የማህበሩን አሰራር ለማጠናከር የተለያዩ አስፈላጊ ማንዋሎች ተዘጋጅተዋል

• የኅ/ሥ/ ማህበሩን አሰራር ሙሉ ለሙሉ ኮምፒዩተራይዝድ ለማድረግ ተሞክሮ ነበር

• የኅብረት ሥራ ማኅበሩ ሰራተኞች አዲስ አበባ መስተዳድር ባዘጋጀው ሶፍትዌር ላይ ስልጠና

በመውሰድ ልምዳቸውንም ለተመሳሳይ ማህበራት እንዲያካፍሉ የተደረገ ሲሆን ሶፍትዌሩም በቅርቡ ሥራ ላይ ይውላል፡፡

Page 51: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

ሌሎች ስራዎች

Page 52: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

ሌሎች ሥራዎች • በጫንጮ እና ቢሾፍቱ ከተማዎች ቅርንጫፍ ቢሮዎች ተከፍተው አገልግሎት

ጀምረዋል፡፡

• ስምንት አዲስ ሰራተኞች በአንድ አመት ውስጥ በመቀጠራቸው የሰራተኞች ቁጥር 20 ደርሷል ከፍተኛ ስራም እየተሰራ ይገኛል፡፡

• በፌደራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ እንድንመዘገብ ከፍተኛ የሆነ ስራ ተሰርቷል፤ አባል ሆነንም ተመዝግበናል፡፡

• የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት 81.6 በመቶ በማግኘት ህብረት ስራ ማህበራችን በየትኛውም አካል እውቅና እንዲያገኝ እና አሰራራችንም ተመዝኖ ደረጃውን የጠበቀ አሰራር እንደምንሰራ ተረጋግጧል፡፡

• የህብረት ስራ ማህበራችን ህንፃ ዲዛይንና ቢዝነስ ፕላን/ፕሮፖሳል፡፡

Page 53: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

ሌሎች ሥራዎች

• አዳማ ላይ የፌደራል ኅብረት ስራ ኤጀንሲ ባዘጋጀው የንቅናቄ መድረክ ላይ የአዋጭ ተሞክሮ ቀርቧል፡፡

• አዲስ በወጣው አዋጅ ማስፈፀሚያ ደንብ ላይ ስለመወያት አዳማ ላይ ከህብረት ስራ ማህበሩ ቁጥጥር ኮሚቴ ሰብሳቢ ጋር በመገኘት ሃሳብ በመስጠት ተሳትፈናል፡፡

• በንቅናቄ መድረኩ ላይ የህብረት ስራ ማህበሩ ቅጥር ሰራተኞችና ሥ/አ ቦርድ አባላት የሌሎችን ማህበራት ተሞክሮ ለማየት ችለዋል፡፡

• ህብረት ስራ ማህበራችን በአገሪቷ ካሉ ጋዜጦች፣ ሚዲያዎች የሰራቸውን ስራዎች ማቅረብ ተችሏል (በአዲስ ዘመን፣ የግል ጋዜጦች እና በአዲስ ቴሌቪዥን)

Page 54: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

ያጋጠሙ ችግሮች

Page 55: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

ያጋጠሙ ችግሮች

– በህብረት ሥራ ማህበሩ ያለው የብድር ጥያቄ በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩ የሁሉንም ብድር ጠያቂ አባላት ፍላጎት ማሟላት እንዳይቻል አድርጓል፡፡

– የኢንተርኔትና የመብራት መጥፋት

– በመጨረሻም ሊጠቀስ የሚችል ችግር የም/ስራ አስኪያጁ ለረጅም ጊዜ በከባድ በሽታ መታመሙ ነበር (ፕሉሞናሪ ኢምቦሊዝም እና ፕሉሞናሪ አርተሪያል ሃይፐርቴንሽን)፡፡

Page 56: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

ማጠቃለያ

• በአመቱ ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል

• ካለፉት ሁለትና ሶስት አመታት ጀምሮ በያመቱ ከፍተኛ ለውጥ እያመጣ ነው፡፡

• አሁን ያሉ ሁኔታዎች እንደሚያሳዩት ቀጣዮች ሁለትና ሶስት አመታት ሌላ በጣም ከፍተኛ ለውጥ እንደሚኖር ይታመናል፡፡

• ስለዚህ የኅብረት ሥራ ማህበሩ በሰው ኃይል፣ በቴክኖሎጂና በአወቃቀር ደረጃ ለከፍተኛ ለውጥ መዘጋጀት አለበት፡፡

• የአባላትን ፍላጎት በተሸለ ሁኔታ ማርካትና የማኅበራዊ ተልእኮአችንም እየተጠናከረ መሄድ አስፈላጊ ነው፡፡

Page 57: የ ኅ ሥ ማኅበሩ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤawachsacc.com/english/sites/default/files/2016-17- Annual...የኅ/ሥ/ማኅበሩ አባላት ብዛት (ሰኔ 30,

እናመሰግናለን !