training for students

28
Daughters of Charity Urban Development Project (DOC) Special Area of Yeka Sub-City Woreda 2 April, 2015 Awareness creation on Air Pollution on the context of individual contribution ያዘጋጀው የአካባቢ ጥበካቃ ስልጠና ጋር ተያይዞ የተዘጋጀ ግብረመልስ Training Report Submitted To: (DOC) Daughters of Charity Urban Development ProjectYonas Getachew Child and Community Development Component Head and Training Coordineter Berhanu Tadesse Taye

Upload: berhanu-taye

Post on 19-Jul-2015

143 views

Category:

Environment


27 download

TRANSCRIPT

Page 1: Training for students

Daughters of Charity Urban Development Project(DOC) Special Area of Yeka Sub-City Woreda 2

April, 2015

Awareness creation on Air Pollution on the context ofindividual contribution ያዘጋጀው የአካባቢ ጥበካቃ ስልጠናጋር ተያይዞ የተዘጋጀ ግብረመልስTraining Report Submitted To: (DOC) Daughters of CharityUrban Development ProjectYonas Getachew Child andCommunity Development Component Head and TrainingCoordineter

Berhanu Tadesse Taye

Page 2: Training for students

2

Awareness creation on Air Pollution in the context of individual contribution

combats it. The issues prepared on the phylosopy of pragmatizme and Kaizen

management system. ይዘቱም በአየር ብክለት እና የግለሰቦች ሚና በሚል ርዕስ ዙሪያ እና

የተመረጠ የአሰተዳደር Kaizen (የ5ቱ ማ ውጤት) መለክያ የተሰጠ ሲሆን የስልጣኝ አሰልጣኝ

የውይይትን መስተጋብረ ያካተተ የነበረ ሲሆን ተማሪዎች በአካባቢያቸውየሚያዩት በሰፊው

ተሣታፊ ሆነው ያቀረቡትን የመማማሪያ መድረክ ነበር፤፤ስልጠናው የፈጀበት ጊዜስልጠናው

ለሁለት ተከታታ ቀናት የተሰጠ ሲሆን የመጀመሪያው የስልጠና ቀን ከ 26/07/2007 ዓ.ም

የነበረ ሲሆን በቀጣዩቀን በ27/07/2007 ዓ.ም የተከሂደነው፤፤1. የሰልጣኞች ጥንቅር

ብዛትሰልጣኞች ከተለያዩ ትምህርትቤቶች የመጡ እና በቅድሚያ የራሣቸውንም ግንዛቤ

ጨምሮ፤ ለት/ቤታቸው፤ ብሎም የአካባቢውን ህብረተሰብ የግንዛቤ ፣ የክህሎት እና ማሣደግ

ሲሆን ሰልጣኞችን የነበሩት፡፡ ከየትምህርትቤቱ የመጡ የአካባቢ ጥበካቃ የክበብ አባላት

ተማሪዎች ናቸውየአካባቢ ጥበቃ አባላትን በስልጠና ለማብቃት DOC ለሌሎቹ አደረጃጅቶች

ስልጠበሰጠውመሰረት በተጨማሪ ት/ቤት የአካባቢ ጥበቃ አባላት የሰልጣኞችን ብዘትወንድ 28.

ሴት 22. ከተለያዩ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ጠቅላላ ድምር 50 የተወጣጡ የስልጠና ርዕሰ

Air Pollution on the context of individual contribution፤፤ማንኛውም ሰውም ሆነ

ድርጅት ስረአት ሲተላለፉ የሚቀጡት ቅጣት፤ በማጠቃለያ ተማሪዎች የምርምር ስራዎችን

በመተጋገዝ ከመምህራኖቻቸው ጋር መስራት ይችላሉ ምክንያቱም መማር የሚጠቅመው

ካልተማረው ሰው የተሻለ ስራ መስራት ሲቻል ነው ለምሳሌ የቤተሰቦቻችንን የተሳሳተ አኗኗር

ዘዲዎችን ማሻሻል ሲቻል ነው የወላጆቻችሁን አኗኗር ዘልማዳዊ አሰራሮችን በመመልከት ከብት

ኖሮአቸው ባዮጋዝ የማይጠቀሙ ከሆነ፤ ማብራት በሚጠፋበት ጊዚ ማገዶ ቆጣቢ ምድጃ

የማይጠቀሙ ከሆነ ሌሎችንም፤፤ በየቤታችን የአካባቢ ብክለት በኬሚስትሪ ሙከራዎችን

ማረጋገጥ ይቻላል፤፤ ማንኛውም ግለሰብ በአካባቢያችን ሊገኙ የሚችሉ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች ንጥረ

ነገሮችና ውሁዶች በቤቱ ውስጥ መለሰተኛ ቤተ ሙከራ በመስራት የአካባቢ ብክለትን ሂደቶችን

ማመልከትና ማረጋገጥ እደሚቻል ማሳየት ነው፤፤ ከአካባቢያችን ብክለቶች ዋናዎቹ

የውሃብክለቶችው፤፤ ከአየር ንብረቶች መሃል አንዱ የሆነው የአሲድ ዝናብ በካባቢ አየር ላይ

እንዴትና ለምን እንደሚፈጠር በቀላል ዘዴ ማረጋገጥ እንችላለን፤፤

Page 3: Training for students

3

Table of content

I. Abstract…………………………………………………………………………………………2

II. Table ofcontent……………………………………………………….……………..…………3

I. Short profile of donor organization Daughters of Charity Urban Development Project(DOC-UDP) ................................................................................................................................... 5

1. መግቢያ ................................................................................................................................... 7

2. አካባቢ ጥበቃ ማለት መንማለትነው? ..................................................................................... 7

3. ደረቅ ቆሻሻ በአይነት መለየትማለትምን ማለት ነው?.......................................................... 9

4. የአዲስ አባ ውሃና ፍሣሸ ባለስልጣን አገልግሎት................................................................... 10

5. የተፈጥሮ ጥራቶች እንዳጠቃቀማቸው በሁለት ይከፈላሉ፡፡ እነሱም፡-................................ 13

6. የተሰሩ ስራዎች ከየት/ቤቶቻችሁ መረዳት የተቻለው የአካባቢ ጥበቃ አባላት..................... 15

7. የጉልበት አጠቃቀማችንና ችግሮቹ....................................................................................... 15

a. የጉልበት አጠቃቀማችን ምን ይመስላል ? ........................................................................ 16

b. ታዲያችግሩን ለመቅረፍ ምን መደረግ አለበት................................................................ 17

8. ማንኛውም ሰውምሆነ ድርጅት ስረአት ሲተላለፉ የሚቀጡት ቅጣት.................................. 18

9. Why volcanoes do appears in certain places? ................................................................... 21

10. Where do most earthquakes occur? .................................................................................. 22

11. ማጠቃለያ .............................................................................................................................. 23

Page 4: Training for students

4

ስልጠናው የፈጀበት ጊዜ

ስልጠናው ለሁለት ተከታታ ቀናት የተሰጠ ሲሆን የመጀመሪያው የስልጠና ቀን ከ

26/07/2007 ዓ.ም የነበረ ሲሆን በቀጣዩቀን በ27/07/2007 ዓ.ም የተከሂደነው

1. የሰልጣኞች ጥንቅር ብዛት

ሰልጣኞች ከተለያዩ ትምህርትቤቶች የመጡ እና በቅድሚያ የራሣቸውንም ግንዛቤ

ጨምሮ፤ ለት/ቤታቸው፤ ብሎም የአካባቢውን ህብረተሰብ የግንዛቤ ፣ የክህሎት እና

ማሣደግ ሲሆን ሰልጣኞችን የነበሩት፡፡ ከየትምህርትቤቱ የመጡ የአካባቢ ጥበካቃ

የክበብ አባላት ተማሪዎች ናቸው

የአካባቢ ጥበቃ አባላትን በስልጠና ለማብቃት DOC ለሌሎቹ አደረጃጅቶች

ስልጠበሰጠውመሰረት በተጨማሪ ት/ቤት የአካባቢ ጥበቃ አባላት የሰልጣኞችን ብዘት

ወንድ 28.

ሴት 22.

ከተለያዩ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ጠቅላላ ድምር 50 የተወጣጡ

የስልጠናው ዓላማ

የባለድርሻ አካላተን እና የህብረተሰቡ ተሣትፎን መሰረት በማድረግ የብክለት

መንስኤዎች ለይተን ተማሪዎችን ፅዱ እና ከአ/አ ት/ቤቶች መካከል ግንባር ቀደም

/ሞዴል/ እንዲሆን ማድረግ

የስልጠና ርዕሰ Air Pollution on the context of individual contribution

I. Prepared and presented 1፣ Berhanu Tadesse Trainer

Submitted To: Daughters of Charity Urban Development Project (DOC-

UDP)

Page 5: Training for students

5

2. Yonas Getachew Child and community development component Head andTraining coordineter

Short profile of donor organization DOC

The Main role and responsibility which provide service for their beneficiary DOC

presented as follows

Daughters of Charity Urban Development Project newly establised work as

nongovernmental and non profit making organization the planned activity of the

organization for community development work and other activity.

1. Chaild and community development initative component

2. Livelihood promotion component

This training was prepared by the first component called Chaild and community

development initative component of the organization.

This component addresses the needs of poor and vulnerable children through

the following activities.

The activity of urban development

1.1. Provision of educational, sanitation and hygiene materials and medication.

1.2. Supporting their families through IGA scheme.

1.3. Provision of a child counseling service.

II. The activity of the project which provides for their beneficiaries

Primery school children and alternative basic education

Centre students were provided with education all, sanitation and

hygiene materials and medication.

The availability of the children counseling also academic performance

Beneficiaries of the trainees which participating training in this

component received training in basic business skill and

Page 6: Training for students

6

entrepreneurship also support in the form of tools and raw materials

for IGAs.

Constrcting pit latrines, pubic showers and public showers to improve

people living conditions

Supporting disabled people with appliances and medication

.(Concerned about the wheel fare of disabled peoples

Providing training to the management on leadership and record keeping

supplied them with office furniture and stationeries

The project also supported dry waste collection Associations by

supplying them with working materials and empowering them with

training sessions on work management.

The Project also continued support on the sensitization of the program

on HIV/AIDS from both works , we gave training on reproductive

health

Livelihood promotion component.

Income Generating activity (IGA is one of the primary strategies employed to

support low income families improve their livelihoods. In 2014 the project

accomplished the following capacity building activity.

Including Basic Business skill and entrepreneurship plus IGA materials

Vocational training in food preparation and hairdressing

Providing cooperative training in the hotel and cafeteria business

Established individual saving and credit association gender sense tinting

Sours daughters of charity urban development project annual news letter

December 2014.

Page 7: Training for students

7

1. መግቢያየምድራችን አደጋ ላይ መውደቅ የዓለምን ሕዝብ በከፍተኛ ደረጃ አሣስቦታል፡፡ ስለዚህ

በሀገር፣በአህጉርና በዓለም አቀፍ ደረጃዎች የሰው ልጅ ትኩረት ሰጥቶ በአንገብጋቢ በደረጃ

ይወያይበታል፡፡ ሊሆንም ይገባዋል፣ ምክንያቱም ለሰው ልጅ ሕይወት መሰረት የሆኑት

አየር፣ውሃ፣ አፈር፣ ወዘተ…. ከተበከለ የሰው ልጅ፣ የተክሎችና የእነሰሣት ሕልውና አደጋ ላይ

ይወድቃል ማለት ነው፡፡ ታዲያ ለብክለቱም ሆነ ለጥፋቱ ተጠያቂው እራሱ ሰው ስለሆነ

ለልማቱም መበልፀግ ቁልፍ የሆነው እሱ ራሱ ነው፡፡ ይህም በመሆኑ ሣይመሽ ብዙ ጥፋቶች

ከመድረሣቸው በፊት በቆራጥነት ተነሣስቶ የሕይወትን ሕልውና ለመታደግ ፈጥኖ ዝግጁ

መሆን አለበት፡፡ ይህ ጉዳይ ደግሞ መንግስት ፣ሕዝብ፣ምሁር፣ ባለሙያ፣ ተራሰው የሚያሰኝ

ሣይሆን የሁሉም እንደ አቅሙ መረባረብን ይጠይቃለ፡፡

በተለይ ወጣቱ በትምህርት ቤትም ሆነ በመኖሪያ አካባቢዎች ከፍተኛ አስተዋፅኦ

ሊያደርግ የሚችል አካል ነው፡፡ ስለሆነም በየትምህርት ቤቱ የሚገኙ የተፈጥሮ እንክብካቤ

ክበቦች እገዛ፣ ማበረታቻ፣ እየተደረገላቸው በአርአያነት በሚያደርጓቸው ቀስቃሽ ኮንፈረንሶች፣

በየተ/ቤቱ የሚያደርጉት የዛፍ ችግኞች አፍልቶ ለአካባቢው ሕዝብ የማደልና ብክለትን

ለመከላከል የሚያደርጓቸው እንቅስቃሴዎች ሊበረታቱ ይገባል፡፡

2. አካባቢ ጥበቃ ማለት መንማለትነው?አካባቢ የሚለው ቃል ሰፊና ብዙ ነገሮችን ያካተተ ሲሆን ሰው፣ እፅዋት፣መሬት፣ ውሃ፣ አየር፣

እንስሣት፣ የአየረ ንብረት፣ ድምፅ፣ ሽታ፣በዓይን የማይታዮ እረቂቅ ጀርሞች ፣ ወዘተ

ከብዙዎቹ ጥቂቶቹ ናቸው፡፡

ሰው የአካባቢ አካልና የአካባቢ ውጤት እንደመሆኑ መጠን ያለው ኑሮ ሙሉ በሙሉ

በአካባቢው ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ምክንያቱም ምግባችንን፣ ልብሣችንን፣ መጠለያችንን፣

Page 8: Training for students

8

የምንተነፍሰው አየር፣ ከበሽታ መፈወሻ መድሐኒቶችን፣ መዋቢያችንን፣ መደሰቻችንን፣ ወዘተ

የምናገኘው ከአካባቢያችን ነው፡፡ ስለሆነም እኛ ልንኖር የምንችለው አካባቢያችንን በአግባቡ

ስንጠብቀውና ስንንከባከበው ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን የሰው ልጅ በስግብግብነት፣ በግዴለሽነት፣

ወይም በአለማወቀ አካባቢውን ሲጐዳ ቆይቷል፡፡ በተለይም በአለፈው ምዕተ ዓመት ችግሩ

በጣም የከፋ ሆኖ አካባቢያችን ለሰው ልጅ መኖሪያ አስተማማኝ የማይሆንበት ደረጃ ደርሷል፡፡

ለዚህ መንስኤ የሆኑትን በሁለት ከፍለን ማየት እንችላለን አንደኛው በራሱ በሰው ልጅ

የሚደርስ ሲሆን አንደኛው ደሞ በተፈጥኀረ የሚከሰት ነው

በሰው ልጅ የሚደርስ ጥፋት

ደኖች ተጨፍጭፈዋል

የዱር የእንስሣት ያለገደብ ታድነዋል፣ ተገድለዋል፣ ተሰደዋል ዝርያቸው

ተመናምኗል፣

ውሃና የአር ተበክለዋል

ለም አፈር ተሸርሽሮል

በርሃማነት ተስፋፍቷል

ምርታማነት ቀንሷል

የዓለም የሙቀት መጠን ጨምሮል

አዳዲስ በሽታዎች ተከስተዋል፣ ወዘተ

በተፈጥሮ ከአውሎንፍስ የመሬት መንቀጥቀጥ እሱን ተከትሎ የሚመጣ የውሃ መዓበል እሣተ

ጎመራ ዋና ዋናዎቹ ሲሆኑ የሰው ልጅ የሚፈጽመውን ጥፋት መካከልና ስለምንችል የአካባቢ

እንክብካቤ ትምህርት ከላይ ለመግለጽ እንደሞከርኩት የአካባቢ ችግሮችን ምንነትና

መንስኤዎች የግለሰብና የህብረተሰብ የባህርይ ለውጥ በማምጣት ችግሮችን ለመቅረፍ የግልና

Page 9: Training for students

9

የጋራ ጥረት እንዲደረግ የሚሕያስችል ነው፡፡ ለዙህ ግብ ደግሞ ቀዳሚዎቹ ቦታዎች ትምህርት

ቤቶች ናቸው፡፡ ምክንያቱም፣

1. የአሁኑን ትኁውል የሚተኩና የነገ ሀገር ተረካቢና የስራ ኃላፊዎሀት የዛሬዎቹ

ተመሪዎች በመሆናቸውን፣

2. በትምሀርት ቤት የሚገኙ ተማሪዎች ከተለያዩ ቤተሰብ የመጡ በመሆናቸው ሁሉንም

የህብረተሰብ ክፍል የሚወክሉ በመሆናቸው ነው፡፡

በመሆኑም በትምህርት ቤቶች የአካባቢ እንክብካቤ ክበብ ከተቋቋመ ጀምሮ በርካታ

ሥራዎችን በአርያነት ሲያከናውን ቆይቷል፡፡

3. ደረቅ ቆሻሻ በአይነት መለየት ማለት ምን ማለት ነው?ደረቅ ቆሻሻን ሁሌት በተለያየ ቆሻሻ የማጠራቀማያ ማጠራቀም ማለት ነው፡፡

ቆሻሻ ለሁሌት እንዴት ይለያል ?

ሊበሰብስ የሚችልና የማይበሰብስ ቆሻሻ ተብሎ ይለያል

የሚበሰብሰና የማይበሰበ ብሎ መለየት ለምን አስፈለገ

የሚበሰብስ ቆሻሻ ለምሣሌ የምግብ ተረፈ ምርቶች የፍራፍሬ ልጣጭ ቅጠል

ቅጠልና የመሣሰሉትን ወደ ቅልዝ ኮምፖስት በመቀየረ ለእርሻ ማዳበርያ ማዋል

ወይም ወደ ገንዘብ መቀየር ይቻላል

የማይበሰብስ ቆሻሻ ለምሣል ኘላስትክና የኘላስትክ ውጤቶች ብረት ብረት

መስታወት ብልቃጦች ኤሌክትርክ ነክ እቃዎችና ወዘተ መልሶ በመጠቀም

አላስፈላጊ ወጪን ለመቀነስ ይረዳን፡፡ ከዚህም ባሻገር ከቆሻሻ ብዛትና ቆሻሻና ያለ

አግባብ ከመያዝ የሚመጣውን የአካባብ ብክለትና ጤና ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት

በመቀነስ ጽዱ አካባቢን እና ምረታማ ዜጋን ይፈጥራል፡፡

ይህን በግለሰብ ደረጃ መተግበር የሚቻለውን እንዴት ነው

ሁሌት የተለያዩ የቆሻሻ ማጠራቀሚያዎችን በቤቶ ውስጥ ያስቀምጡ በአንደኛው

የሚበሰብሱ ቆሻሻዎችን ያጠራቅሙ በሁሌተኛው ማጠራቀሚያ የማይበሰብሱ

ቆሻሻዎችን ያጠራቅሙ ፡፡ ልብ ይበሉ የሚበሰብስ ቆሻሻ ለቀናት ቤት ውስጥ

ከቆየ ሽታ ስለሚያመጣ በየቀኑ ለይቶ ለቆሻሻ አንሽዎች ይሰጡ ወይም ተለይቶ

በተቀመጠው ጋንዳ ውስጥ ይጨምሩ፡፡

Page 10: Training for students

10

ይህን ሁሉ ማዲረጉስ ለምን አስፈለገ

ቆሻሻ ለማጎጎዝ የምወጣው ወጭንና በቆሻሻ መድፍያ ላይ የቆሻሻ ብዛትን በመቀነስ

ለሀገር ኢኮኖሚ ጉልህ ሚና አለው በተመልሶ ጥቅም ላየ የሚውሉውን ቆሻሻ

በመለየት በቀጥታ ወይም የተወሰነ ለውጥ በማድረግ ለመጠቀምና ለፋብርካ በጥሬ

ዕቃነት ለማቀረብ ይረዳል

ሽታ የሚያመጡና ቶሎ ሊወገዱ የሚገቡ ቆሻሻዎችን በፍጥነት ለማስወገድ

ይጠቅማል

የአካባቢ ብክለትን ይቀንሣል

የተፈጥሮ ሀብትን በአግባቡ እንድንገለገልበት ያስችላል፡፡

4. የአዲስ አባ ውሃና ፍሣሸ ባለስልጣን አገልግሎትየአንድ ሀገር ድገትና ብልፅግና የሚለካው ለዜጎቹ በሚያቀርበው የተሟላ አገልግሎት ነው፡፡

በተለይ ደግሞ መሰረታዊ የምንላቸው የመጠጥ ውሃ፣ የሣኒቴሽን እና የሐይጂን አገልግሎቶች

በመስፈርትነት ከምንም በላይ ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡ የሚሊኒየሙ የልማት ግቦች በአብዛኛው

በውሃ አቅርቦት ፣ ይሆናል፡፡ ይህም የውሃ ፣ የሣኒቴሽን እና የሐይጂን አቅርቦትን ማሟላት

የማንኛውመ ሀገር ቀዳሚ ኃላፊነት መሆኑን ይጠቁማል፡፡

ይህ እውነት የአዲስ አባ ውሃና ፍሣሸ ባለስልጣን አገልግሎት በቀጥታ ከህዝቡ ኑሮ ፣

ከአጠቃላይ ሐገራዊ ልማትና ዕድገት ጋር የተሣሰረ መሆኑን ያመለክታል፡፡ የባለስልጣኑን

ኃላፊነትም እጅግ ያከብደዋል፡፡

ባለስልጣኑ ይህን ኃላፊነቱን ለመወጣት ባለፉት ሁለት ዓመታት ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴ

አድርጓል፡፡ በዚህም በዝቅተኛ ደረጃ ላይ የነበረው የመዲናችን የውሃ አቅርቦት ሽፋን ወደ 73%

አድጓል፡፡ ምንም እንኳን ይዓ ውጤት በከተማዋ ካለው የአቅርቦት ፍላጎት አንፃር ሲታይ በቂ

ነው ሊባል የሚችል ባይሆንም ከሁለት ዓመታት በፊት የነበረውን ችግር በማቃለል በኩል ግን

ጉልህ አስተዋጽኦ አድርጓል፡፡ በተለይም የውሃ አቅርቦት መሻሻል ከንጽህና እና ከጤና ጋር

ቀጥተኛ ትስስር ያለው ከመሆኑ አንፃር በከተማችን ሁሉን አቀፍ የኑሮ ደረጃ መሻሻል

በመመዝገብ ላይ መሆኑን መገንዘብ ይቻላል፡፡

ይህም ቢሆን ግን ባለስልጣኑ ከተማዋ ካለባት ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ኃላፊነቶች አኳያ በውሃ

አቅርቦትም ሆነ በፍሣሽ ማስወገድ ዘርፍ በዘላቂነት ሰፋፊ ስራዎችን ማከናወን ይጠበቅበታል፡፡

Page 11: Training for students

11

በዚሀም መሰረት የውሃ አቅርቦቱን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት እና ለከተማዋ ልማትና ዕቅድ

የበኩሉን አሰተዋጽኦ ማበርከት በሚችልበት ደረጃ ላይ ለማድረስ ሰፋፊ ኘሮጀክቶችን ተግባራዊ

በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ከነዚህ ኘሮጀክቶች መካከልም በቀን ተጨማሪ 73000 ሜትር ኩብ

ውሃ የሚያስገኘው የአቃቂ የጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮ ኘሮጀክት በ 2003 መጨረሻ እንደሚጠናቀቅ

ይጠበቃል፡፡ ይህም የከተማው የውሃ አቅርቦት ሽፋን ወደ 93% ያሣድገዋል የሚልግምት

ነበር፡፡

ከዚህ በተጨማሪ የ46 ጥልቅ ጉድጓዶች ቁፋሮም ተጀምሮል፡፡ ከነዚህ ጉድጓዶች የሚመረተው

ውሃ በዓለም ባንክ ለቡ መስመር የሚሰራጭ ሲሆን የከተማውን ዕለታዊ የውሃ አቅርቦት

በ140,000 ሜትር ኩብ የማሣደግ አቅም ይኖረዋል፡፡ የተማችንን የውሃ አቀረቦት ሽፋንም

100% ለማድረስ ያስችላል ተብሎ ይገመታል፡፡

በፋሣሽ ማስወገድ ዘርፍም በተመሣሣይ በርካታ ስራዎች በመከናወን ላይ ናቸው፡፡ በከተማዋ

ዘመናዉ የፍሣሽ መረብን ለማስፋፋት የሶስት ተፋሰሶች ማስተር ኘላን ጥናትም ተጠናቋስራ

ተጀምሮል፡፡

በአቃቂ ተፋሰስ የጨፌ ንዑስ ተፋሰስ የማጣሪያ ጣቡያ ግንባታና ከ12-15 ኪሎ ሜትር የፍሣሽ

መስመር ግንባታ ለተቋራጭ ተሰጥቷል፡፡ ከዚህ ኘሮጀክት ጋር በተያያዘም ለመስመር ዝርጋታ

ብቻ ከ52 ሚሊዮን ብር በላይ ተመድቧል፡፡ በተመሣሣይ የኮተቤ ማጣሪያ ጣቢያን በጊዜያዊነት

ከኮንዶሚኒየም ቤቶች የሚወጣውን ፍሣሽ እንዲቀበል ለማድረግ 3.2.ሚሊዮን ብር የማሻሻያ

ግንባታ ተጀምሮል፡፡

በአጠቃላይ ባለስልጣኑ የከተማዋን ዕድገት ተከትሎ የሚመጣውን የውሃ አቅርቦትና የፍሣሽ

ማስወገድ አገልግሎት ፍላጎት ለማሟላት ተከታታይ ስራዎችን እያከናወነ ነው፡፡ ለዛሬ ብቻ

ሣይሆን ነገንም ግምት ውስጥ በማስገባት ዕቅዶችን እያወጣ፣ ለተግባራዊነታቸውም እየተጋ

ነው፡፡

ባለስልጣኑ በዘርፉ ለሚካሂደው ልማትም የከተማችንን የውሃ፣ የሣኒቴሽና የሐይጂን

አገልግሎቶችን ነባራዊ ሁኔታ የሚያመለክት መረጃ ማግኘት አስፈላጊ ነው፡፡ በዚህ ረገድ

በያዝነው ዓመት በሀገር አቀፍ ደረጃ ባለድርሻ አካላትን ያስተፈ የውሃ ፣ የሣኒቴሸንና የሐይጂን

መሰረተ ልማቶች (WASH Facilities) ቆጠራ ማድረግ መጀመሩ፣ በተመሣሣይ በአዱስ አባ

Page 12: Training for students

12

ከተማም ቆጠራውን ለማካሄድ የቅድመ ዝግች ስራ በመካሄድ ላይ መሆኑ ይህን ክፍተት

ለመሙላት ትልቅ አጋጣሚ ፈጥሮል፡፡

ከቆጠራው የሚገኘው መረጃ ለከተማችን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ አለው፡፡ በዋናነት

በከተማዋ የሚገኘው የውሃ፣ የሣኒቴሽን እና የሐይጅን መሰረት ልማት የሚገኝበትን ነባራዊ

ሁኔታ የተመለከተ የተሟላ የመረጃ ቋት ለማደራጀት ያስችላል፡፡ በአግባቡ የተደራጀው መረጃም

ወደፊት ለማከናወኑ የዘርፉ ስራዎች በርካታ ፋይዳዎች ይኖሩታል፡፡ ፖሊሲ አውጪዎች

የልማት አቅጣጫን ለማስቀመጥ፣ ውሣኔ ሰጪ አካላት አሰፈላጊ ውሣኔዎችን ለማስለፍ

የተጨበጠ መነሻ ይኖራቸዋል፡፡ ያለንን ውስን ሀብት ክፍተት ባለበት መረጃ ለማደራጀትም

ያስችላል፡፡ ከዚህ ሌላም የመረጃውን ተደራሽነት እና ወቅታዊነት ማረጋገጥ የሚያስችል

የመረጃ መረብ ለመፍጠር ያግዛል፡፡ ውሃና ፍሣሽ ባለስልጣንም ከዚህ ቆጠራ በሚገኘው መረጃ

ዋናው ተጠቃሚ ተቋም ይሆናል፡፡ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ዕቅድ በማውጣት እና ተግባራዊ

በማድረግ የከተማዋን ነዋሪዎች ፍላጎት ማርካት ይችላል፡፡

የአዲስ አባ ውሃና ፍሣሽ ባለስልጣን ባለፉተ ሁለት ዓመታት ከመቼውም ጊዜ በተለየ

የከተማውን የውሃ አቀረቦት ለማሣደግ የሚያስችሉ በርካታ ተግባራትን አከናኗል፡፡ በዚህም

በ2000 ዓ.ም መመሪያ ከ50 በመቶ የማይበልጠውን የውሃ አቅርቦት ሽፋን በአጭር ጊዜ ውስጥ

ወደ 73% ሽፋን ማሣደግ ተችሉል፡፡ በነዚህ ሁለት ዓመታት ባለስልጣኑ 81 የሚደርሱ

ጉድጓዶችን በመቆፈር እና ወደ ስርጭት በማስገባት እንዲሁም የገፈርሣን ግድብ ማስፋፊያ

ኘሮጀክት በማጠናቀቅ ዕለታዊ የውሃ አቅርቦቱን ወደ 301,000 ሜትር ኩብ አሣድጓል፡፡

ይህም ሆኖ ግን የከተማው የውሃ አቅርቦት ከፍላጎቱ አነፃር ሲታይ ዛሬም ቢሆን እጅግ

ዝቅተኛ ነው፡፡ በተለይ ደግሞ ከከተማዋ ፈጣን የልማት እንቅስቃሴና ዕድገት አንፃር ሲታይ

አሣሣቢነቱ ከፍተኛ ነው፡፡ በመሆኑም ባለሰልጣኑ ይህንን የአቅርቦት ፍላጎት ክፍተት ለማጥበብ

ምን እያከናወነ ነው የሚለውን ጥያቄ ማቅረብ ግድ ይላል፡፡

በተመሳሳይ በፍሣሽ ማንሣትና ማስወገድ ዘረፍ ባለስልጣኑ እየሰጠ ያለው የአገልግሎት

ደረጃ እጅግ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡ በተለይ በዘመናዉ የፍሣሽ መረብ የከተማውን ፍሣሸ

የማስወገድ አቅሙ ከ7% ያልበለጠ ነው፡፡ በተሽከርካሪ የሚሰጠው የአገልግሎትም ዘገምተኛ

መሆኑ ነው የሚታወቀው፡፡ የፍሣሽ ማንሻ የተሽከርካሪዎቹ ቁጥር አነስተኛ መሆነ በየዕለቱ

ከሁሉም የከተማው ክፍል የሚቀርበውን የፋሣሽ ይነሣልኝ ጥያቄ ለማስተናገድ አላስቻለም፡፡

Page 13: Training for students

13

ይህም በተለይ ከከተማዋ የመልሶ ማልማት ፈጣን እንቅስቃሴ አንፃር ሲታይ ያሳስባል፡፡

ባለስልጣኑ የከተማዋን የፍሣሽ ማስወገድ አቅም ለማሣደግ ምን እየሰራ ነው የሚለውን

ጥያቄም ይነሳል፡፡

ውሃና ፍሣሽ ባለስልጣን ለዓመታት ሲጠቀምበት የነበረውን የውሃ አገልግሎት ታሪፍ

በ2003 ዓ.ም አጋማሽ ላይ ማሻሻሉ ይፋ አድርጓል፡፡ አዲስ ታሪፍ ማውጣት ለምን አስፈለገ?

አቅም ጋር ምን ያህል የተገናዘበ ነው? የሚሉት ጥያቄዎች ምላሽ ያስፈልጋቸዋል፡፡

የከተማ ማደስ እንቅስቃሴው በዋናነት ነባሩን የከተማዋን ክፍል ደረጃውን የጠበቀ

መሰረተ ልማት እነዲኖረው ለማድረግ ያለመ ነው አሁን ያሉት ደሣሣ ቤቶች፣ ደረጃቸውን

ያልጠበቁ መንገዶች እንዲሁም ሌሎች መሰረተ ልማቶች ደረጃውን በጠበቀ መልኩ እንደገና

እንዲሰሩ የሚደረግበትን ዕድል ይፈጥራል፡፡ አሁን በተጨባጭ የሚታየውና ስራው

የተጀመረው የቤቶች ልማትና ግንባታ ነው፡፡ ነገር ግን ሌሎችም መሰራት ያለባቸው

የመሰረተ ልማት ውስጥ የውሃ አቅርቦትና የፍሣሽ ማስወገድ መሰረተ ልማቶቹ ከአገልግሎት

ብዛት ጥራታቸውና አቅማቸው በእጅጉ እንዲዳከም አድርጎታል፡፡ በመሆኑም የከተማ ማደስ

ኘሮግራሙ አጋጣሚ በመጠቀም የውሃ እና የፍሣሽ መስመሮችን በአዲስ መተካት፣

አቅማቸውን ማሣደግ፣ በተሟላና ዘመናዊ በሆነ የመረጃ ስርዓት ውስጥ ማስገባት የስፈልጋል

5. የተፈጥሮ ጥራቶች እንዳጠቃቀማቸው በሁለት ይከፈላሉ፡፡ እነሱም፡-ሀ. ታዳሽ ያልሆኑ ጥሪቶች፡- አንድ ጊዜ ተሟጥጠው ካለቁ መልሶ በተለያየ ዘዴ

የመገኘት እድላቸ ው አጠራጣሪ የሆኑ ናቸው፡፡ እነሱም በአጠቃቀም ወደ ሌላ ነገር

አይለወጡም፡፡ ለምሣሌ ማዕድናት በብዙ ሺህ ዓመታት የሚመሰረቱ ስለሆነ አንድ ጊዜ

አውጥተን ከተጠቀምንባቸው ያልቃሉ፣ አይገኙም፡፡ ቅሪተ -ነዳጅም እንዲሁ ተሟጦ

ከጥቅም ላይ ከዋለ ያልቃል፡፡ ቤንዚንም ሆነ ከሰል እንደዚሁ ናቸው፡፡

ስለዚህ በዓለም ላይ ያሉ የከርሰ ምድር ባለሙያዎች አሁን ያለውን የምድርን ሀብት

በሽሚያ አሟጦ መጨረስ ብቻ ሣይሆን ለወደፊቱ ትውልድ ተለዋጭ ኃይል ለመፍጠር

ከተለያዩ ባለሙያዎች ጋር በመሆን በርካታ ምርምሮች ማካሄድ ይኖርባቸዋል፡፡ አሁን

እንደሚታየው በዚህ የስራ መስክ ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶች /ኢንቨስተሮች/ “እኔ

ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል” በሚለው የኑሮ ዘይቤ ተመርተው ያለ የሌለውን የከርሰ

Page 14: Training for students

14

ምድርን ጥሪቶች በሽሚያ መፍጀቱ /ማውጣቱ/ አግባብ አይደለም፡፡ የሚመለከታቸው

አካላትም ይህን ሁኔታ ዝም ብለው በታዛቢነት ሊመለከቱ አይገባም፡፡

ለ. ታዳሽ ጥሪቶች፡- ደግሞ በየጊዜው እየታደሱ፣ እየተባዙ የሚሄድ የምድር ሀብቶች

ናቸው፡፡ ለምሣሌ የሕዝብ ውልደት በየጊዜው እየታደሰ፣ እየተባዛ ይሄዳል፡፡ የኢትዮጵያን

የሕዝብ ቁጥር እድገት እንደ ምሣሌ ብንመለት 40 ዓመት በፊት 19 ሚሊዮን ነበር፡፡

ይህ አኃዝ በ1986 ዓ.ም በተካሄደው ቆጠራ 56 ሚሊዮን መድረሱ ታውቋል፡፡ በ2000

እ.ኤ.አ 67 ሚሊዮን ይደርሣል ተብሎ እደተገመተው መድረሱ ተረጋግጧል፡፡

በአሁኑጊዚ የሃገራችን ህዝብ ብዛት ከ92 ሚሊዎን በላየ የደረሰሲሆን፤፤ በ2020

እ.ኤ.አ.ም የሕዝቡ ቁጥር 137 ሚሊዮን ይደርሣል ተብሎ ተገምቷል፡፡

ሌሎች ታዳሽ ጥሪቶች ደግሞ ተክሎችና እንስሣት ናቸው፡፡ እነዚህም ሕይወት

ያላቸው ነገሮች የሰው ልጅ የሕልውናው መሰረት በመሆናቸው በእለት ተእለት ሕይወቱ

ውስጥ ይጠቀምባቸዋል፡፡ ታዲያ እንደ ሕዝቡ ቁጥር እድገት በመሰረቱ እነሱም እየተባዙ

መሄድ ይገባቸው ነበር፡፡ ይሁን እንጂ እደገታቸው ስለማይመጣጠን የሕዝቡ ቁጥር

እያደገ ሲሄድ የእንስሣቱና የተክሎቹ ቁጥር ግን እየተመናመነ በሄድ ላይ ይገኛል፡፡

ብሎም ሕዝቡ ለርሃብና ለችግር እየተዳረገ የሚሄደው በዚሁ ምክንያት መሆኑን

ሁሉም ሊገነዘበው ይገባል፡፡ ተክሎችን በተመለከተ በሀገራችን ሕዝቡ የቀሩትን ተክለችና

እንስሣት በመሻማት እየጨረሣቸው በመሄድ ላይ ነው እንጂ ለወደፊቱ እየታሰበ ሁሉም

በተጠቀሰው አመት የህዝባችን ቁጥር 67 ሚሊዬን መድረሱ ተረጋግጦል በአሁኑ ጊዜ

የህዝብ ብዛት ከ92 ሊሚዬን በላይ የደረሰ ሲሆን በየአካባቢው ተክሎችን ሲተክልና

ሲንከባከብ አይታይም፡፡ ስለሆነም ከመቶ ዓመታት በፊት ኢትዮጵያ 40% የሚሆነው

መልከዓ ምድሮ በደን ተሸፍኖ የነበረው በአሁኑ ጊዜ ከ3-2% ብቻ ነው የሚታየው፡፡

እንግዲህ በዚህ ጥፋት ምክንያት ስንት ዓይነት ብርቅዬ ተከሎችና እንስሣት ከምድረ ገጽ

እንደጠፋ ለመገመት አያስቸግርም፡፡ ትዲያ መቼ ነው ይኸ ሁሉ ተአምር ሰሪ ሕዝብ

ሀገሩን ለማዳን በዘመቻ መልክ የሚነሣው::

በእርግጥ ይህን ከፍተኛ አደጋ መግታት የሚቻለው የሕዝቡን አስተሣሰብ

/ግንዛቤ/ለውጦ መንገስትና ሕዝብ በሚደርጉት የማያቋርጥ ርብርቦሽ ብቻ ነው፡፡

ተክሎችን በተመለከተ መንግስት ተስማሚ የፓሊሲ ለውጥ አድርጐ የደን ክልሎች

Page 15: Training for students

15

ተለይተው ከታወቁ በኋላ ከወጣት እስከ ሽማግሌው ድረስ ያለው በተከላውና

በመንከባከቡ ላይ የሚሰማራበት የአሰራር ዘዴ ቢፈጠር አጥጋቢ ውጤት ሊታይ

ይችላል፡፡ እየጠፉ የሚሄዱትም ብርቅዬ እንስሣት በዘመናዊ መንገድ እየተራቡ ቢሄድ

ቁጥራቸው ሊበዛ ይችላል፡፡

6. የተሰሩ ስራዎች ከየት/ቤቶቻችሁ መረዳት የተቻለው የአካባቢ ጥበቃ አባላት1. በስልጠናው ጊዜ ተማሪዎችን የሚኖሩበትን ከተማ ወጣ ብለው በጉራራና ተፈጥሮዋ

ሁኔታዎች ፣ ታሪካዊ ቦታዎችንና የሰው ልጅና የተፈጥሮ መስተጋብር በምናያቸው

በተለያየ ደረጃ ለማወዳደር የተሞከረ ሲሆን

2. አባል ተማሪዎች በስራ እንቅስቃሴ ተሣታፊ በማድረግ የችግኝ ማፍላት ፣

መንከባከብ ክሀሎት እንዲያደብረ ተደርጓል፡፡

3. አባል ተማሪዎች ስለ አካባቢ ችግሮች የችግሮች መንስኤዎችና መፍትሄዎች ግንዛቤ

ለማዳበር ፣ የዝንባሌና የአስተሣሰብ ለውጥ ለማምጣተ እርስ በራሣቸው እንዲወያዩና

እንዲማማሩ ተደርጓል፡፡

በት/ቤታችን በአካባቢ እንክብቤ ክበብ የተሰሩ ስራዎች ብቁ ነው ማለተ ሣይሆን የአካባቢ

እንክብካቤ ጉዳዩ የመኖር ወይም ያለመኖር ጥያቄ በመሆን በሁሉም ት/ቤቶች ያሉ

ተማሪዎችና መምህራነ በተለይም አጠቃላይ ማህበረሰቡ በችግሮቹ ዙሪያ ከተረባረበ

ከፈለግነው ግብ ለመድረስ እንደሚችል ለማሣየት ብቸ ነው፡፡ ሁሉም ከተረባረበ “ይቻላል”

የሚለው የጀግናው መፈከር በተፈጥሮ እንክብካቤና ጥበቃ ላይ ይተገበራል፡፡

7. የጉልበት አጠቃቀማችንና ችግሮቹ

ጉልበት /ENERGY/ ምንድን ነው ?

ጉልበት ስራን ለመስራት የሚረዳ የኃይል አቅም ማለት ነው፡፡ የሰው ልጅ የእለት

ተእለተ ፍላጐቶቹን ለማማላት የተለያየ ጉልበት ያስፈልገዋል፡፡ ይኸንንም ጉልበት ከተለያዩ

ምንጮች ያገኘዋል፡፡ ምግብ ዋናውና ጥንታዊው የጉልበት ምንጭ ሲሆን ፣ ከእንጨት

የሚገኘው እሣት፣ ምግብ ነክ ያልሆነ ለመቀቀልና የመኖሪያ አካባቢን ለማሞቅ የሚያገለግል

የጉልበት ምንጭ ነው፡፡ አደጋዎቹ የከፋ መሆኑ እየታወቀ

Page 16: Training for students

16

በአጠቃላይ አምሰቱ የጉልበትምንጮች፡- ምግብ፣ የእንስሣ ተግባር፣ እንጨት ፣ ውሃና

ነፋስ ናቸው፡፡ እነዚህ እስከ 1700 እ.ኤ.አ ድረስ ዋነኞች የጉልበት ምንጮች ሆነው ሲያገለግሉ

ነበር፡፡ ከ1700 እ.ኤ.አ ግን የነዳጅ ቅሬተ አካል /ከሠል ፣ ዘይት፣ የተፈጥሮ ጋዝ በኁላም

አደጋዎቹ የከፋመሆኑ እየታወቀ የኒወክለር ጉልበት / የጉልበትን ፈላጐት በከፍተኛ ደረጃ

ማማሏት ቻለ፡1 ይህም ሁኔታ የጉልበትን አቅም ጥንት ከነበረው በ100000 እጅግ እጥፍ

አሣደገው፡፡

የሕዝብ ቁጥር ከእለት ወደ እለት እያደገ ስለመጣ፣ የሰውም የጉልበት ፍላጐት መጠን

በጣም እየናረ በመምጣቱ በዓላማችን ላይ ያሉት የጉልበት ምንጮች እየተመናመኑ መጡ፡፡

በዚህም የተነሣ የጉልበት መጠኑ እንደ አሸን እየፈላ የሚመጣውን የሕዝብ ቁጥር ሊያረካ

አልቻለም፣ ችግሩም ዓለም አቀፋዊ ሆነ፡፡

ስለዚህ አይኑን አፍጥጦ የሚመጣውን የጉልበት ችግር እንዴት መቋቋም ይቻላል ?

ይኸነን ችግር ለመቋቋም የተወሰኑ አካላት ብቻ ኃላፊነት ሣይሆን የጠቅላላ የሰውን ልጅ

ርብርቦሽ የሚጠይቅ ነው፡፡

a. የጉልበት አጠቃቀማችን ምን ይመስላል ?የገጠር ሕዝብ በማገዶነት በአብዛኛው የሚጠቀመው እንጨትን ነው፡፡ ለማብሰያ፣

ለሙቀትና ለብርሃን ሰጪነት ይገለግልበታል፡፡ የከተማውን ሕዝብ የሚበሉ ነገሮችን

የሚያበስለው ቡናና ሻይ የሚያፈላው ከእንጨት በሚገኘው ከሰል ነው፡፡ በተለይ የገጠሩ ሰው

ከእንጨትም ባሻገር የእህል አገዳዋችንና ኩበትን ጭምር ለማገዶነት ይጠቅማል፡፡ ስለሆነም

እያንዳንዱ ቤተሰብ በየቀኑ የሚፈጀው የእንጨት መጠን በጣም ብዙ ነው፡፡ ይህም ማለት

በየጊዜው የሚጨፈጨፈው የዛፍ ቁጥር በርካታ ነው ማለት ነው፡፡ የችግሩ መጠን እየተባባሰ

ሲመጣም ሕዝቡ ወጣ ወጣ የሚሉትን ለጋ ዛፎች ይቀራመታቸዋል፡፡ የቤት እንስሣትም

ቀንበጡን አናት አናቱን እያሉ ይበሉታል፡፡ በተጨማሪም የተረፈውን ድርቁ እድሜውን

ሲቀጨው ይታያል፡፡ በእነዚህ ሣቢያዎች መሬት ይራቆታል፡፡ ይባስ ብሎ ሕዝቡ ከችግሩ

የተነሣ ጉቶውን ሣይቀር እየፈነቀለ ይጠቀምበታል፡፡ በተለይ የገጠሩ ሕዝብ በነ ሲያገኘው

የነበረው ማገዶ ሲጠፋበት እከፍተኛ የኑሮ ችግር ላይ ወድቋል፡፡ የግድ ነውና በአለው አቅም

ሌሎች ፍላገቶቹን እየገታ የኬሮሲን ምድጃ መጠቀም ጀምሮል፡፡ የጋዙ ዋጋም በየጊዜው

እየጨመረ ከመሄዱም በላይ በአካባቢው በቀላሉ ለማግኘት አለመቻሉ ሌላው ችግሩ ነው፡፡

Page 17: Training for students

17

b. ታዲያ ችግሩን ለመቅረፍ ምን መደረግ አለበትሕዝብ ለመኖር ከሚያስፈልጉት ነገሮች አንዱ ማገዶ መሆኑ ቀደም ብሎ ተጠቀሷል፡፡ የማገዶ

ምንጭ የሆነው ዛፍም ስለተመናመነና አካባቢዎች ዝናብ ማግኘት ባለመቻላቸው ድርቅ

እየተጠናከረና እየተስፋፋ ይገኛል፡፡ ስለዚህ ይህን ችግር ለመቋቋም መንግስትና ሕዝብ

ተረባርበው ዛሮች ሊተከሉባቸው በሚችሉ ቦታዎች እንዲተከሉ ከፍተኛ ጥረት ማድረግን

ይጠይቃል፡፡ በተለይ የየአካባቢው ሕዝብ አስተሣሰብ ከፍ ብሎ በፍቀደኛነት እንዲጠበቅና

እንዲንከባከብ ትምህርትና ቅስቀሣ ያስፈልገዋል፡፡ ሕዝቡም በባለቤትነት ተግቶ እንዲጠብቅና

እነዲንከባከብ የፖሊሲ ለውጥና መሻሻል ማድረጉ ጠቃሚ ይሆናል፡፡

ታዳሽ የተፈጥሮ ሀብት በስራ ላይ እንዲውል መሞከርም ችግሩን በከፊልም ቢሆን

መቅረፍ ይችላል፡፡ ለዚህም ትልቁን ማና መጫወት ያለበት መንግስት ቢሆንም ግለሰቦችና

መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች መረባረብ እንዲችሉ ሁለኔታዎች ሊመቻቹላቸው ይገባል፡፡

በተለይ በገጠሩ አካባቢ ሕዝቡ በሶላር፣ በባዮ ጋዝ ሌሎች ማገዶ ቆጣቢ ምድጃዎችን

እንዲጠቀም ማለማመድና ማስተማሩ ጠቃሚነት ይኖረዋል፡፡

በበለጠ ሊሰመርበት የሚገባው ሌላው ደግሞ ወጪው ቀላል ባይሆንም ከተተከለ ባኋላ

ወጩ የሌለው ዘመናዊ የፀሐይ ጉልበት ማጠሪቀሚያና ማስተላለፊያ ማሣሪያ አልፎ አልፎም

ቢሆነ እንዲጠቀም ማድረጉ የሌሎችን የመጠቀም ፍላጉት ሊያነሣሣ ይችላል ብክለትን

ለመከላከል ቀዳሚስፋራ አለው፡፡

እንዲሁም ከላሞች የሚገኘውን እበት በበጋ ወራት ጠፍጥሮ በማጠራቀም

እንዲጠቀም፣ማድረግ ባህላዊ አሰራር ነው ምክንያቱም ባዬ ጋዝ ቢሆን ማዳበሪያ ይወጣዋል

የፈረስና የአህያ ፍግ ፣ የበግና የፍየልን በጠጥ ደሞ መሬቱን በተፈጥሮ ማዳበሪያ እንዲችል

ማበረታታቱ ችግሩን ለመቋቋም ያግዛል፡፡

የውሃ ጥሪትን አጠቃቀም በተመለከተ በገጠርም ሆነ በከተሞች የውሃ ችግር እየተባባሰ

ስለመጣ በክረምት ወራት ውሃ የሚጠራቀምባቸው ሰው ሰራሽ ሐይቆች ኰረብታዎችና

ጉበታዎችን ተጠግተው ቢዘጋጁ ፣ በተለያዩ ቦታዎች የውሃ ጉድጓዶች ቢቆፈሩና አሁን በውሃ

ማቆር ኘሮግራሙ በመሰራት ላይ የሚገኙት በቀጣይነት በተለያዩ አካባቢ እንዲሰሩ ቢደረግ

ጠቃሚነቱ የጐላ ይሆናል፡፡ ሌላው ደግሞ በአካባቢው የሚገኙትን ወንዞች እየጠለፉ ለመስኖ

አገልግሎት የመጠቀሙ ጥረት በበለጠ ተግባራዊ ቢሀን የሕዝቡ ጉልበት ቅሪት አጠቃቀሙ

ስለሚሻሻል ችርሩ እየተቀረፈ ሊሄድ ይችላል፡፡ ሌላው ቢቀር ራስን መቻል ሲጠናከር

ይችላል፡፡ ሕዝቡም አካባቢውን እየገመገመ ለችግሮቹ በራሱ ይችላል፡፡ ፀሐፊው በስራ

Page 18: Training for students

18

ምከንያት ወደ ሰሜን ወሎ በሄደበት አጋጣሚ ያየው ደንን የመጠበቅና የመንከባከብ ፣ የወንዝ

ጠለፋ፣ ጥረት የሚያበረታታ መሆኑ ተገንዝቧል፡፡

8. ማንኛውም ሰውም ሆነ ድርጅት ስረአት ሲተላለፉ የሚቀጡት ቅጣት

ተ.ቁ የጥፋት አይነቶች የቅጣት ክፍያ መጠን

1 ቆሻሻ በአግባቡ አለመያዝ ወይም ማዝረክረክ

ከመኖሪያ ቤት ከሆነ

ከድርጅት ከሆነ

ብር 10

ብር 30

2 የመኖሪያ ቤትን ወይም የድርጅትን ፊትለፊት ያለውን

ደረቅ ቆሻሻ እስከ ሃያ ሜትር የአካባቢ ንጽህናን

በአግባቡ አለመጠበቅ

መኖሪያ ቤት ከሆነ

ከድርጅት ከሆነ

ብር 5

ብር 50

3 ደረቅ ቆሻሻ ባልተፈቀደ ቦታ መጣል ከመኖሪያ ቤት

ከሆነ

ከኢንዱስትሪ ከሆነ

ከጤና ተቋም

ከሌሎች ድርጅቶቸ

ብር 30

ብር 7 ሺ ብር 5ሺ

ብር 500

4 ጥቃቅን የሆኑ ቆሻሻዎችን ተገቢ ባልሆኑ ቦታዎች

መወርወር

ብር 50

5 ባልተፈቀደ ቦታ ላይ አሮጌ መኪና፣ ቆርቆሮ፣ አሸዋ፣

አፈር ወዘተ መቆለልና ማስቀመጥ

ብር 100

6 ባልተፈቀዱ ቦታዎች የማስታወቂያ ወረቀት መለጠፍ ብር 100

7 ከገንዳ ውጪ ቆሻሻ መድፋት ብር 10

8 የግል የጽዳት አገልግት ሰጪ ድርጅቶች የሞላ ገንዳን

በወቅቱ አለማንሳት

ብር 100

9 የግል የጽዳት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ብር 30

Page 19: Training for students

19

ያስቀመጡት የጥቃቅን ማጠራቀሚያዎችን በአግባቡ

አለመያዝና ሲሞላ በወቅቱ ቆሻሻውን አለማጋባት

10 ቆሻሻን እያዝረከረኩ እ ሳየሸፍኑ ማሽከርከር ብር 50

11 ከተሸከርካሪዎች ላይ በመሆን ቆሻሻዎች የሚያወርዱ

አሽከርካሪ ወይም ተሳፋሪ

ብር 5

12 በእንስሳት እርባታና የማቆያ ቦዎች ቆሻሻዎችን

በአግባቡ አለመያዝና አለማስወገድ

ብር 100

13 እንስሳትን ይዞ በመዞር ባልተፈቀደ ቦታ እንዲጸዳዱ

ማድረግ

ብር 10

14 ያልተሸፈነ ጭነጽ በጋማ ከብጽ በማጓጓዝ ከተማ

ማቆሸሽ

ብር 10

15 የሞቱ እንስሳት ባልተፈቀደ ቦታ ሲጥል የተገኘ ብር 10

16 የቀንድ ከብትና የመሳሰሉትን ባልተፈቀዱ ቦታዎች

ላይ በመንዳት ከተማ ማቆሸሽ

ብር 30

17 ከግንባታ ወይም ከፍርስራሽ የሚመነጭ ቆሻሻ ወይም

አፈር ባልተፈቀደ ቦታ መጣል

ብር 500

18 ልዩ ቆሻሻዎችን በአግባቡ አለመያዝ ወይም አለመጣል ብር 50

19 አደገኛ ቆሻሻዎችን በአግባቡ አለመያዝና አለማስወገድ

ኢንዱስትሪ ከሆነ

የጤና ተቋም ከሆነ

ብር 7 ሺህ ብረ

5 ሺህ ብር

20 ባልተፈቀደ ቦታና ሁኔታ ቆሻሻ፤ ሩንጅ ፕላስቲክ

ወይም መሳሰሉትን ማቃጠል

ግለሰብ

ድርጅት

ብር 30

ብር 50

21 በአገልግት መስጫ ተቋም ወይም የማምረቻ ድርጅት

መጸዳጃ ቤት አለመሰራትና ዘወትር ለተገልጋዮች

ክፍት አድርጎ አገልግሎት አለመስጠት

ብር 100

22 ባልተፈቀደ ቦታ መሽናት ወይም መጸዳዳትና አባቢን ብር 10

Page 20: Training for students

20

ማቆሸሽ

23 የመጸዳጃ ቤት ፍሳሽን ባልተፈቀደ ስፍራ መልቀቅ

መኖሪያ ቤት ከሆነ

ድርጅት ከሆነ

ብር30

ብር 200

24 የቤት ውስጥ ፍሳሾ ወደ መንገድ እና አካባቢ

መልቀቅ

መኖሪያ ከሆነ

ድርጅት ከሆነ

ብር 20

ብር 200

25 ባልተፈቀደ ቦታ በመንገድ ላይ መኪና ወይም ሌላ

ተሸከርካሪ

ያጠበ

ያሳጠበ

ብር 10

ብር 30

26 ከነዳጅ ጣቢያና ጋራጅ የሚወጡ ፍሳሾችን ተገቢ

ባልሆነ መንገድ መልቀቅ

ብር 500

27 የመኖሪያ ቤትን ወይም የድርጅት ፊት ለፊቱን ያለው

ፍሳሽ ቆሸሻ እስከ አስር ሜትር አካባቢ ንጽህና

በአግባቡ አለመጠበቅ

ከድርጅት ከሆነ

ለመኖሪያ

ብር 100

ብር 10

28 ፍሳሽ ቆሻሻዎች እያዝረከረኩ ማሽከርከርና

ባልተፈቀደ ቦታ መድፋት

ብር 7ሺ

29 ያልታከመ የኢንዱስትሪ ወይም ሌሎች መርዛማ እና

አደገኛ ፍሳሾችን ወደ ወንዞች ወይም ወዳልተፈቀደ

ስፍራዎች ማስወገድ

ብር 7 ሺ

30 በአገልግት መስጫ ተቋማት እና የማምረቻ ድርጅቶች

ተገቢ የሆነ የትቃቅን ቆሻሻ ማጠራቀሚያ እቃ

አለማስቀመጥ

በአግባቡ አለማስወገድ

ብር 100

ብር 10

Page 21: Training for students

21

31 የገበያ ቦዎች አቆሽሾ መነሳት ብር 10

32 በመንገድ ላይ በመንገድ ከተማ ማቆሸሽ ብር ፶

9. Why volcanoes do appears in certain places?There are no volcanoes near NEW YORK CITY or LONDON or PARIS-no

are there like to be any in the future. Yet there are parts of the world where

there are several volcanoes quite near other.

Central America bordering the Pacitic Ocean is one of the most active

volcano areas of the world. In fact, more than two-thirds of the active volcanoes

and a large number of those which have been extinct from only a short time

are found around the borders of the Pacific Ocean!

Ther reason simply this; the erth’s crust in these areas must be “weak” or

have weak spots in relation to the earth’s crust in the other parts of the world.

For without a weak spot in the crust of the earth, a volcano couldn’t come into

being.

Here is how a volcano is born: As you know, the center of the earth is

hot. The deeper you go under the surface of the earth, the higher the

tempratur. At a depth of about 20 miles, it is so hot (1,100 degrees centigrade)

that most rocks found there simply melt.

Whan rock melts; it expands and needs more space. In certain areas of

the world new mountain ranges have recently been formed (new in terms of

thousands of year) under and near these new mountain ranges, the pressure is

less than elsewhere it is a kind of “weak spot” in the earth’s solid crust.

So the molten rock, which is called “magma” expands into these parts

and a lockal reservoir of the molten rock is formed. These materials rise along

the cracks formed by the uplift. When the preasure in the reservoir of molten

Page 22: Training for students

22

rock becomes greater than the strength of the roof over it, it bursts forth as a

volcano. The eruption lasts until the gast is gone.

The materials that out of a volcano are mainly gaseous, but large

quantities of molten rock (which we call “lave”) and solid particles that look like

cinders and ash are also throwne out. The eruption is really s gas explosion,

but some of the lava become finely powdered and makes the eruption look like

back some according to Arkady, Leokum (1966)

10. Where do most earthquakes occur?If you could looke at a map that showed the entire surface of the earth and

where earthquakes occur most often, you’d see a wavy ribbon that twisted up

and down as it twisted around the earth. Some parts are missed entirely; others

seem to have a habit of having frequent earthquakes.

The single region of the earth that has the most frequaint is Japan. There is an

earthquake there almost every day of the year! Of course, most of these are

very minor quakes and do no damage at all. Another region which has frequent

earthquake is the Mediterranean area. By consider the New England States.

There have been no destructive earthquakes there since the Ice Age, many

thousands of years ago!

The explanation for this is that crust of the earth is not the same everywhere in

certain regions, the crust has not quite settled down firmly, and there is a

“fault”. A fault is a break in the rocks of the earth’s crust. Where the break

exists, one-rock mass rubs against with great force and friction? The energy of

this rubbing is changed to vibration in the rockt.

While the vibration may travel thousands of miles, the earthquake is strongest,

as you might imagine, right along the line of the fault made by the shifting of

the earth blocks. The sides of the fault may move up and down against each

other, or the sides of the fault may shift lengthwise.

Page 23: Training for students

23

Most of the changes that take place on the surface of the earth after an

earthquake are seen along this fault line. The part of the fault line where the

vibration is felt most strongly is called “the epicenter” of the earthquake. And if

this is near a city the destruction may be very great. The loss of life is usually

due to falling buildings and fires that may be started by broken gas mains

under streets.

The earthquake regions of the earth and the areas of recent volcanic activity

are roughly the same. This is because both of these are regions where the

earth’s crust is not at rest according to Arkady, Leokum (1966).

11.ማጠቃለያበማጠቃለያ ተማሪዎች የምርምር ስራዎችን በመተጋገዝ ከመምህራኖቻቸው ጋር

መስራት ይችላሉ ምክንያቱም መማር የሚጠቅመው ካልተማረው ሰው የተሻለ ስራ መስራት

ሲቻል ነው ለምሳሌ የቤተሰቦቻችንን የተሳሳተ አኗኗር ዘዲዎችን ማሻሻል ሲቻል ነው

የወላጆቻችሁን አኗኗር ዘልማዳዊ አሰራሮችን በመመልከት ከብት ኖሮአቸው ባዮጋዝ

የማይጠቀሙ ከሆነ፤ ማብራት በሚጠፋበት ጊዚ ማገዶ ቆጣቢ ምድጃ የማይጠቀሙ ከሆነ

ሌሎችንም፤፤ በየቤታችን የአካባቢ ብክለት በኬሚስትሪ ሙከራዎችን ማረጋገጥ ይቻላል፤፤

ማንኛውም ግለሰብ በአካባቢያችን ሊገኙ የሚችሉ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች ንጥረ ነገሮችና ውሁዶች

በቤቱ ውስጥ መለሰተኛ ቤተ ሙከራ በመስራት የአካባቢ ብክለትን ሂደቶችን ማመልከትና

ማረጋገጥ እደሚቻል ማሳየት ነው፤፤ ከአካባቢያችን ብክለቶች ዋናዎቹ የውሃብክለቶችው፤፤

ከአየር ንብረቶች መሃል አንዱ የሆነው የአሲድ ዝናብ በካባቢ አየር ላይ እንዴትና ለምን

እንደሚፈጠር በቀላል ዘዴ ማረጋገጥ እንችላለን፤፤

Page 24: Training for students

24

ማጠቀሻ መጻሕፍት

1. Arkady, Leokum (1966) “Tell me why “printed Czechoslovakia

2. Barry B.Hughes, Energy in the Global Arena, Duke University Press,

Durham, 1995

3. Environmental studies and Regional planning bulletin, African

Environment, 1987

4. የአዲስአበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን (AAWSA) የመዽሂት ዝግጅት ቅዽ 3 ቁጥር

የካቲት 2003

የ5ቱ ማ ውጤት መለክያ ቅፅ (1) የተለካበት ቀን:የለካውሰውስም:

የውጤት መመዘኛ

ደረጃ 5: በጣም ጥሩ (ምንም ዓይነትችግር የለም)

ጠቅላላየምዘናውውጤት

ደረጃ 4: ጥሩ(በስራ ቦታ ደረጃ ጥሩ ነው ምንም እንኳአንዳንድ እቃዎች ላይ ችግር ቢኖርም)

①+

②+

③+

④+

Page 25: Training for students

25

⑤+

⑥=[]

ደረጃ 3: መካከለኛ (በስራ ቦታ ደረጃ ደህና ነው ምንምእንኳ አንዳንድ እቃዎች ላይ ችግር ቢኖርም)

5Spoint=(TotalPoint÷41)×100

ደረጃ 2: ደካማ (ብዙ ቦታዎች ላይሊሻሻሉ የሚችሉ ችግሮች ይታያሉ)

=[

] %Max.100%

ደረጃ 1: መጥፎ (ብዙ ቦታዎች ላይ መሻሻል ያለባቸውትላልቅ ችግሮች ይታያሉ)

የምዘናውውጤት 2እናከዛ

በታችከሆነአስተያየትዎ

ይፃፉ

የምዘናው ውጤት

Check Items (የመለክያ ነጥቦች)Not Good ⇔good አማ

ካይ አስተያየት1 2 3 4 5

የስራቦታ

በጠረጴዛ፣ ሸልፍና መሬት ላይ የተቀመጡወይም የተጣሉ አላስፈላጊ ነገሮችስላለመኖራቸው

እቃዎች ስራ በሚረብሽ ሁኔታስላለመቀመጣቸውእንዲሁም አቀማመጣቸው መጨናነቅስላለመፍጠሩአሁን ባለበት ሁኔታ እቃዎች ከተቀመጡበትስላለመውደቃቸውእቃዎች ከእሳት አደጋ መከላከያ እና ከመብራትማጥፊያና ማብሪያ አጠገብ ወይም ፊት ለፊት

Page 26: Training for students

26

ስላለመቀመጣቸው

ምንም የተበታተነ ቆሻሻ ይሁን የሃብት ብክነትስላለመኖሩማፅዳት እንዲሁም ደሞ ፅዳት በቀጣይነትስለመተግበርመሬቱ ወይም የስራ ቦታው በውሃ እና በዘይትምክንያት ስላለመበላሸቱ

መራጃዎች(tools)

መራጃዎች (tools) በፍጥነት መጠቀምስለመቻል

መራጃዎች (tools) ላይ ምንም ዓይነትየጉዳትና የቆሻሻ ችግር ስላለመኖሩአላስፈላጊ መራጃዎች (tools)ስላለመቀመጣቸውእያንዳንዱ መራጃዎች (tools) የሚቀመጡበትቦታ በግልፅ ስለመታወቁየተጠቀምንበት ወይም የተገለገልንበት መራጃወደ ቦታው ስለመመለሱመራጃዎች (tools) ሸልፍ ላይ በተዘጋጀላቸውቦታ በስነስርዐት ስለመቀመጣቸው

Check Items ((የመለክያ ነጥቦች))Not Good ⇔good አማ

ካይ አስተያየት1 2 3 4 5

ማሽኖችናመገልገያእቃዎች

ለግል የምንጠቀምባቸው እና ለጋራየምንጠቀምባቸው እቃዎች ተለይተውስለመቀመታቸው

ለጋራ የምንጠቀምባቸው እቃዎችየሚቀመጡበት ቦታ እና ህጉ ግልፅ ስለመሆኑ(ስንጠቀምበት)በዓይነት እንዲሁም በብዛት አላስፈላጊ ወይምከመጠን በላይ የሆኑ እቃዎች ስላለመኖራቸውማሽኖችና መገልገያ እቃዎችን በግልጽ ማንሳትስለመቻሉለጥበቃ እንዲሁም ደሞ ለጥገና ሀላፊነት ያለውሰው ተወስኖ ስለመታወቁማሽኖችና መገልገያ እቃዎች ከተጠቀምንባቸውበኋላ ወደ ቦታቸው ስለመመለሳችንማሽኖችና መገልገያ እቃዎች ፅዳታቸውእንደተጠበቀ ስለመሆኑ

አ ግድግዳ ላይ ትክክል ያልሆኑ ፖስተሮችና ጊዜ ④

Page 27: Training for students

27

መላካችናመሪ

ያለፈባቸው ማስታወቅያዎች ስላለመኖራቸው

በቆሻሻና በተለያዩ ነገሮች ተጋርደው ለማንበብአስቸጋሪ የሆኑ ግድግዳ ላይ የተለጠፉማስታወቅያዎች ስላለመኖራቸው

ይዘትና መስርያ ቦታ ሳይጣጣም ሲቀርየሚያሳየን አመላካች ስለመኖሩመተላለፍያ መንገድ (walk way) እና መስርያቦታ የሚለዩበት መስመር ስለመኖሩየእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎች የተቀመጡት የእሳትአደጋን በሚያመጡት ስፍራዎች ስለመሆኑ

መንገድ(walkway)

መተላለፍያ መንገዶች (walk way) በነጭመስመር የደመቁ ስለመሆናቸው

መተላለፍያ መንገድ (walk way)ላይ የወዳደቁነገሮች ስላለመኖራቸውሊያደናቅፉ ወይም ሊያንሸራትቱ የሚችሉ አደገኛነገሮች በመተላለፊያ መንገዶች ላይአለመኖራቸውን በተመለከተመተላለፍያ መንገዶች (walk way) ላይማስቀረት የማይቻል ስራ ሲኖር አስፈላጊ የሆነአመላካች ስለመኖሩ

Check Items ((የመለክያ ነጥቦች))Not Good ⇔good አማ

ካይ አስተያየት1 2 3 4 5

ማከ

የጥገና እና የማከማቻ ቦታዎች በቀላሉመታወቃቸው

Page 28: Training for students

28

ማቻቀጣይማድረግ

የተከማቹ ንብረቶች የአገልግሎት ጊዜ ማበቂያበግልፅ ስለመቀመጡለማኔጅመንት ሀላፊነት የተሰጠው ሰው ስለመወሰኑ

ያቀማመጥ ሁኔታዉ የተቀመጡ ነገሮችን በፍጥነትለማግኘትና ለመጠቀም የሚመች ስለመሆኑቦታቸው ባለመወሰኑ የተበታተኑ እቃዎችስላለመኖራቸውመንገዶች(walk way) ላይና ሼልፎች ላይ የተጣሉወይም የተቀመጡ እቃዎች ስላለመኖራቸውየማያስፈልጉ ነገሮችን በጥንቃቄ ለይቶ ማስወገድንበተመለከተየማከማቻ ቤት መገልገልገያ መሳሪያዎች ለምሳሌመደርደርያ፣ጠረጴዛና መወጣጫ መሰላሎች ምንምያልተበላሹ ስለመሆናቸውየተለያዩ ቁሳቁሶች ተደበላልቀውስላለመቀመጣቸውን አስመልክቶምን እንደተከማቸ በግልፅ ስለማሳየትበተመለከተያገልግሎት ጊዜ ያለፈባቸው ንብረቶችስላለመኖራቸውየተከማቹ እቃዎችን የማጣራት እንዲሁምየመተካት ሀላፊነት የተሰጣቸው ሰዎችተለይተው ስለመታወቃቸው?ከላይየተጠቀሱት መልካም ስራዎች ቀጣይማድረግ