deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ
TRANSCRIPT
ክፉ ተብለው የተጠሩ × ክፉ ነገር × ክፉ ቀን × ክፉ ስራ × ክፉ ቃላት × ክፍ በሽታ × ክፉ ሰው × ክፉ ልብ
× ክፉ መንገድ × ክፉ ርኩሰት × የክፉው ልጆች × ክፉ መዝገብ × ክፉ መንፈስ × የክፉው ፍላፃ
ክፉ …ክፋት…ክፉው
ክስተቶች
መግቢያ • ከክፉ አድነን እንጂ ሳይሆን ከክፉው አድነን እንጂ ነው።
• ፈተና እንዳለ ካወቅን ክፉው እንዳለ ልናውቅ ይገባናል።
• የእ/ርን ጥበቃ በህይወታችን ላይ መለመን ያስፈልገናል።
• ክፉ ሊነካው/ሊያበላሸው/ሊያወድመው የሚፈልገው ብዙ ነገር አለን… ጥበቃ ያስፈልገናል።
የሰይጣን መኖር - Existence of Satan
• የሰይጣን መኖርን fictionalize በሚደረግበት ህዝብ መካከል እንኖራለን
• Barna Research Group – 60% አሜሪካኖች ሰይጣን የክፉ ነገር ምሳሌ እንጂ ህልውና የለውም ብለው ያምናሉ።
• 25% ብቻ በሰይጣን መኖር ያምናሉ።
• ዳግም ከተወለዱት አማኞች መካከል ደግሞ 45% ሰይጥን የለም ይላሉ።
ሰይጣንና ቅድም ፍጥረት • ስሙ ሉሲፈር ነበር
• ሰይጣን የውድቀት ስሙ ነው - ትርጏሜው “adversary”…
• ዲያቢሎስ ማለት በግሪክኛ ከሳሽ ማለት ነው።
• ራሱን የብርሃን መላእክ ማድረግ የሚችል ነው - 2ቆሮ.11፡14
ሰይጣንና ቅድም ፍጥረት • ሲፈጠር ትልቅ ሃይል ያለው ኪሩብ ነበር።
• ከክብሩ የወደቀው በትእቢቱና በአመፃው ነው … ኢሳ.14፡12-15/ህዝ.28፡11-17
ሰይጣንና ቅድም ፍጥረት • እንደ እግዚአብሔር እሆናለሁ - ኢሳ.14፡14 ብሎ ታበየ……እኩያነት ተሰማው።መመለክም ፈለገ…
• ከርሱ ጋር ተባባሪ የሆኑት መላእክት - ርኩሳን መላእክት፣ ጋኔኖች ሆኑ - ከሰማያትም ተባረሩ - ራእ.12፡9፣4 በቁጥርም ሲሶው ነበሩ።
• ሰይጣን ሁሉን ቻይ፣ሁሉ አዋቂና በሁሉ ስፍራ በአንድ ጊዜ መገኘት አይችልም።
የሰይጣን መታወቂያዎቹ
• የሃሰት አባት (ዮሃ. 8:44)
የሰይጣን መታወቂያዎቹ
• የዚህ አለም ገዢ (2 ቆሮ. 4:4)
የሰይጣን መታወቂያዎቹ
• የአጋንንት አለቃ
(ማቴ. 9:34, 12:24)
የሰይጣን መታወቂያዎቹ
• የዚህ አለም ልኡል (ዮሃ.12:31)
የሰይጣን መታወቂያዎቹ
• የአየር ላይ አለቃ (ኤፌ.2:2)
ሰይጣንን መከላከያ…
× ጠላትን ማወቅ × ብርታቱን × ድካሙን × እኩያ? × ፍጡር
ሰይጣንን መከላከያ… × የሰይጣንን ነገር አቅለልህ አትመልከት…
ሰይጣንን መከላከያ…
× ከፈተና ክልል ራስ መራቅ….
ሰይጣንን መከላከያ…
× መቃወም… ያዕ.4፡7/1ጴጥ.5፡9 እንግዲህ ለእግዚአብሔር
ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም
ይሸሻል፤
ሰይጣንን መከላከያ…
× የጦር እቃን መልበስ…
ማጠቃለያ • ሰይጣን የእ/ርን ልጆች ላይ ስልጣን የለውም
• አማኙም ራሱን ካልጠበቀ በጠላት ይማረካል
• አማኝ ጠባቂ መላእክቶች አሉት
መዝ.121፡7-8
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥
ነፍስህንም ይጠብቃታል። ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን
ይጠብቃል።
መዝ. 3 1 አቤቱ፥ የሚያስጨንቁኝ ምንኛ በዙ! በኔ ላይ የሚቆሙት ብዙ ናቸው። 2 ብዙ ሰዎች ነፍሴን፦ አምላክሽ አያድንሽም አልዋት። 3 አንተ ግን አቤቱ፥ መጠጊያዬ ነህ፥ ክብሬንና ራሴንም ከፍ ከፍ የምታደርገው አንተ ነህ። 4 በቃሌ ወደ እግዚአብሔር እጮሃለሁ ከተቀደሰ ተራራውም ይሰማኛል። 5 እኔ ተኛሁ አ ን ቀ ላ ፋሁም እግዚ አብሔርም ደ ግፎኛል ና ነቃሁ።6 ከሚከብቡኝ ከአእላፍ ሕዝብ አልፈራም።7 ተነሥ፥ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ አድነኝ አንተ የጠላቶቼን መንጋጋ መትተሃልና፥ የክፉዎችንም ጥርስ ሰብረሃልና። 8 ማዳን የእግዚአብሔር ነው፥ በረከትህም በሕዝብህ ላይ ነው።