27. የእግዚአብሔር ዘመን አቆጣጠር

8
የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት የዘመን አቆጣጠር “ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Upload: the-lions-call-for-all-nation-international-ministry

Post on 18-Jul-2015

232 views

Category:

Spiritual


44 download

TRANSCRIPT

Page 1: 27. የእግዚአብሔር ዘመን አቆጣጠር

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

የዘመን አቆጣጠር

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 2: 27. የእግዚአብሔር ዘመን አቆጣጠር

መድሐፍ ቅዱሳዊ ካላንደርከአዳም - ኖህ

“የእግዚአብሔር ክብር ነገርን መሰወር ነው፤ የነገሥታት ክብር ግን ነገርን መመርመር ነው፣” ምሳሌ.25፦2

1. እብራይስጡና ግሪኩ (Hebrew Masoretic or the Greek Septuagint 280 B.C.)

* Gregorian calendar / “B.C.” Before Christ / “C.A.” From Creation of Adam

1. እብራይስጡ አዳም ሴትን ሲወልድ 130 ዓመቱ እንደ ነበር ሲናገር ግሪኩ ደግሞ 230 ነበርይላል፣ ለምን?

2. ሴት ሄኖስ የሚባል ልጅ ወልዷል፣ ሄኖስ የተወለደው ሴት 105 ዓመት ሲሆነው ነው፣ ስለዚህሄኖስ የተወለደው ከአዳም 235 ዓመት በኃላ ነው፣

* 130+108 = 235

1. ግሪኩ ትርጉም በ1500 ዓመት በእግዚአብሔርን ቃል ላይ ይጨምራል፣

2. ኖሕ የተወለደው ከአዳም መፈጠር በ1056 ዓመት ነው፣ የጥፋት ውሃ የመጣው በ1656 ነው፣

በዚያን ወቅት ኖህ የ600 ዓመት ሰው ነበር፣

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 3: 27. የእግዚአብሔር ዘመን አቆጣጠር

አባቶች እድሜ ልጆቻቸው አመት

አዳም ነበር 130 በነበረ ጊዜ ሴት የተወለደው በ 130

ሴት ነበር 105 በነበረ ጊዜ ሄኖስ የተወለደው በ 235

ሄኖስ ነበር 90 በነበረ ጊዜ ቃይናን የተወለደው በ 325

ቃይናን ነበር 70 በነበረ ጊዜ መላልኤል የተወለደው በ 395

መላልኤል ነበር 65 በነበረ ጊዜ ያሬድ የተወለደው በ 460

ያሬድ ነበር 162 በነበረ ጊዜ ሄኖክ የተወለደው በ 622

ሄኖክ ነበር 65 በነበረ ጊዜ ማቱሳላ የተወለደው በ 687

ምቱሳላ ነበር 18 በነበረ ጊዜ ላሜሕ የተወለደው በ 874

ላሜህ ነበር 182 በነበረ ጊዜ ኖሕ የተወለደው በ 1056

ዘፍጥረት አምስት

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 4: 27. የእግዚአብሔር ዘመን አቆጣጠር

1. ማቱሳላ ከላይ በእድሜ ዝርዝር ላይ እንዳየነው የተወለደው ከአዳምፍጥረት በ687 ዓመት ሲሆን የኖረው 969 ከሁሉ የረዘመ እድሜ ነው።ስለዚህ ማቱሳላ የሞተው በ687+969 = 1656 ነው። ይህ ደግሞ የጥፋትውሃ የመጣበት አመት ነው።

1. ነገር ግን በጥፋት ውሃ ውስጥ አልሞተው፣ በሄኖክ የተነገረ የስሙትርጉም - ማቱስላ ማለት “when he is dead, it shall be sent.”ሲሞት ይላካል ማለት ነው።

1. ማቱሳላ ሌላው ግሪኩ 100 ዓመት በአባቶች እድሜ ላይ እንደጨመረየሚያረጋግጥ ነው። በመርከቡ የተረፉት 8 ሰዎች ብቻናቸው።1ጴጥ.3፥20

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

ከአዳም - ኖህ

Page 5: 27. የእግዚአብሔር ዘመን አቆጣጠር

ከኖሕ ወደ ሴም ሽግግር

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

• ሦስቱ ልጆች የኖህ ልጆን መንታ የተወለዱ ናቸውን? በፍጹም አይሆንም።

• ካምና ያፌት የልጅነት መብትን አልያዙም ማለት ብኩርናን ስለዚህእድሜያቸው የተለያየ እንደሆነ መመለከር እንችላለን። ዘፍ.10፥21,11፥10

• የጥፋት ውሃ በ1656 ከመጣ ሴም አርፋክስድን ደግሞ ከሁለት አመት በኃላወለደ። 1656+2 =1658

• ጥቅሱ ይህ ልጅ ሲወለስ ሴም 100 ዓመቱ እንደ ነበር ይነገረናል።

• ሰለዚህ ሴም ከጥፋት ውሃ በፊት 98 ዓመት ከጥፋት ውሃ በፊት ተወለደማለት ነው፣ ይህም በ1558 ዓመት ማለት ነው።

• ስለዚህ ኖህ ሴምን ሲወልድ 502 ዓመቱ ነበር ማለት ነው።1056 + 502 =1558

Page 6: 27. የእግዚአብሔር ዘመን አቆጣጠር

አባቶች እድሜ ልጆቻቸው አመቱ

ኖህ ነበር 502 በነበረ ጊዜ ሴም የተወለደው በ 1558

ሴም ነበር 100 በነበረ ጊዜ አርፋክስድ የተወለደው በ 1658

አርፋክስድ ነበር 35 በነበረ ጊዜ ሳላ የተወለደው በ 1693

ሳላ ነበር 30 በነበረ ጊዜ ዔቦር የተወለደው በ 1723

ዔቦር ነበር 34 በነበረ ጊዜ ፋሊቅ የተወለደው በ 1757

ፋሊቅ ነበር 30 በነበረ ጊዜ ራግው የተወለደው በ 1787

ራግው ነበር 32 በነበረ ጊዜ ሴሮሕ የተወለደው በ 1819

ሴሮህ ነበር 30 በነበረ ጊዜ ናኮር የተወለደው በ 1849

ናኮር ነበር 29 በነበረ ጊዜ ታራን የተወለደው በ 1878

ታራን ነበር 70 በነበረ ጊዜ አብራም የተወለደው በ 1948

ዘፍጥረት አስራ አንድ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 7: 27. የእግዚአብሔር ዘመን አቆጣጠር

ከሴም ወደ ግብፅ ሽግግር

1. ይህ ዘመን ተመዝግቦ የሚገኘው ከዘፍረት 11 ጀምሮ ነው።

2. በዝርዝሩ መሰረት ታራ ከአዳም ጀምሮ 1878 ዓመት ተወለደ፣ ዘፍ.11፦26የመጀመሪያውን ልጅ ሲወልድ 70 ዓምቱ ነበር።

3. ማን ነው መጀመሪያ የተወልደው? አብርሃም መቼ ተወለደ?

4. ያሻር የሚባለው መጽሐፍ የሴምንና የአብርሃም ልደት በትክክልያስቀምጠዋል። ያሻር.7፥51, ኢያ.10፥13,1ሳሙ.1፥18 An old copy wasdiscovered in Venice, Italy in 1613 A.D. and translated intoEnglish in 1840 A.D

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 8: 27. የእግዚአብሔር ዘመን አቆጣጠር

ከሴም ወደ ግብፅ ሽግግር

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

1948 2018 2123

አብርሃም ተወለደ ተስፋው ተሰጠ አብርሃም ሞተ በ175 ዓመቱ

2048 2228

ይሳቅ ተወለደ ይሳው በ180 ዓመቱ ሞተ

2108 2238

ያቆብ ተወለደ በ130 ዓመቱ ወደ ግብፅ ወረደ